ዜና

እስራኤል የጋዛን የእርዳታ ማቋራጫ ልትከፈት እንደሆነ ገለጸች
የውጭ ዜና

እስራኤል የጋዛን የእርዳታ ማቋራጫ ልትከፈት እንደሆነ ገለጸች

እስራኤል ሰብዓዊ እርዳታ ቀስ በቀስ እንዲገባ ለማድረግ የጋዛን የዕርዳታ መስመር እንደገና እንደምትከፍት ተናግራለች፡፡ እስራኤል በኢራን ላይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች እና አሜሪካንና...
Read More
ከእስራኤል ጋር የተደረገው ስምምነት እና ክልላዊ አለመረጋጋት በሶማሊላንድ የበርበራ ወደብ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል ተባለ
የውጭ ዜና

ከእስራኤል ጋር የተደረገው ስምምነት እና ክልላዊ አለመረጋጋት በሶማሊላንድ የበርበራ ወደብ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል ተባለ

ሶማሊላንድ በእስራኤል እውቅና ማግኘቷ ለበርበራ ወደቧ ትልቅ ጥቅም እንደሚኖረው ትናገራለች። ነገር ግን በክልሉ ሚሳዔሎች እየተተኮሱ ባለበት በአሁኑ ወቅት ወደቡ የጥቃት...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 9 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸዉን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡‎‎ባለፈው ሳምንት...
Read More
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በሰብአዊ መብት ላይ ችግሮች እየፈጠረ እንዳለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በሰብአዊ መብት ላይ ችግሮች እየፈጠረ እንዳለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ

ኮሚሽኑ በተለይም ከጥላቻ ንግግር እና መሠል ድርጊቶች ጋር በተያያዘ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰብዓዊ መብቶች ላይ ችግሮች ሊፈጥር ስለመቻሉ ገልጿል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ...
Read More
ትራምፕ የውሸት ዜና ሰለባ ሆነዋል ተባለ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የውሸት ዜና ሰለባ ሆነዋል ተባለ

የኢራን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት እራሳቸው ‹‹የውሸት ዜና ሰለባ ሆነዋል›› ብለዋል። ቴህራን ወደ አሜሪካ ዋና መሬት ሊደርስ...
Read More
በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ የህፃናት ጥቃቶች እየተበራከቱ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ የህፃናት ጥቃቶች እየተበራከቱ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ በስማርት ስልኮችና በኢንተርኔት ተደራሽነት መስፋፋት ምክንያት ህፃናት ለከፍተኛ የ‹‹ኦንላይን››ጥቃት ተጋላጭ እየሆኑ መመጣቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በሚኒስቴሩ የህፃናት...
Read More
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአሜሪካ ጋር ያላቸዉን ግንኙነት ለማሻሻል ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአሜሪካ ጋር ያላቸዉን ግንኙነት ለማሻሻል ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፤የሀገሪቱ የኒውክሌር ባለቤትነት እውቅና ከተሰጠው ፒዮንግያንግ ከዋሽንግተን ጋር ያላትን ግንኙነት ማሻሻል ትችላለች ያሉ ሲሆን፤...
Read More
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ከጦርነት ተመላሾች እና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ሌሎች ላይ ለሚሰሩ 31 ተቋማት ድጋፍ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ከጦርነት ተመላሾች እና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ሌሎች ላይ ለሚሰሩ 31 ተቋማት ድጋፍ አደረገ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ የርክክብ መርሃ-ግብር ዛሬ  የካቲት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት ጋር ፍሬያማ  ውይይት አድርገናል አሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት ጋር ፍሬያማ  ውይይት አድርገናል አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው  እንዳሉት  " ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት...
Read More
በ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 21 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርገው ፕሮጀክት
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 21 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርገው ፕሮጀክት

በአፋር ክልል በአፍዴራና ዳሎል አካባቢ ላሉ የጨውና ፖታሽ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም 21 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን 24 ሰዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ...
Read More
ተጠንቀቁ
የውጭ ዜና

