ዜና

ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ

በ2017/18 ዓ.ም የምርት ዓመት ወደ ሀገር ውስጥ ከገባው የማዳበሪያ ምርት ከ11 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ በድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ...
Read More
ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡

የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም...
Read More
ተቋራጮችና የተቋራጭ አማካሪዎች ምዘና እና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋራጮችና የተቋራጭ አማካሪዎች ምዘና እና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተባለ

ከተያዘዉ ዓመት ጀምሮ ዉጤታማና ተወዳዳሪ የሆኑ ተቋራጮችና አማካሪዎች እንዲሁም የመንግስት ፕሮጀክቶች ባለቤቶችን ለመለየት እንዲቻል ምዘናና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተብሏል፡፡ ‹‹የሃገር ዉስጥ...
Read More
የተባበሩት መንግስታት በአለማቀፍ ደረጃ የአደንዛዥ እፅ አጠቃቀም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ መጨመሩን አስታውቋል
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት በአለማቀፍ ደረጃ የአደንዛዥ እፅ አጠቃቀም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ መጨመሩን አስታውቋል

በተባበሩት መንግስታት የአደንዛዥ እፅ እና የወንጀል ፅህፈት ቤት ይፋ እንዳደረገው የአደንዛዥ ዕፅ አጠቃቀም እና ህገወጥ ዝውውር በአለም አቀፍ ደረጃ ታይቶ...
Read More
የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የገጠመውን ችግር ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የገጠመውን ችግር ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ።

የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ከተወዳዳሪነት አንፃር ችግር ገጥሞታል ሲል የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ...
Read More
የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መንግስታቸው ለኔቶ መከላከያ ጦር ወጪ ይልቅ ለሀገራቸው ብሄራዊ ጥቅምና መከላከያ ቅድሚያ እንደሚሰጡ ገለጹ
የውጭ ዜና

የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መንግስታቸው ለኔቶ መከላከያ ጦር ወጪ ይልቅ ለሀገራቸው ብሄራዊ ጥቅምና መከላከያ ቅድሚያ እንደሚሰጡ ገለጹ

የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒ አልባኔስ ይሄንን ያሉት አውስትሊያ ለኔቶ ጦር የምታዋጣውን ገንዘብ ከፍ እንድታደርግ ከአሜሪካ ጫና እየተደረገባት እንደሆነ ከገለጹ በኋላ...
Read More
የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት በበጀት አመቱ እንዲጠናቀቅ ቢታቀድም አለመጠናቀቁ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት በበጀት አመቱ እንዲጠናቀቅ ቢታቀድም አለመጠናቀቁ ተገለፀ

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት 78 በመቶ የሲሚንቶ እጥረት ያጋጥመዉ እንደነበር ሰምተናል። ይህ የደረቅ ወደብ ኘሮጀክት ከፍተኛ መጓተት የተስተዋለበት እንደሆነ...
Read More
አሜሪካ በኢራን ኒውክሌር ይዞታዎች ላይ “ምንም ጠቃሚ ነገር ማሳካት አልቻለችም” ሲሉ አያቶላህ ኻሜኒ ገለጹ።
የውጭ ዜና

አሜሪካ በኢራን ኒውክሌር ይዞታዎች ላይ “ምንም ጠቃሚ ነገር ማሳካት አልቻለችም” ሲሉ አያቶላህ ኻሜኒ ገለጹ።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተፈጸመው ጥቃት ምን እንዳደረሰ “ባልተለመደ መልኩ አጋንነው”አቅርበውታል ሲሉ ኻሜኒ ተችተዋል። ይህንን ማድረግ ያስፈለጋቸው ምክንያት ግልጽ ነበር...
Read More
የአዋሽ – ሃራ ገበያ (ወልዲያ) የባቡር መስመር ኘሮጀክት ስራ በነበረዉ ጦርነት ወደ ኋላ እንዲመለስ ሆኗል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዋሽ – ሃራ ገበያ (ወልዲያ) የባቡር መስመር ኘሮጀክት ስራ በነበረዉ ጦርነት ወደ ኋላ እንዲመለስ ሆኗል ተባለ

በዛሬዉ እለት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ40ኛ መደበኛ ስብሰባው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርትን...
Read More
7ኛው መላው ኢትዮጵያ  ጨዋታ ትግራይ ክልል ላይ ይዘጋጃል።
ስፖርት

7ኛው መላው ኢትዮጵያ  ጨዋታ ትግራይ ክልል ላይ ይዘጋጃል።

ትግራይ ክልል 7ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ የምታስተናግድ ይሆናል። ትናንት  በጅማ በተደረገው ምርጫ 7ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ  ትግራይ ክልል እንድታስተናግድ  ተመርጣለች።...
Read More
2 ሺህ 216 የመንግስት ተሽከርካሪዎች መረጃ ወደ  ኤሌክትሮኒክስ አጠቃቀም ቁጥጥር ስርአት እንዲገባ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

