ዜና
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አልሸባብ ላይ ጥቃት ማድረሱን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በሱዳን ጥምር መንግስትለማቋቋም የተፈረመውን ቻርተር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ውድቅ ማድረጉን የሱዳን መንግስት እንደሚቀበለው ገለጸ
በኢትዮጲያ የአዞ ስጋ ሽያጭ ሊጀመር ነው፡፡
እናት ባንክ ለአንድ ወር የሚቆይ በዋጋ ቅናሽ የህክምና አገልግሎት አዘጋጅቻለሁ አለ።
በትግራይ ለስነ-አዕምሮ ህክምና የሚረድ መድሀኒቶች እጥረት ተከስቷል።
መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጲያ በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ የወንጌል መርሃግብር ሊካሄድ ነዉ፡፡
6.5 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተጓጉዞ ወደ ሀገር ገብቷል ተባለ።
ሱዳን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ መሰረተች።
ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንችስተር ዩናይትድ አቻ ተለያየ ቶተንሀም በበኩሉ በአልክማር ተሸንፏል !
የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቱ ከእስር እንዲፈቱ አዘዘ፡፡
የኮሪደር ልማት ባሉ ዘንባባዎች ላይ የተተከሉ መብራቶችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወር እስራት ተቀጣ
እስራኤል ወደጋዛ ሰብዓዊ እርዳታ እዳይገባ ማድረጉዋ የፍልስጤምን ሉአላዊነት የሚጋፋ ነው ስትል ደቡብ አፍሪካ አስታወቀች
ከ7 ቢልዮን ብር በላይ ንብረት ከውድመት አድኛለሁ።
ብሔራዊ መታወቂያ ያልያዘ ተማሪ በቀጣይ ትምህርት ቤት አይመዘገብም ተባለ።
ዘለንስኪ ለብራሰልሱ የመሪዎች ጉባኤ በዝግጅት ላይ እያሉ የሩሲያው ሚሳኤል በትውልድ ከተማቸው ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተነገረ ፡፡
ክልሎች መክፈል ለማይችሉ የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ድጎማ እንዲያደርጉ በህግ እንደሚገደዱ ተገለጸ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ካደረገባቸው ማደያዎች ውስጥ 40 በመቶ ማደያዎች ከተቀመጠው የሊትር መጠን በታችች ሲሸጡ ተገኝተዋል ተባለ፡፡
ቻይና ለማንኛውም ጦርነት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡
62 ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ የእግድ ትዕዛዝ ተላለፈ::
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሊቨርፑል ፣ኢንተር ሚላን፣ ባርሴሎና እና ባየር ሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን መርታት ችለዋል።
