ዜና

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በመጪው ህዳር መጨረሻ ለመጀመር እቅድ መያዙ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በመጪው ህዳር መጨረሻ ለመጀመር እቅድ መያዙ ተገለጸ

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በ2018 ዓ.ም ህዳር መጨረሻ ለመጀመር እቅድ መያዙን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 9መቶ46 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 9መቶ46 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

‎ትላንት እና ዛሬ በተደረገ 4 ዙር በረራ የተመለሱት 5መቶ69 ወንዶች፣ 3መቶ77 ሴቶች ሲሆኑ፤ ከተመላሾች መካከል 45ቱ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት...
Read More
ጂሚ ኪመል በቻርሊ ኪርክ ግድያ ዙሪያ በሰጠዉ አስተያየት ከአየር ላይ መነሳቱ ተገለጸ
የውጭ ዜና

ጂሚ ኪመል በቻርሊ ኪርክ ግድያ ዙሪያ በሰጠዉ አስተያየት ከአየር ላይ መነሳቱ ተገለጸ

ኤቢሲ ቴሌቭዥን የምሽት ፕሮግራም አዘጋጁ ጂሚ ኪመልን ፤ ስለ ቀኝ ክንፍ ተፅዕኖ ፈጣሪው ቻርሊ ኪርክ ግድያ የሰጠውን አስተያየት ተከትሎ ላልተወሰነ...
Read More
የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የጋዛ ከተማ ነዋሪዎች ከስፍራዉ ለቀዉ እንዲወጡ ጊዜያዊ መንገድ ከፈተ
የውጭ ዜና

የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የጋዛ ከተማ ነዋሪዎች ከስፍራዉ ለቀዉ እንዲወጡ ጊዜያዊ መንገድ ከፈተ

የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ነዋሪዎች የተወሰነላቸዉን መንገድ ብቻ እንዲጠቀሙ እና በጸጥታ አስከባሪዎች የሚሰጡትን መመሪያዎች እንዲከተሉ ጠይቋል። የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ጊዜያዊ የመተላለፊያ...
Read More
ኢትዮጲያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ትቀጥል የሚል ኢትዮጲያዊ ከመኖርነት የተገለለ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ትቀጥል የሚል ኢትዮጲያዊ ከመኖርነት የተገለለ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

በቀይ ባህር ኢትዮጲያን ባለቤት የማድረግ ጉዳይ የግድ መሆኑንም ተናግረዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ኢትዮጲያ ህጋዊ በሆነ መንገድ የባህር...
Read More
የህዳሴ ግድብ ድል የማንም አካል ሳይሆን የህዝብ ድል ነው አሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴ ግድብ ድል የማንም አካል ሳይሆን የህዝብ ድል ነው አሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡

ከሰሞኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በተለያዩ አካላት እና መገናኛ ብዙሀን የተነሳው ውዝግብ ግድብ በመጠናቀቁ የመጣ እንጂ ሌላ አይደለም ብለውታል፡፡...
Read More
ኳታር በእስራኤል ላይ እገዳ ለመጣል በሚደረገው ጥረት ግንባር ቀደም ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ
የውጭ ዜና

ኳታር በእስራኤል ላይ እገዳ ለመጣል በሚደረገው ጥረት ግንባር ቀደም ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እስራኤል ራሷን ችላ እንድትቆም የራሷን የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪዎች ማጠናከር አለባት ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ለጀሩሳሌም ፖስት እንደተናገሩት፤...
Read More
በኑሮ ውድነት የምትታመሰው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማካሔድ ጀመረች።
የውጭ ዜና

በኑሮ ውድነት የምትታመሰው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማካሔድ ጀመረች።

በሀገሪቷ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት ማላዊያን የሀገራቸውን ቀጣይ ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ ተመራጮችን ለማወቅ ድምፅ እየሰጡ ነዉ፡፡ ፕሬዚዳንት...
Read More
ሾርባ ውስጥ ሽንታቸውን የሸኑ ሁለት ቻይናዊያን ታዳጊዎች 2.3 ሚሊዮን ዩዋን አሊያም 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍሉ ተወሰነባቸው።
የውጭ ዜና

ሾርባ ውስጥ ሽንታቸውን የሸኑ ሁለት ቻይናዊያን ታዳጊዎች 2.3 ሚሊዮን ዩዋን አሊያም 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍሉ ተወሰነባቸው።

ባለፈው የካቲት በቻይናው ግዙፍ የሾርባ ሬስቶራንት ሀይዲላዎ ገብተው ይህን ድርጊት የፈፀሙት ታዳጊዎች ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖ ቆይቷል። ዕድሜያቸው 17 የሆነው ሁለቱ...
Read More
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር ኃይል የቬንዙዌላ ጀልባ ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቁ።
የውጭ ዜና

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር ኃይል የቬንዙዌላ ጀልባ ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቁ።

