ዜና

በሱዳን ካርቱም መከላከያ ሚንስቴር ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት የተካሄደውን ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ተቋዋሚዎች አደባባይ ወጥተዋል፡፡

የውጭ ዜና

በሱዳን ካርቱም መከላከያ ሚንስቴር ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት የተካሄደውን ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ተቋዋሚዎች አደባባይ ወጥተዋል፡፡

በሺዎች የሚቆጠሩ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ ሰልፈኞች እ.ኤ.አ. ሰኔ 3 ቀን 2019 ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት የተካሄደውን ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት በማስመልከት...

Read More

እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች የባልዳራስ አመራሮች በምርጫ ሊሳተፉ ነው።

የሀገር ውስጥ ዜና

እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች የባልዳራስ አመራሮች በምርጫ ሊሳተፉ ነው።

የባልደራስ አመራሮች በዘንድሮው ምርጫ እንዲሳተፉ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ እያስፈፀምኩ ነው ሲል ምርጫ ቦርድ ፍርድ ቤት ቀርቦ አስረድቷል ። ዛሬ ችሎት...

Read More

ሩሲያ የበይነ-መረብ ኩባንያዎች ቢሮዋቸውን በሀገሪቱ እንዲከፍቱ የሚያስገድድ ህግ አወጣች

የውጭ ዜና

ሩሲያ የበይነ-መረብ ኩባንያዎች ቢሮዋቸውን በሀገሪቱ እንዲከፍቱ የሚያስገድድ ህግ አወጣች

ከሰሞኑን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ታላላቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን የሚገድቡ ደንብ እና ሕግጋትን ሲያወጡ ቆይተዋል፡፡ የሩሲያ ህግ አውጪዎችም የውጪ ሀገር...

Read More

ከ 25 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀው የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 25 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀው የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል የስፔሻሊቲ ሰርቪስ ማእከል የማስፋፊያ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችለውን የመሰረት ድንጋይን በዛሬው እለት አስቀምጧል። ከተመሰረተ አስራ ስድስት ዓመታትን...

Read More

ወጋገን ባንክ በወጋገን ይቆጥቡ ይሸለሙ በሚል ላካሄደዉ የሎተሪ እጣ መርሀ-ግብር አሸናፊዎች ሽልማታቸዉን ዛሬ አስረክቧል፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

ወጋገን ባንክ በወጋገን ይቆጥቡ ይሸለሙ በሚል ላካሄደዉ የሎተሪ እጣ መርሀ-ግብር አሸናፊዎች ሽልማታቸዉን ዛሬ አስረክቧል፡፡

ባንኩ ከጥቅምት አንድ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲያከናዉነዉ ለቆየዉ የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ-ግብር ነዉ ሽልማቱን የሰጠዉ፡፡ በዚህም መሰረት...

Read More

በሶማሌ ክልል በግመል እንስሳት ላይ ምንነቱ ያልታወቀ አዲስ ወረርሽኝ መታየቱ ተገለጸ።

የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል በግመል እንስሳት ላይ ምንነቱ ያልታወቀ አዲስ ወረርሽኝ መታየቱ ተገለጸ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ በግመል ላይ የታየው ምንነቱ በደንብ ያልታወቀ ወረርሽኝ መከሰቱን የሶማሌ ክልል የአርብቶ አደርና ገጠር ልማት ቢሮ ኃላፊ...

Read More

የአሜሪካ ተቋማት በኢትዮጵያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ።

የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ተቋማት በኢትዮጵያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ዴቪድ ሬንዝ በተመራ የሴኔቱ ተመራጭ የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...

Read More

የግብፅ የነዳጅ አገልግሎት መርከብ በቀይ ባህር ውስጥ ሰጠመች

የውጭ ዜና

የግብፅ የነዳጅ አገልግሎት መርከብ በቀይ ባህር ውስጥ ሰጠመች

አንድ የግብፅ ካፒቴን ህይወቱ አልፏል ፣ አንድ መሐንዲስ እስካሁን አልተገኘም ፣ 11 ሰዎች ደግሞ በህይወት መትረፍ ችለዋል፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ መርከቧ...

Read More

ዘምዘም ባንክ በዛሬው ዕለት ስራ መጀመሩን አስታወቀ

የሀገር ውስጥ ዜና

ዘምዘም ባንክ በዛሬው ዕለት ስራ መጀመሩን አስታወቀ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከወለድ ነፃ ባንክ የሆነው ዘምዘም ባንክ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራ ጀምሯል ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ መሊካ...

Read More

የእስራኤል ተቃዋሚ ፖርቲዎች ጥምር መንግስት ለመመስረት ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡

የውጭ ዜና

የእስራኤል ተቃዋሚ ፖርቲዎች ጥምር መንግስት ለመመስረት ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡

ይህ አዲሱ የእስራኤል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስምምነትም የቤኒያሚን ኔታንያሁን የ 12 ዓመታት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ዘመን ማብቂያ አድርጎታል፡፡ የየሽ አቲድ ፓርቲ መሪው...

Read More

የእርስ በእርስ ግጭትን ይቀሰቅሳል የተባለው የቡሀሪ ጽሁፍ ከትዊተር ላይ እንዲጠፋ ተደርጓል፡፡

የውጭ ዜና

የእርስ በእርስ ግጭትን ይቀሰቅሳል የተባለው የቡሀሪ ጽሁፍ ከትዊተር ላይ እንዲጠፋ ተደርጓል፡፡

ትዊተር ይህንን ያደረኩት ፕሬዝዳንቱ የተቀመጠውን ህግ በመተላለፋቸው ነው ብሏል፡፡ የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ሙሀሙዱ ቡሀሪ “….ሰርጎ ገቦች እና ወንጀለኞችን በማገዝ ሀገሪቱን ለማፍረስ...