ተጠንቀቁ

በላስቲክ አፍን በመሸፈን የሚደረግ አደገኛና አሳሳች የክብደት መቀነሻ ዘዴ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ወጣቶች አፋቸውን በቀጭን የላስቲክ መጠቅለያ በመሸፈን፣ ምግቡን...
Read More
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከ7መቶ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ማከናወኑን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከ7መቶ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ማከናወኑን ገለጸ

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ7መቶ8 ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል ብሏል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በበጀት ዓመቱ 6...
Read More
የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ ።

ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) እና ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዝዳንቱ...
Read More
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ላይ የሚጣለውን ቅጣት ለመጨመር ቃል ገቡ
የውጭ ዜና

የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ላይ የሚጣለውን ቅጣት ለመጨመር ቃል ገቡ

የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ፤ በተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ላይ የሚጣለውን ከፍተኛ ቅጣት እስከ አስር ዓመት እስራት የሚያደርስ ረቂቅ ሕግ ይፋ...
Read More
“በፍጥነት ጀርመንኛ ካልለመድክ ከደመወዝህ ትቆነደዳለህ”
ስፖርት

“በፍጥነት ጀርመንኛ ካልለመድክ ከደመወዝህ ትቆነደዳለህ”

በልዊዝ ዲያዝ የባየርን ሙኒክ ኮንትራት ጀርመንኛ እንዲያጠና የሚያስገድድ አንቀጽ ተካትቷል ሲል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ጽፏል ። በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ቀናት...
Read More
የፒ.ኤስ.ጂ እና የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ኮከብ ሀኪሚ በመድፈር ወንጀል ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነዉ
የውጭ ዜና

የፒ.ኤስ.ጂ እና የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ኮከብ ሀኪሚ በመድፈር ወንጀል ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነዉ

የፈረንሳዩ የራዲዮ ጣቢያ ፍራንስ ኢንፎ እንደዘገበው፤ የፓሪስ ሴንት ዠርመ ምክትል አምበል አሽራፍ ሀኪሚ በመድፈር ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነዉ፡፡...
Read More
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የማሻሻያ አዋጅ ከብሄራዊ ምርጫ በፊት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የማሻሻያ አዋጅ ከብሄራዊ ምርጫ በፊት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

የዚህ የማሻሻያ አዋጅ ምርጫዉ ከመካሄዱ በፊት ከፀደቀ በምርጫው ላይ የራሱን ጥላ የሚያጠላ እንዲሆን ያደርገዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮምሽን ኮምሽነር...
Read More
በሌጎስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተነሳ የእሳት አደጋ ስድስት ሰዎች ቆሰሉ
የውጭ ዜና

በሌጎስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተነሳ የእሳት አደጋ ስድስት ሰዎች ቆሰሉ

ትናንት በሙርታላ ሙሐመድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት በረራ ለጊዜው ተቋርጦ ነበር። የናይጄሪያ ባለሥልጣናት ባወጡት መግለጫ ስድስት...
Read More
የሰሜን ኮሪያዉ ገዥ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ-ጆንግ ወደ ከፍተኛ የሥልጣን እርከን አደጉ
የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያዉ ገዥ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ-ጆንግ ወደ ከፍተኛ የሥልጣን እርከን አደጉ

የሰሜን ኮሪያ ገዥ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ-ጆንግን ወደ ከፍተኛ የሥልጣን እርከን እንዳደጉ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ ይህም በሀገሪቱ...
Read More
ቻድ ግጭቶችን ተከትሎ ከሱዳን ጋር ያለውን ድንበር ዘጋች
የውጭ ዜና

ቻድ ግጭቶችን ተከትሎ ከሱዳን ጋር ያለውን ድንበር ዘጋች

ቻድ የአምስት ወታደሮቿን ሕይወት ከቀጠፈው ግጭት ጋር በተያያዘ ከአጎራባች ሱዳን ጋር ያለውን ድንበር ዘግታለች። የቻድ መንግሥት ድንበሩ መዘጋቱን ያስታወቀ ሲሆን፤...
Read More
1 … 41 42 43 44 45 … 363