ዜና

አፍጋኒስታን በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቷ ተገለጸ
የውጭ ዜና

አፍጋኒስታን በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቷ ተገለጸ

በሬክተር ስኬል 6.0 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ምስራቅ አፍጋኒስታንን መምታቱ ተገልጿል፡፡ ቢቢሲ ባለስልጣናት ነገሩኝ እንዳለዉ ከሆነ፤ ቢያንስ 20 ሰዎች ሞተዋል፤ከ1 መቶ...
Read More
ከ3መቶ በላይ በሚሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3መቶ በላይ በሚሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ያወጣውን ደንብ በጣሱ 3መቶ92 የንግድ ተቋማት ላይ የማሸግ እና የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ እርምጃዎችን መውሰዱን ንግድ ቢሮው አስታውቋል።...
Read More
የሐማስ ቃል አቀባይ አቡ ኦቤይዳ በጋዛ በአየር ጥቃት መገደሉን የእስራኤል ጦር አስታወቀ።
የውጭ ዜና

የሐማስ ቃል አቀባይ አቡ ኦቤይዳ በጋዛ በአየር ጥቃት መገደሉን የእስራኤል ጦር አስታወቀ።

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ለዚህ ግድያ የእስራኤል መከላከያ ኃይልን እንዲሁም የእስራኤል የደህንነት ኤጀንሲ፣ ሺን ቤትን አመስግነዋል። ሚኒስትሩ "እንከን የለሽ...
Read More
ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት ነው – የውሃ እና ኢነርጂ ሚ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት ነው – የውሃ እና ኢነርጂ ሚ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

ይህ ግዙፍ ግድብ ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፣ ይህም ለበርካታ የአገሪቱ ዜጎች የኤሌክትሪክ ብርሃን እንዲያዩ ዕድል እንደሚፈጥር ሚኒስትሩ...
Read More
ሊቨርፑል  እና ኒውካስል ዩናይትድ በ አይሳክ ዝውውር በ130 ሚልዮን ፓውንድ  ተስማሙ!
ስፖርት

ሊቨርፑል  እና ኒውካስል ዩናይትድ በ አይሳክ ዝውውር በ130 ሚልዮን ፓውንድ  ተስማሙ!

ሊቨርፑል ስዊድናዊን የፊት መስመር አጥቂ  አሌክሳንደር አይሳክ ለማስፈረም ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ሙሉ  ለመሉ ተሰማማ። ኒውካስል ዩናይትድ ተጫዋቹን በ 130 ሚልዮን...
Read More
የትራም አስተዳደር  ለካማላ ሐሪስ ያደርግ የነበረን ጥበቃ አቆመ።
የውጭ ዜና

የትራም አስተዳደር  ለካማላ ሐሪስ ያደርግ የነበረን ጥበቃ አቆመ።

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መንግሥታቸው “ሴክሬት ሰርቪስ” በተባለ ተቋም በኩል ለካማላ ሐሪስ ያደርግ የነበረን ጥበቃ አቆሙ። የቀድሞዋ ምክትል ፕሬዝደንት በአሜሪካ...
Read More
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለተኛውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት አስጀመሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለተኛውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት አስጀመሩ

አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ እንደሚያገናኝ ተስፋ የተጣለበት "ኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ 2025" መገናኛ አምቼ አካባቢ በሚገኘው ጥራት መንደር በይፋ...
Read More
በዛሬው ዕለት በደረሰ የመንገድ ትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው ዕለት በደረሰ የመንገድ ትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ገለጸ።

ዛሬ ከጠዋቱ 12:40 ሠዓት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ሳንሱሲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሠ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ የ3...
Read More
ኢሰብዓዊ ተግባር በመፈፀም ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ያጓደሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ  ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰብዓዊ ተግባር በመፈፀም ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ያጓደሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ  ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው የሚገኙት ምክትል ሳጅን አሸብር ግምጃው እና ረዳት ሳጅን ናትናኤል በላይ የተባሉ የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ...
Read More
አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ በወርቅ ማውጣት እና በሪል እስቴት ዘርፍ መሠማራት እንደሚፈልጉ ገለፁ
የሀገር ውስጥ ዜና

አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ በወርቅ ማውጣት እና በሪል እስቴት ዘርፍ መሠማራት እንደሚፈልጉ ገለፁ