Read More

ቻይና ለአለም ሀገራት የለገሰችው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ቁጥር 350 ሚሊዮን ዶዝ ሆኗል

የውጭ ዜና

ቻይና ለአለም ሀገራት የለገሰችው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ቁጥር 350 ሚሊዮን ዶዝ ሆኗል

ቻይና በውጭ ጉዳይ ጽ/ቤት ቃል አቀባይዋ በኩል እንዳስታወቀችው፤ እስካሁን ድረስ ለቫይረሱ መድሃኒት የሚሆን ለአለም ሀገራት ያበረከተቻቸው የክትባቶች ቁጥር ከ350 ሚሊዮን...

Read More

የከተማ አስተዳደሩ ለቅርስ እንክብካቤና ጥገና የሚያስፈልገዉን በጀት ባለመልቀቁ ታሪካዊ ቅርሶች አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ

የሀገር ውስጥ ዜና

የከተማ አስተዳደሩ ለቅርስ እንክብካቤና ጥገና የሚያስፈልገዉን በጀት ባለመልቀቁ ታሪካዊ ቅርሶች አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ

የከተማው ባህል ፤ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እንዳለው የቅርስ ጥገና በጀት ስላልተለቀቀልኝ ጥገና ማድረግ አልቻልኩም፤ በዚህም የተነሳ በከተማ አስተዳደሩ ይዞታ ስር...

Read More

ኢስሃቅ ሄርዞግ የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመረጡ

የውጭ ዜና

ኢስሃቅ ሄርዞግ የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመረጡ

በእስራኤል ፖለቲካ ዉስጥ ስማቸዉ በቀዳሚነት የሚቀመጠዉ ኢስሃቅ ሄርዞግ የወቅቱን ፕሬዝዳንት ሪዉቨሊንን በመተካት ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸው ታውቋል፡፡ ሄርዞግ ማሪያም ፔሬትዝን በቀላሉ...

Read More

የ16 ቢሊዮን ብር ብድር ለንግድ ማህበረሰቡ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

የ16 ቢሊዮን ብር ብድር ለንግድ ማህበረሰቡ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እንደተናገሩት፣በሀገሪቱ በአጠቃላይ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን የንግድ ተቋማት ሲኖሩ 632 ሺህ 218 ያህሉ...

Read More

በትግራይ ክልል ያለዉ ችግር የመላው ኢትዮጲያዊያን ችግር በመሆኑ ሁሉም የተቻለዉን ድጋፍ እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ያለዉ ችግር የመላው ኢትዮጲያዊያን ችግር በመሆኑ ሁሉም የተቻለዉን ድጋፍ እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡

የትግራይ ክልል ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ቢሆንም፣ የፌደራል መንግስት እንዲሁም የተለያዩ የሰብዓዊ ተቋማትና የመላው ኢትዮጲያዊን እገዛ...

Read More

ከ90 በመቶ በላይ የእንቦጭ አረም ከጣና ሃይቅ ላይ ቢወገድም አረሙ ባለመቃጠሉ ስጋት መፍጠሩ ተነገረ

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ90 በመቶ በላይ የእንቦጭ አረም ከጣና ሃይቅ ላይ ቢወገድም አረሙ ባለመቃጠሉ ስጋት መፍጠሩ ተነገረ

የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በተደረገዉ ርብርብ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነዉን አረም ማስወገድ ቢቻልም እስካሁን ድረስ ማቃጠል ባለመቻሉ ስጋት እንደፈጠረበት...

Read More

ከጎርፍ በተጨማሪ የክረምት ወቅትን ተከትለዉ የሚከሰቱ አደጋዎች ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን መለየቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

ከጎርፍ በተጨማሪ የክረምት ወቅትን ተከትለዉ የሚከሰቱ አደጋዎች ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን መለየቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ከብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጂንሲ በተገኘ መረጃ መሰረት እስከ ግንቦት 30 ድረስ ዝናቡ ይቀጥላል ብሏል፡፡ ክልሎችም የቀድመ ዝግጅት ከማድረግ በተጨማሪ የመከላከል ስራው...

Read More

ቱሪዝም ኢትዮጵያ‹ የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ( land of origin) › አምባሳደር እየመለመልኩ ነው አለ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

ቱሪዝም ኢትዮጵያ‹ የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ( land of origin) › አምባሳደር እየመለመልኩ ነው አለ፡፡

ቱሪዝም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በነበረበው የህግ ማስከበር ዘመቻ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የተፈጠረውን የእይታ ችግር ለማስተካከል ያግዘኝ ዘንድ የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት...

Read More

አሜሪካ የጣለችው የጉዞ ዕገዳ የአማራ ልዩ ኃይልንና የህወሃት አባላትን እንደሚያካትት አስታወቀች፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ የጣለችው የጉዞ ዕገዳ የአማራ ልዩ ኃይልንና የህወሃት አባላትን እንደሚያካትት አስታወቀች፡፡

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እንዳስታወቀው አገሪቱ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ ክልከላ፣ የአሁንና የቀድሞ የኢትዮጵያም ሆነ የኤርትራ ባለስልጣትን ጨምሮ የህወሃትና የአማራ...

Read More