ዜና

በኢትዮጲያ ግዙፍ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ተመረቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጲያ ግዙፍ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ተመረቀ።

የኢትዮጲያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የአውሮፕላን ጥገና ወርክሾፕን ጨምሮ ፥ ዘመናዊ መጋዘንን አስመርቋል። አየር መንገዱ ይህንን ዘመናዊ ልዩ ልዩ የአውሮፕላን...
Read More
የአሜሪካ ጦር ኃይሎችን የረዱ አፍጋኒስታናውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሊደረጉ ነው ተባለ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር ኃይሎችን የረዱ አፍጋኒስታናውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሊደረጉ ነው ተባለ

የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ ኃይሎች ጋር አብረው የሠሩ አፍጋኒስታናውያን ወደ አሜሪካ እንዲዛወሩ የረዳውን ቁልፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ እያፈረሱ ነው ሲል...
Read More
ከህግ ባሻገር ለባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የሀገር ሽማግሌዎችና የባህል ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከህግ ባሻገር ለባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የሀገር ሽማግሌዎችና የባህል ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡

ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች እየተበረዙ በመሆኑ ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባልም ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ቀና አመለካከት ያለው በመሆኑ...
Read More
የአይን ብሌን የሚሰበስቡ ባለሙያዎች ቁጥር እጅግ አነስተኛ መሆናቸው ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአይን ብሌን የሚሰበስቡ ባለሙያዎች ቁጥር እጅግ አነስተኛ መሆናቸው ተገለፀ፡፡

እንደ ሀገር በጅማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ 3 ባለሙያዎችን ጨምሮ የአይን ብሌን የሚሰበስቡ 9 ባለሙያዎች ብቻ መኖራቸውን የኢትዮጲያ ደም እና ህብረ...
Read More
ወደ ትግራይ ክልል የሚገባዉ ነዳጅ ከሁለት ቦቴ አይበልጥም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ትግራይ ክልል የሚገባዉ ነዳጅ ከሁለት ቦቴ አይበልጥም ተባለ

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የትግራይ ክልል ንግድና ኤክስፖርት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ተኸልሽ ገ/ህይወት፤ ወደ ክልሉ የሚገባዉ ነዳጅ ከሁለት...
Read More
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኑክሌር ማበልጸጉ እንደሚቀጥል ገልጸው ለውይይት ግን በራቸው ክፍት መሆኑን አሳወቁ
የውጭ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኑክሌር ማበልጸጉ እንደሚቀጥል ገልጸው ለውይይት ግን በራቸው ክፍት መሆኑን አሳወቁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ኑክሌር ማበልጸጉን መቀጠል ‹‹የሀገር ኩራት›› ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ቴህራን ባለፈው...
Read More
በጥቅምት ወር ላይ ለሚካሄደው የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 81 እጩዎች እንደሚወዳደሩ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በጥቅምት ወር ላይ ለሚካሄደው የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 81 እጩዎች እንደሚወዳደሩ ተገለጸ

በቅርቡ የስልጣን ሽግሽግ ያደረጉትን ፖል ቢያን ለመፎካከር 81 እጩዎች በተቀመጠው ቀነ ገደብ ለካሜሩን ምርጫዎችን የማደራጀት ኃላፊነት ለተሰጠው ብሄራዊ አካል አመልክተዋል።...
Read More
ኒጀር በ5 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ ላይ በዋለው የከበረ ድንጋይ ላይ ምርመራ ከፈተች።
የውጭ ዜና

ኒጀር በ5 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ ላይ በዋለው የከበረ ድንጋይ ላይ ምርመራ ከፈተች።

የኒጀር ባለስልጣናት በቅርቡ በሀገሪቱ አጋዴዝ ክልል በሚባል ቦታ በተገኘ የከበረ ድንጋይ ሽያጭ ላይ ምርመራ መክፈታቸዉን ገልጸዋል። ባለስልጣናቱ ይህ የተገኘው የሰማይ...
Read More
የባንግላዴሽ አየር ሃይል አውሮፕላን በኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከስክሶ ቢያንስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

የባንግላዴሽ አየር ሃይል አውሮፕላን በኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከስክሶ ቢያንስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በዋና ከተማዋ ዳካ ውስጥ የአየር ኃይሉ የስልጠና አውሮፕላን በኮሌጅ ግቢ ውስጥ በመከስከሱ ህይወታቸዉ ካለፈዉ ዉስጥ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ሲሆኑ፤ ከ50 በላይ...
Read More
የኬኒያ እዉቁ የማህበረሰብ አንቂ ብዙዎችን ለህልፈት በዳረገዉ የህዝብ ተቋሞ በሽብርተኝነት መያዙ ተገለጸ
የውጭ ዜና

