ዜና
የሁቲዎች የተቀናጀ ግስጋሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ዋሽንግተን ለሪያድ ድጋፍ ስትነሳ ለንደን ደግሞ “አለሁ” ብላለች
በከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀ
ፓኪስታን በሰነዘረችው የአየር ጥቃት በአፍጋኒስታን የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
በአዲስ ምዕራብ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ብልሽት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ
52 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ስርአት ዉስጥ ባለመግባታቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ ቢነገራቸዉም፤ ተቋማቱ ከዘርፉ አለመዉጣታቸዉ ተነገረ
በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከ1 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን የምገባ መርሃ-ግብር ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ምገባ ኤጀንሲ ገለጸ።
2ኛው ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ ውድድር መስከረም 21 ቀን በቢሾፍቱ ከተማ ሊካሄድ ነው
የጉበት በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለው አህጉራዊና ሀገራዊ ጥረት ተጠናክሩ መቀጠሉ ተገለጸ
በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ የዉሃ አካላት አስተዳደር ዙሪያ ይመክራል የተባለ የአፍሪካ የዉሃ ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነዉ
ሊባኖስ፣ ዮርዳኖስ እና ፈረንሳይ ለሊባኖስ ጦር የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር እና የእስራኤልን ጥቃት ለማስቆም ተወያዩ
የዳሽን ባንክ እና ቪዛ የ5 ዓመት ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት አደረጉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ላለፉት 10 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይል ሳያገኙ የቆዩ ከ5 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞችን የኃይሉ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
አሜሪካ ለኢራን ከፍተኛ መሪዎች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉ ቪዛ ፈቀደች
የተቀናጀ የህፃናት እድገት ማዕከል ተመረቀ
ማህሙድ አባስ የአሜሪካን የመግቢያ ቪዛ ለሁለተኛ ጊዜ ተከለከሉ
በኢትዮጵያ ሰነደ ሙአለነዋዮች ገበያ የዜጎችና የባለሀብቶች ተሳትፎ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ
የየመኑ ኃይሎች ሁቲዎችን ኢላማ አድርገዋል ተባለ
በሳዑዲ የነዳጅ መስመር ላይ ያለው ሥጋት በመቀነሱ የብሬንት ዋጋ ወረደ
የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ጆንሰን የኢራን የኒዩክሌር ሥጋት «እልባት አግኝቷል» አሉ
እንደ መሬት መሸንራተት እና ናዳ ያሉ ክስተቶች በመንገድ ግንባታ ላይ እክል መሆናቸዉ ተገለፀ