ዓለም አቀፍ ውሀ ላይ እየተንቀሳቀሰ የነበረው አነስተኛ ጀልባ ወደ አሜሪካ አደንዛዥ ዕፅ ይዞ እየሄደ ነበር ብለዋል ፕሬዝደንቱ። ትራምፕ "አመፀኛ ዕፅ...
Read More
ከተጀመረ ሁለተኛ አመቱን እየደፈነ ባለው የጋዛ እና እስራኤል ጦርነት በርካታ ህፃናት ህይወታቸው እየተቀጠፈ ይገኛል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ከተጀመረ ሁለተኛ አመቱን እየደፈነ ባለው የጋዛ እና እስራኤል ጦርነት በርካታ ህፃናት ህይወታቸው እየተቀጠፈ ይገኛል ተባለ፡፡

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለፀው፤ ጦርነቱ በፈጠረው የረሀብ ቀውስ ሳቢያ 1መቶ45 ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 4መቶ22 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ በተመጣጠነ ምግብ...
Read More
ቲክቶክ ገዢ ካላገኘ ወይም ስምምነት ላይ ካልተደረሰ በአሜሪካ ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ ይዘጋል
የውጭ ዜና

ቲክቶክ ገዢ ካላገኘ ወይም ስምምነት ላይ ካልተደረሰ በአሜሪካ ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ ይዘጋል

በቻይናውያን ባለሀብቶች ባለቤትነት የተያዘው ቲክቶክ በአሜሪካ ገዢ እየፈለገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአሜሪካ እና የቻይና ባለሥልጣናት ሰኞ ዕለት በስፔን የንግድ ድርድር...
Read More
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና...
Read More
በዶሃ በደረሰዉ የሚሳኤል ጥቃት ውጥረት በነገሰበት ወቅት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል መድረሳቸዉ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

በዶሃ በደረሰዉ የሚሳኤል ጥቃት ውጥረት በነገሰበት ወቅት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል መድረሳቸዉ ተሰምቷል፡፡

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እስራኤል በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ በሚገኘው የሃማስ መሪዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ካደረሰች ከጥቂት ቀናት...
Read More
ኳታር ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ያዘዙት ኔታኒያሁ ናቸዉ አሜሪካ ጣልቃ ለመግባት ጊዜ አልነበራትም ሲሉ ትራምፕ ገለጹ
የውጭ ዜና

ኳታር ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ያዘዙት ኔታኒያሁ ናቸዉ አሜሪካ ጣልቃ ለመግባት ጊዜ አልነበራትም ሲሉ ትራምፕ ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ኳታርን እንድታጠቃ የተደረገው ውሳኔ ሙሉ በሙሉ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የተሰጠ ነው ሲሉ አስተዳደራቸው...
Read More
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለኢትዮጵያ ልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለኢትዮጵያ ልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ባንኩ ዛሬ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም የአዲስ ዓመት ዋዜማን ምክንያት በማድረግ በማዕከሉ ህክምና ላይ ለሚገኙ ህፃናት ለበዓሉ ማክበሪያ የ250...
Read More
የሐማስ አመራሮች ከእስራኤል ጥቃት መትረፋቸው ተገለጸ
የውጭ ዜና

የሐማስ አመራሮች ከእስራኤል ጥቃት መትረፋቸው ተገለጸ

እስራኤል በኳታር መዲና ዶሃ በፈጸመችው ጥቃት የሐማስ ተደራዳሪ ቡድን መትረፉን ቡድኑ አስታወቀ።ሐማስ ባወጣው መግለጫ "ጠላት የተዳራዳሪ ልዑካችንን የመግደል ሙከራ ሳይሳካ...
Read More
ፖላንድ የአየር ክልሌን ጥሰዋል ያለቻቸውን የሩሲያ ድሮኖች መትታ ጣለች
የውጭ ዜና

ፖላንድ የአየር ክልሌን ጥሰዋል ያለቻቸውን የሩሲያ ድሮኖች መትታ ጣለች

አውሮፓዊቷ አገር ፖላንድ፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጥቃት በምትፈፅምበት ጊዜ የአየር ክልሌን ጥሷል ያለችውን ሰው አልባ አውሮፕላን ( ድሮን) መሳይ አካላት...
Read More
በዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምርቃት ስነስረዓት ላይ የተገኙት የጎረቤት አገራት መሪዎች ምን አሉ ?
የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምርቃት ስነስረዓት ላይ የተገኙት የጎረቤት አገራት መሪዎች ምን አሉ ?

የሕዳሴ ግድብ «አፍሪቃ ዕድል ፈንታዋን መወሰን እንደምትችል ትልቅ ማረጋገጫም ነው» አሉ የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ የባርቤዶስ ጠቅላይ ሚንስትር ሚያ ሞቲሊ...
Read More
በጥቁር ዘር ታሪክ “የመጀመሪያው ታላቅ ሥራ ሕዳሴ[ግድብ] ነው” አሉ ዐቢይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር ዘር ታሪክ “የመጀመሪያው ታላቅ ሥራ ሕዳሴ[ግድብ] ነው” አሉ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በተመረቀው የሕዳሴ ግድብ ላይ ባደረጎት ንግግር “ ሕዳሴ ለኢትዮጵያ ብቻ...
Read More
1 … 70 71 72 73 74 … 363