ዳንጎቴ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንቱን ከሲሚኒቶ እና ከማዳበሪያ ባሻገር ለማስፋት እየተዘጋጀ ነው፡፡ የአሊኮ ግሩፕ ሊቀመንበር አሊኮ ዳንጎቴ “የወርቅ እድሎችን እያጤንን ነው፡፡...
Read More
ጆዜ ሞውሪንሆ ከፌኔርባቼ ክለብ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸው ታወቀ፡፡
ስፖርት

ጆዜ ሞውሪንሆ ከፌኔርባቼ ክለብ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸው ታወቀ፡፡

የአዲሱ የውድድር ዘመን የቱርክ ሱፐር ሊግ ከተጀመረ ከስድስት ሳምንታት በኋላ ነው ፖርቹጋላዊው የስንብት ደብዳቤው ዛሬ የደረሳቸው፡፡ በተለይም ደግሞ ከትናንት ወዲያ...
Read More
ሌላ ጥሩ ዕድል አግኝተናል…
ስፖርት

ሌላ ጥሩ ዕድል አግኝተናል…

አትሌት ፋንታዬ በላይነህ ትናንት ምሽት የዙሪክ ዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ በ3000 ሜትር ማሸነፏን ተከትሎ ለቶኪዮ የዓለም ሻምፒዮና በWild Card በቀጥታ ማለፏን...
Read More
በመጨረሻም  ቼልሲ  ጋርናቾን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ተስማማ !
ስፖርት

በመጨረሻም  ቼልሲ  ጋርናቾን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ተስማማ !

አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች አሊሀንድሮ ጋርናቾ በቼልሲ ቤት የሰባት አመት ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት መድረሱ ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ ከዝውውሩ አጠቃላይ 40...
Read More
ለ75 እማወራና አባወራ 33  ሚሊዮን ብር ኢንቨስት በማድረግ የስራ እድል መፍጠሩን ሄኒከን ኢትዮጵያ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ75 እማወራና አባወራ 33  ሚሊዮን ብር ኢንቨስት በማድረግ የስራ እድል መፍጠሩን ሄኒከን ኢትዮጵያ አስታወቀ

ሄኒከን ኢትዮጵያ በሸገር ከተማ ኮዬ- ፈቼ እና በቂሊንጦ ለሚገኙ 75 አባወራና እማወራ የኑሮ ማሻሻያ እና የድጋፍ ፕሮጀክት በዛሬው እለት  አድርጓል።...
Read More
ፈናን ፔይ የዲጅታል ክፍያ ስርዓት በይፋ ስራ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፈናን ፔይ የዲጅታል ክፍያ ስርዓት በይፋ ስራ ጀመረ

በፈናን ፔይ  ሶሉሽንስ አክሲዮን ማህበር የበለፀገውና  በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የተሰጠው ፈናን ፔይ የዲጅታል ክፍያ ስርዓት በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል ፈናን...
Read More
ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ ስያሜውን ወደ “ሽረ ምድረገነት እግር ኳስ ክለብ” እንደቀየረ አሳወቀ ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ ስያሜውን ወደ “ሽረ ምድረገነት እግር ኳስ ክለብ” እንደቀየረ አሳወቀ ::

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔር እና ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስያሜዎችን የሚጠቀሙ ክለቦች ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ ባወጣው መመሪያ መሠረት ስሑል ሽረ ቀዳሚው...
Read More
ኢትዮጵያ በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመች

ስምምነቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በዳንጎቴ ኢንደስትሪ ኩባንያ መካከል ተፈርሟል፡፡ 2.5 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ፈሰስ...
Read More
በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የ9 ሰው ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ ‎በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ በጫራቃ እና...
Read More
ኪም ጆንግ ኡን፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ሌሎችመሪዎች በቻይና የመከላከያ በዓል ላይ ሊገኙ ነው
የውጭ ዜና

ኪም ጆንግ ኡን፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ሌሎችመሪዎች በቻይና የመከላከያ በዓል ላይ ሊገኙ ነው

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በሚቀጥለው ሳምንት በቤጂንግ በሚካሄደው የመከላከያ ትርኢት በዓል ላይ እንደሚታደሙ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።...
Read More
ግሪምስቢ ታውን ማንችስተር ዩናይትድን ከካራባኦ ካፕ ውድድር አሰናበት !
ስፖርት

ግሪምስቢ ታውን ማንችስተር ዩናይትድን ከካራባኦ ካፕ ውድድር አሰናበት !

ማንችስተር ዩናይትድ ከገሪምስቢ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ጨዋታሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ግሪምስቢ ታውን...
Read More
1 … 72 73 74 75 76 … 363