ዜና
የዓለም የድህነት ዑደትን የማስቆም ዓላማን ያነገቡ 97 የቢዝነስ አመራሮችን ማስመረቁን ስታንፎርድ ሲድ አስታወቀ
የምግብ ዘይትን በመከዘን ሰዉ ሰራሽ የምርት እጥረት ለመፍጠር የሞከሩ ከ20 በላይ ተሳቢ ተሽከርካሪዎች ምርቶቻቸዉን ወደ ገበያ እንዲያሰራጩ መደረጉ ተገለፀ
ከ7ዐ በመቶ በላይ የሰው ልጅ ተላላፊ በሽታዎች ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ ናቸው ተባለ ።
በድሬደዋ ከተማ ስር ያሉ አብዛኞቹ የከተማዉ መንደሮች በኘላስቲክ ቆሻሻ እየተፈተኑ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የኢትዮጵያ ማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ማህበር ተመሠረተ ።
ትግራይ ክልል ከፍተኛ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር በመያዟ የዘንድሮው የአካል ጉዳተኞች ቀን በመቀሌ ይከበራል ተባለ
የዓለም ማዕከላዊ ቦታ በሆነችው ኢየሩሳሌም በጎልጎታ ተራራ ላይ የሚገኘዉ የዴር- ሱልጣን ገዳም ያለው የኢትዮጵያ ይዞታ ክርክር አሁንም መቋጫ አላገኘም ተባለ
ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በሞስኮ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ውይይት ከማድረጋቸው በፊት የዩክሬን ግዛትን በተመለከተ የያዙትን ፍላጎት እንደገና አጠናክረዋል ተባለ፡፡
ባንኮች ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎችን ያለማስያዣ ብድር በመስጠት ማበረታታት እንደሚገባቸዉ ተገለፀ
በሆንግ ኮንግ በተከሰተ የእሳት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 55 ደርሷል ተባለ፡፡
በፋይናስ ችግር ምክንያት ለመዘጋት የሚገደዱ የሚዲያ ተቋማትን ለመታደግ የሚረዳ የሚዲያ ፈንድ እንዲቋቋም የሚረዳ ሀሳብ ቀረበ
የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና እንዲጎለብት ባለሙያዎች አቅማቸዉን እንዲያሳዩ ተጠየቀ
የፈረንሳይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ሳርኮዚ ላይ የተላለፈውን የጥፋተኝነት ውሳኔ አጸደቀ
ወረርሽኙን ለመከላከል የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ
ምርጫ ቦርድ እናት ፓርቲ ያወጣውን መግለጫ “መሠረተ ቢስ” እና “ሐሰተኛ” ነው ሲል አጣጥሏል።
ኢቲ-ስዊች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው የዲጂታል የገንዘብ ዝውውርን የሚያጠናክር የ5 ዓመት ስትራቴጂ ስምምነት ተፈራረመ
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፍ መቀነስ ለኤችአይቪ የሚሰጠውን ትኩረት ቀንሶታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት አመላከተ
በደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚካሄድ የደረሰኝ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
በጋምቤላ ክልል በከፍተኛ መጠን የስደተኛ ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ ተገለፀ
ለህፃናት የሚሰጠው የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት መርሀ ግብር ይፋ ሆነ
