ዜና
የአደባባይ በዓላት ለባህላዊ ሀገር በቀል አልባሳት መነቃቃትን ፈጥሯል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ለሩብ ዓመቱ የ243 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሰነዶች ጨረታ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ
መንግስት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና ከሌሎችም ተግባራት አንፃር በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል ሲል ባንኩ ገለፀ፡፡
ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
የደቡብ ሱዳን ፍርድ ቤት የተከፈተባቸውን ክስ እንዲያቆምላቸው የጠየቁትን የቀድሞውን የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻር ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ገለፀ፡፡
የጀርመኑ መሪ ሜርዝ የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ በደስታ መቀበላቸዉን ገለጹ
በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ።
በመዲናዋ ደንብ ተላልፎ የተገኘው የቆዳ ፋብሪካ ድርጅት የ 8 መቶ ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል።
ኔቶ ከዚህ በኋላ ማንኛውንም በአባል ሃገራቱ ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት አፋጣኝ አጸፋ ምላሽ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ ልትጀምር ነው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበትን ጨምሮ አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዙሪያ የተደረጉ ግምገማዎችን ይፋ አድርጓልከባንኩ ዋጋን ከማረጋጋት ቀዳሚ ዓላማ ጋር የተጣጣሙ የገንዘብ ፖሊሲ ምክረ ሐሳቦችን ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እያቀረበ ያስጸድቃል፡፡
ትራምፕ ከኔታንያሁ ጋር በሚያደርጉት ንግግር የጋዛን የሰላም እቅድ ለማቅረብ ጥረት ያደርጋሉ ተባለ
ከ 8ሺ በላይ የልብ ታማሚ ህፃናትን ለማገዝ አላማውን ያደረገ የአደባባይ ሩጫ ሊካሄድ ነው፡፡
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት በሳርኮዚ እስር ምክንያት በዳኞች ላይ እየደረሰ ያለውን የሞት ዛቻ አወገዙ
ኒኮላስ ሳርኮዚ በምርጫ ዘመቻቸዉ ወቅት ከሊቢያ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ ተቀብለዋል በሚል ክስ የአምስት አመታት እስር ተፈረደባቸዉ
በመዲናዋ ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
6.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ በቬኔዝዌላ መከሰቱ ተሰምቷል
የማላዊ የቀድሞ ፕሬዝደንት የነበሩት የ85 ዓመቱ ፒተር ሙታሪካ ዳግም ምርጫ አሸነፉ
ትራምፕ በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላይ ‘ደባ ተፈፅሞብኛል’ በማለት ምርመራ እንዲጀመር ጠየቁ
