ዜና

የፌስቱላ ህመም የሚያደርሰዉን የስነልቦና እና ማህበራዊ ጫና ለመቀነስ ስራዎች እየሰራ መሆኑን ሀምሊን ፌስቱላ ገለፀ
ጤና

የፌስቱላ ህመም የሚያደርሰዉን የስነልቦና እና ማህበራዊ ጫና ለመቀነስ ስራዎች እየሰራ መሆኑን ሀምሊን ፌስቱላ ገለፀ

ከፊስቱላ ህክምና በኋላ እናቶችን በኢኮኖሚ የማቋቋምና ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል ተብሏል። የፊስቱላ ህመም የገጠማቸው እናቶች ከህክምናው ባሻገር ከሚደርስባቸው...
Read More
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በማዕድን ቁፋሮ ቦታ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የሟቾች ቁጥር ከ200 በላይ መድረሱ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በማዕድን ቁፋሮ ቦታ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የሟቾች ቁጥር ከ200 በላይ መድረሱ ተገለጸ

በምሥራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኝ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የሟቾች ቁጥር ከ200 በላይ መድረሱን የአገሪቱ መንግሥት አስታውቋል።...
Read More
በገጠሪቷ ኢትዮጵያ የሴቶችን የመሬት ባለቤትነት 28 በመቶ ማድረስ ተችሏል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በገጠሪቷ ኢትዮጵያ የሴቶችን የመሬት ባለቤትነት 28 በመቶ ማድረስ ተችሏል ተባለ

ይህ የተባለዉ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለምአቀፉን የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በዛሬዉ ዕለት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መገለጫ ላይ...
Read More
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋዘን ደረሰኝ አማካኝነት ወደ ሁለት ቢሊየን ብር የሚጠጋ ብድር እንዲመቻች ማድረጉን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋዘን ደረሰኝ አማካኝነት ወደ ሁለት ቢሊየን ብር የሚጠጋ ብድር እንዲመቻች ማድረጉን ገለጸ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአርሶ አደሮችን፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን እና የአቀናባሪዎችን የፋይናንስ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እየተገበረ ያለው የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎት ሥርዓት...
Read More
በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት የኩርድ ቡድኖች ጥምረት በመፍጠር ጦርነት አወጁ
የውጭ ዜና

በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት የኩርድ ቡድኖች ጥምረት በመፍጠር ጦርነት አወጁ

በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት ታዋቂ የኩርድ የፖለቲካ እና የታጠቁ ቡድኖች፣ ለአሥርተ ዓመታት የነበራቸውን ልዩነት ወደ ጎን በመተው ታሪካዊ የተባለለትን የአንድነት ስምምነት...
Read More
ከእስራኤል ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉት የቀድሞው የኢራን የስለላ ኃላፊ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
የውጭ ዜና

ከእስራኤል ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉት የቀድሞው የኢራን የስለላ ኃላፊ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢራን የቀድሞውን የእስላማዊ አብዮታዊ ዘበኛ ኃይል (IRGC) የስለላ ኃላፊ ሆሴን ታኢብን፣ ከእስራኤሉ የስለላ ተቋም ሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ወንጀል...
Read More
ከጸሎት ባሻገር ለሀገር ጤና፤ የጮቤ ገዳም በታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን ግዙፍ የሪፈራል ሆስፒታል ሊገነባ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጸሎት ባሻገር ለሀገር ጤና፤ የጮቤ ገዳም በታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን ግዙፍ የሪፈራል ሆስፒታል ሊገነባ ነው

መንፈሳዊ አገልግሎትን ከዘመናዊ የሕክምና ልማት ጋር ያጣመረው የመካነ ሕይወት ጮቤ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም፤ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ታሪክ አዲስ ምዕራፍ...
Read More
በኳታር የሚገኘው የአል ኡደይድ የአሜሪካ የጦር ሰፈር በኢራን ሚሳዔሎች ተመታ
የውጭ ዜና

በኳታር የሚገኘው የአል ኡደይድ የአሜሪካ የጦር ሰፈር በኢራን ሚሳዔሎች ተመታ

እንደ ኳታር መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ ከሆነ፤ በኳታር ግዛት ውስጥ ሁለት የኢራን ባሊስቲክ ሚሳይሎች ጥቃት ሰንዝረዋል። ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ የወጡ ዝርዝር...
Read More
ኢትዮጵያ የዓድዋን የድል መንፈስ ለዲጂታልና ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ልትጠቀምበት ይገባል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የዓድዋን የድል መንፈስ ለዲጂታልና ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ልትጠቀምበት ይገባል ተባለ