2 ሺህ 216 የመንግስት ተሽከርካሪዎች መረጃ ወደ  ኤሌክትሮኒክስ አጠቃቀም ቁጥጥር ስርአት እንዲገባ ተደረገ

የመንግስት ተቋማት ተሽከርካሪዎች አጠቃቀም ÷ የግዥ ሂደትና አወጋገድን በተመለከተ የሚባክነው ሃብት ለመቆጣጠር የኢ-ፍሊት ትግበራ ስርአት መጀመሩን ሰምተናል። የነዳጅ ወጪ መጠየቅና...
Read More
ከ99 በመቶ በላይ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የአንጎል ዕጢን የሚመረምር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል ይፋ ሆነ፡፡
የውጭ ዜና

ከ99 በመቶ በላይ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የአንጎል ዕጢን የሚመረምር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል ይፋ ሆነ፡፡

የአንጎል ዕጢ በአስቸጋሪ ቦታ ላይ የሚገኝ በመሆኑ የህክምና ሂደቱንም ውስብስብ የደርገዋል፡፡ በጀርመን በርሊን በሚገኙ ተመራማሪዎች ይፋ በሆነው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴሉ...
Read More
መቐል 70 እንደርታ ከኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወደ  ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !!
ስፖርት

መቐል 70 እንደርታ ከኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወደ  ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !!

በየኢትዮጵያ  ፕርሚየር  ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሀ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እዮብ ገብረ ማርያም ባስቆጠረዉ ብቸኛ ግብ መቋለ 70 እንደርታን...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእርዳታ ሃላፊ በዲሞክራቲክ ኮንጎ በግጭት የተጎዱ ማህበረሰቦችን ጎብኝተዋል
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእርዳታ ሃላፊ በዲሞክራቲክ ኮንጎ በግጭት የተጎዱ ማህበረሰቦችን ጎብኝተዋል

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእርዳታ ሃላፊ ቶም ፍሌቸር በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጉብኝታቸውን ያደረጉ ሲሆን በተለይም ግጭት የተከሰተባቸውን የ ሃገሪቱን ምስራቃዊ ክፍሎች...
Read More
የእስራኤል የምድር ኮማንዶዎች ኢራን ውስጥ በድብቅ ይንቀሳቀሱ እንደነበር ተገለጸ
የውጭ ዜና

የእስራኤል የምድር ኮማንዶዎች ኢራን ውስጥ በድብቅ ይንቀሳቀሱ እንደነበር ተገለጸ

የእስራኤል የመከላከያ ሃይሎች ዋና አዛዥ ኢያል ዛሚር እንዳሉት ለ12 ቀናት በዘለቀው ጦርነት የእስራኤል የምድር ኮማንዶ አባላት በኢራን ውስጥ በድብቅ ስራዎችን...
Read More
የኢራን ፓርላማ ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማቆም ድምጽ ሰጥቷል፡፡
የውጭ ዜና

የኢራን ፓርላማ ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማቆም ድምጽ ሰጥቷል፡፡

የፓርላማዉ አፈ-ጉባዔ የኢራን ሰላማዊ የኒውክሌር መርሃ ግብር በፍጥነት መካሄዱን ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ፓርላማዉ ዛሬ ጠዋት ኢራን ከተባበሩት መንግስታት የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ድርጅት...
Read More
6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል።
ስፖርት

6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል።

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሰኔ 10፣ 2017ዓ.ም ጀምረሸ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል። በዚህ ውድድር በርካታ...
Read More
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ

ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና የላቀ አገልግሎት በመስጠት ከአፍሪካ አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል...
Read More
የአሜሪካ ጥቃት የኢራን ኒውክሌር ይዞታዎችን እንዳላወደመ የደህንነት ግምገማ አሳየ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጥቃት የኢራን ኒውክሌር ይዞታዎችን እንዳላወደመ የደህንነት ግምገማ አሳየ

አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት የኒውክሌር ማብላያ ይዞታዎችን እንዳላወደመ የአሜሪካ መከላከያ ማዕከል (ፔንታጎን) የደህንነት ግምገማ አሳየ። ቅድመ ግምገማው ጥቃቱ የኢራንን...
Read More
በዩክሬን መዲና ኪቭ በደረሰ ከባድ የዓየር ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በዩክሬን መዲና ኪቭ በደረሰ ከባድ የዓየር ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል ተባለ፡፡

በዩክሬን መዲና እና አከባቢዉ ላይ ሩሲያ ባደረሰችዉ ከባድ የድሮን እና የሚሳዔል ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ የአከባቢዉ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡...
Read More
1 … 87 88 89 90 91 … 363