ዜና

የአልሸባብ ወታደራዊ መሪ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡
የውጭ ዜና

የአልሸባብ ወታደራዊ መሪ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት ሰኞ ዕለት እንዳስታወቀዉ 41 የአልሸባብ ቡድን አባላት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡ ፍርዱ ከተላለፋቸው መካከል የወታደራዊ መሪዉ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል...
Read More
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ጸጥ ለማሰኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠቀማቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ጸጥ ለማሰኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠቀማቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሰላማዊ ተቃዉሞችን የሚያቀርቡ ፓለቲከኞችን እንዲሁም ጋዜጠኞችን ያለ ፍርድ ለማሰር ተጠቅሞበታል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገልጿል፡፡ በአማራ...
Read More
37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ በሶማሊያ መንግስት በኩል የቀረበው ውንጀላ ኢትዮጵያ ለእንግዶች ያደረገችውን...
Read More
51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ ነው ተባለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ ነው ተባለ::

የ51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል። ይህን ያለው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው...
Read More
የዳሸን ባንክ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የዳሸን ባንክ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ::

የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት ያገለገሉትን አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ በዳይሬክተሮች...
Read More
የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ በእስር ቤት ውስጥ መሞታቸው ተገለፀ፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ በእስር ቤት ውስጥ መሞታቸው ተገለፀ፡፡

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ ለዓመታት በቆዩበት የአርክቲክ እስር ቤት ዛሬ አርብ ህይወታቸው ማለፉን የሩሲያ የፌደራል ማረሚያ ቤት አስታውቋል። የሩሲያ...
Read More
የግሪክ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፍ አዋጅን አፀደቀ
የውጭ ዜና

የግሪክ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፍ አዋጅን አፀደቀ

የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ርምጃውን በጥብቅ አውግዛለች የግሪክ ፓርላማ ትናንት ሐሙስ ባካሄደው ጉባኤ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው ጥንዶች እንዲጋቡ የሚፈቅደውን ረቂቅ ደግፎ...
Read More
37ኛውን የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

37ኛውን የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

ጉባዔውን ለመዘገብ ከመላው ዓለም ከ500 በላይ ጋዜጠኞች ይገኛሉ ተብሏል። በመጭው ቅዳሜ እና እሁድ የሚካሄደውን 37ኛውን የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የተለያዩ...
Read More
የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።...
Read More
በ”ያ ቴሌቪዥን” በተከሰተዉ የእሳት አደጋ ከ10 እስከ 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ”ያ ቴሌቪዥን” በተከሰተዉ የእሳት አደጋ ከ10 እስከ 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል ተባለ፡፡

በ"ያ ቴሌቪዥን"በደረሰ የእሳት አደጋ ከውጪ የገቡ ዘመናዊ የሚዲያ ቁሶች ከ10 እስከ 15ሚሊዮን የሚገመት ንብረት ሙሉ በሙሉ መውደሙን ጣቢያዉ በሰጠዉ መግለጫ...
Read More
የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ዜጎቻቸዉ ብዙ ልጆች እንዲወልዱ አሳሰቡ፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ዜጎቻቸዉ ብዙ ልጆች እንዲወልዱ አሳሰቡ፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ዜጎች ብዙ ልጆችን እንዲወልዱ በድጋሜ አሳስበዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ የሩሲያን ህልዉና ለማስጠበቅ የህዝብ ቁጥራችንን ማሳደግ ይገባል ሲሉ...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሰባት ቀናት ተቋርጦ የነበረው ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሰባት ቀናት ተቋርጦ የነበረው ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአርባምንጭ ዲሲትሪክቲ ዳይሬክተር አቶ ገረመው ወንድሙ ለኢቲዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ብልሉ የተቋረጠዉ ኤልክትሪክ ተመልሷል ፡፡ በዞኖቹ የኤሌክትሪክ...
Read More
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞ ምዝገባ በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞ ምዝገባ በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል።

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊት የመመዝገቢያ መስፈርቱን ማሟላት አለባቸው። በተቀመጠው የጊዜ ገድብ ውስጥም መምዝገብ አለባቸው።ምዝገባዉ የሚከናወነዉ በበይነመርብ /Online Registration...
Read More
በአዲስ አበባ ያልተፈቀደ አገልገሎት ሲሰጡ በተገኙ 125 ማሳጅ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ያልተፈቀደ አገልገሎት ሲሰጡ በተገኙ 125 ማሳጅ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

ባለፉት ስድስት ወራት በመዲናዋ ከተቀመጠው የአገልግሎት ደረጃ ዉጪ አገልግሎት ሲሰጡ በተገኙ 125 ማሳጅ ቤቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ምግብና...
Read More
የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡

በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ...
Read More
ሶማሊያ በዋና ከተማዋ የፊት ማስኮች እንዳይደረጉ ከለከለች፡፡
የውጭ ዜና

ሶማሊያ በዋና ከተማዋ የፊት ማስኮች እንዳይደረጉ ከለከለች፡፡

ሶማሊያ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ምክንያት የፊት ማስኮች እንዳይደረጉ አዛለች፡፡ የሞቃዲሾ ከተማ አስተዳደር ቃል አቀባይ ሳላህ ዲሄሪ በከተማዋ...
Read More
የሶማሊላንድ ሕግ አውጪዎች ከኢትዮጵያ ጋር የተፈረመዉን ቀይ ባህርን በሊዝ የመጠቀም ስምምነት ዉድቅ አደረጉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊላንድ ሕግ አውጪዎች ከኢትዮጵያ ጋር የተፈረመዉን ቀይ ባህርን በሊዝ የመጠቀም ስምምነት ዉድቅ አደረጉ፡፡

ስምምነቱ ‹‹ህጋዊ ያልሆነ›› እንዲሁም የሶማሊላንድን ‹‹አንድነት የሚጎዳ›› ነዉ ሲሉ የፓርላማ አባላቱ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ የሶማሊላንድ ፓርላማ አባላት በጋራ ባወጡት መግለጫ ቀይ...
Read More
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአየር ንብረት ለዉጥ ላይ እንዲያተኩር ተጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአየር ንብረት ለዉጥ ላይ እንዲያተኩር ተጠየቀ

የባለ ብዙ ባለድርሻ አካላት ቡድን በአዲስ አበባ ከመከረ በኋላ ህብረቱ በአየር ንብረት አስተዳደር ላይ ያለዉን ስርዓት እንዲያጠናክር ምክረ ሀሳቦችን አቅርቧል።...
Read More
የአገው ብሄራዊ ሸንጎ የክልሉ መንግስት ለሠላም ያለው ቁርጠኝነት አነስተኛ ነው አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአገው ብሄራዊ ሸንጎ የክልሉ መንግስት ለሠላም ያለው ቁርጠኝነት አነስተኛ ነው አለ

ፓርቲውን የሚወክል ከክልሉ መንግስት ጋር የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት አለመኖሩንም የአገው ብሄራዊ ሽንጎ ምክትል ሊቀመንበር ተናግረዋል ። በአካባቢው የዞን ከተሞች...
Read More
ፑቲን ከትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፑቲን ከትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ። ባይደን የበለጠ ልምድ ያላቸው እና ሊገመት የሚችል ባህርይ...
Read More