የኬኒያ እዉቁ የማህበረሰብ አንቂ ብዙዎችን ለህልፈት በዳረገዉ የህዝብ ተቋሞ በሽብርተኝነት መያዙ ተገለጸ

ኬኒያዊዉ አክቲቪስት ቦኒፌስ ምዋንጊ፤ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በኬኒያ መንግስትን ተቃዉመዉ ሰልፍ የወጡትን ዜጎች አነሳስቷል በሚል በሽብርተኝነት መያዙ ተገልጿል፡፡ በዚህ...
Read More
ወደ ሰሜን ሱዳን ለማለፍ ሲሞክሩ የነበሩ ከ17 በላይ ተፈናቃዮች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ወደ ሰሜን ሱዳን ለማለፍ ሲሞክሩ የነበሩ ከ17 በላይ ተፈናቃዮች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡

ከሰሜን ዳርፉር ግዛት ወደ ሰሜናዊ ግዛት አድ ዲባ ሲጓዙ የነበሩ 17 ሱዳናውያን ተፈናቃዮች በረሀ ውስጥ ህይወታቸዉ ማለፉን የሰሜን ሱዳን ሰብዓዊ...
Read More
በመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ 5 አባላት ህይወት አለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ 5 አባላት ህይወት አለፈ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ውልሽር በሚባል አካባቢ ትናንት ምሽት 4:00 ገደማ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት...
Read More
በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ አልተመለሱም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ አልተመለሱም ተባለ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በትግራይ ክልል የማህበራዊና የመልሶ ማቋቋም ኃላፊ አቶገብረስላሴ ታረቀ፤ አብዛኞቹ ተፈናቃዮች ከምዕራብ ትግራይ፣ በኤርትራ ሰራዊት ከተያዙት አካባቢዎች፣ከሰሜን...
Read More
በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተጠቆመ
የሀገር ውስጥ ዜና

በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተጠቆመ

በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን እና መካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር...
Read More
“ጣቢያው ባለቤት ያለው አይመስልም፤ የህልውናው ጉዳይ አሳስቦናል” የድርጅቱ ጋዜጠኞች
የሀገር ውስጥ ዜና

“ጣቢያው ባለቤት ያለው አይመስልም፤ የህልውናው ጉዳይ አሳስቦናል” የድርጅቱ ጋዜጠኞች

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሠራተኞች የተቋሙ ህልውና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናገሩ፡፡አጠቃላይ የተቋሙ እንቅስቃሴ በመዳከሙና ህልውናው አሳሳቢ በመሆኑ ቀጣይ ዕጣ...
Read More
ከ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ

4.1 ሚሊየን የሚሆኑ ከድህነት ወለል በታች ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አገልግሎቱ አስታዉቋል፡፡ በ2017 በጀት ዓመት ከ13.67 ሚሊየን በላይ...
Read More
ሊቨርፑሎች የኢንትራክት ፍራንክፈርቱን አጥቂ ሁጎ ኤኬቲኬን በ80 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ተቃርቧል።
ስፖርት

ሊቨርፑሎች የኢንትራክት ፍራንክፈርቱን አጥቂ ሁጎ ኤኬቲኬን በ80 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ተቃርቧል።

ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት መጨረሻ ዝውውሩን ለመጨረስ ፍላጎት እንዳለው በርካታ ምንጮች ጠቁመዋል። ኒውካስትል ለኤኬቲኬ ያቀረበው £70m በኢንትራክት ፍራንክፈርት ውድቅ የተደረገ ሲሆን...
Read More
የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጌ እየሰራሁ ነው ገዳ ባንክ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጌ እየሰራሁ ነው ገዳ ባንክ፡፡

ገዳ ባንክ እንደ ባንክ ወደ ዘርፉ ከተቀላቀለ ሁለት አመት እንዳለፈዉ የገለጸ ሲሆን በዋናነትም፣በቴክኖሎጂ፣በሳይበር ደህንነት፣ቅርንጫፎችን በማስፋፋት እና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ጋር ግንኙነትን...
Read More
ሀገራዊ ፓርቲ ለመሆን በስድስት ክልሎች የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብን የሚያስገድደዉ አዋጅ ፀድቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ፓርቲ ለመሆን በስድስት ክልሎች የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብን የሚያስገድደዉ አዋጅ ፀድቋል።

በዛሬዉ እለት የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን አካሂዷል። የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር...
Read More
በማይናማር በአጋቾች እጅ ከሚገኙ 42 ኢትዮጵያውያን መካከል አንድ ሰው ራሱን እንዳጠፋ ተገለፀ።
የውጭ ዜና

በማይናማር በአጋቾች እጅ ከሚገኙ 42 ኢትዮጵያውያን መካከል አንድ ሰው ራሱን እንዳጠፋ ተገለፀ።

‎በማይናማር በ3 ካምፕ ውስጥ 42 ኢትዮጵያውያን ታግተው የአካል ጉዳት እየደረሰባቸው እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን የታጋች ወላጆች አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ...
Read More
1 … 81 82 83 84 85 … 363