130ኛው የአድዋ ድል በዓል እየተከበረ ባለበት በዚህ ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ የዓድዋን የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት እና የኩራት መንፈስ አሁን ላሉባት የኢኮኖሚና...
Read More
ጤና ሚኒስቴር የጤና ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ እንዲሆኑ አስገዳጅ አሰራሮችን ተግባራዊ እያደረግኩኝ ነዉ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጤና ሚኒስቴር የጤና ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ እንዲሆኑ አስገዳጅ አሰራሮችን ተግባራዊ እያደረግኩኝ ነዉ አለ

በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ጤና ሚኒስቴር አዳዲስ ስትራቴጂዎችንና ፖሊሲዎችን በማውጣት ላይ መሆኑ ገልጿል።...
Read More
በቦሌ በሻሌ ኮንዶሚኒየም ከ6 ሺህ በላይ አባወራዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሌ በሻሌ ኮንዶሚኒየም ከ6 ሺህ በላይ አባወራዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን በቦሌ በሻሌ 40/60 ኮንዶሚኒየም የሚገኙ ከ6 ሺህ በላይ አባወራዎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ፡፡...
Read More
የአሜሪካ እና የኢኳዶር ኃይሎች የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት ዘመቻ ጀመሩ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ እና የኢኳዶር ኃይሎች የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት ዘመቻ ጀመሩ

የአሜሪካ ደቡባዊ ዕዝ ባወጣው መግለጫ፤ የአሜሪካ እና የኢኳዶር ኃይሎች በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ውስጥ "ሽብርተኛ" ተብለው በተፈረጁ ድርጅቶች ላይ ዘመቻ መጀመራቸውን...
Read More
ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂን ለሀገራዊ ብልጽግና እንደ ዋነኛ መሣሪያ ልትጠቀምበት መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂን ለሀገራዊ ብልጽግና እንደ ዋነኛ መሣሪያ ልትጠቀምበት መሆኑ ተገለጸ

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በይፋ በተከፈተውና አፍሪካን የማላቅ ዓላማ ባለው የ'Elevate Africa' ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ፣ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂን ለኢኮኖሚ...
Read More
ኢራን 50 ሰሜን ኮሪያዎችን ትሆናለች- ኔታንያሁ
የውጭ ዜና

ኢራን 50 ሰሜን ኮሪያዎችን ትሆናለች- ኔታንያሁ

በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ግጭት አዲስ መልክ እየያዘ መጥቷል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን ከሰሜን ኮሪያ በበለጠ ለዓለም...
Read More
የመራጮች ምዝገባ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመራጮች ምዝገባ

የጠቅላላ ምርጫ ምዝገባ በሀገር አቀፍ ደረጃ ቦርዱ በሚወስናቸው ቀናት የሚጀመርና የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ቦርዱ የሚመለከታቸውን ክልሎች ሕገ መንግስት ወይም ሌሎች አግባብነት...
Read More
እስራኤል በቴህራን የሚገኘውን የፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት ደበደበች
የውጭ ዜና

እስራኤል በቴህራን የሚገኘውን የፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት ደበደበች

የሟቾች ቁጥር 7መቶ87 ደርሷል በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ወደ ከፍተኛ ደረጃ በተሸጋገረበት በዚህ ወቅት፥እስራኤል በኢራን መዲና ቴህራን በሚገኘው "የመሪዎች ቅጥር...
Read More
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከቡና የወጪ ንግድ 1.47 ቢሊዮን ዶላር አገኘች – ግብርና ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከቡና የወጪ ንግድ 1.47 ቢሊዮን ዶላር አገኘች – ግብርና ሚኒስቴር

በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 600 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ 3 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት የታቀደ ሲሆን ባለፉት ሰባት ወራት 217...
Read More
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
የውጭ ዜና

ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ

በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በተሰጡ መግለጫዎች፦ ፑቲን ለባሕረ ሰላጤው የአረብ አገራት አቻዎቻቸው፣ በመሠረተ ልማቶቻቸው ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ...
Read More
በኢራን እና በአሜሪካ-እስራኤል ጥምረት መካከል ያለው ጦርነት ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል
የውጭ ዜና

በኢራን እና በአሜሪካ-እስራኤል ጥምረት መካከል ያለው ጦርነት ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል

በአሜሪካ፣ በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው መጠነ ሰፊ ጦርነት አራተኛ ቀኑን በያዘበት በአሁኑ ወቅት፣ ግጭቱ ወደ መላው መካከለኛው ምስራቅ እየተስፋፋ...
Read More
ቻይና ለኢራን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ የሚገልጹ ሪፖርቶችን አስተባብላለች
የውጭ ዜና

ቻይና ለኢራን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ የሚገልጹ ሪፖርቶችን አስተባብላለች

ቻይና 70 በመቶ የሚሆነውን የነዳጅ ዘይት ከውጭ ታስገባለች ፡፡ ከግማሽ በላዩ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል ነው የሚቀሳቀሰው ።የሀገሪቱ የነዳጅ ዘይት...
Read More
1 … 40 41 42 43 44 … 363