ዜና

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ከብሔራዊ ዲጂታል ሥነ-ምህዳር ጋር ለማዋሃድ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ከብሔራዊ ዲጂታል ሥነ-ምህዳር ጋር ለማዋሃድ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አሪፍ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ከኢትዮጵያ ፊንቴክ ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ፎረም ጋር በመተባበር በዲኦሎፖል ሆቴል የማይክሮ ፋይናንስ ጉባኤ አካሂዷል። የጉባኤው ትኩረት በሚሊዮን የሚቆጠሩ...
Read More
የ2018 ዓ.ም. 9ኛ ኦዳ አዋርድ ህዳር 30 ይካሄዳል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2018 ዓ.ም. 9ኛ ኦዳ አዋርድ ህዳር 30 ይካሄዳል ተባለ፡፡

በኪነጥበቡ ዘርፍ ለተከታታይ ዘጠኝ ዓምታት ከ2010ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩን የኪነጥበብ ባለሞያዎችን እየሸለመ እና እያበረታታ የዘለቀው አዳ አዋርድ ዘንድሮም ለ9ኛ...
Read More
እናት ፓርቲ ለዕርዳታ በሚል ከ1መቶ58 ሺህ ብር በላይ መክፈሉን በኦዲት ማረጋገጡን ምርጫ ቦርድ ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ፓርቲ ለዕርዳታ በሚል ከ1መቶ58 ሺህ ብር በላይ መክፈሉን በኦዲት ማረጋገጡን ምርጫ ቦርድ ገለፀ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እናት ፓርቲ ከቅንጅት መሰረዙን ተከትሎ ከአምስት ቀናት በፊት ላወጣዉ መግለጫ ምላሽ ሰጥቷል። ቦርዱ በኦዲት አገኘሁት ካለው ጉዳዮች...
Read More
በኢትዮጵያ አፋር ክልል የተፈጠረው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አመድ ወደ ደልሂ በመጓዝ የበረራ እንቅስቃሴን ገደበ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ አፋር ክልል የተፈጠረው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አመድ ወደ ደልሂ በመጓዝ የበረራ እንቅስቃሴን ገደበ

ከኢትዮጵያ የወጣው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ቀይ ባህርን በመሻገር ኦማን እና የመንን አቋርጦ የህንድ ዋና ከተማ ደልሂ ደርሷል። ፍንዳታው የተከሰተው በኢትዮጲያ...
Read More
በኪየቭና ሮስቶቭ በተፈጸሙ ጥቃቶች 5 ሰዎች ተገደሉ::
የውጭ ዜና

በኪየቭና ሮስቶቭ በተፈጸሙ ጥቃቶች 5 ሰዎች ተገደሉ::

በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ በሁለቱም አቅጣጫ በተፈጸሙ ጥቃቶች የሰዎች ሞትና ጉዳት እንደደረሰ ተገልፅል። አለም አቀፍ የዜና አውታሮች...
Read More
ሳውዲ ዐረቢያ የአልኮል መሸጫ ሱቆችን ልትከፍት ነው።
የውጭ ዜና

ሳውዲ ዐረቢያ የአልኮል መሸጫ ሱቆችን ልትከፍት ነው።

ሳውዲ ዐረቢያ የአልኮል መጠጥ ገደቦችን በቀላሉ በማላላት፣ ተጨማሪ የአልኮል መሸጫ ሱቆችን ለመክፈት እቅድ እንዳላት  ሮይተሪስ ዘግቦል። እቅዱ ሁለት አዳዲስ መሸጫ ቦታዎችን...
Read More
ከ4.3 ሚሊየን በላይ የመክፈል አቅም የሌላቸው ዜጎች በጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ4.3 ሚሊየን በላይ የመክፈል አቅም የሌላቸው ዜጎች በጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ

የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ የ2018 የበጀት ዓመት ምዝገባን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፣ አገልግሎቱ በመንግሥት ድጎማ አማካኝነት...
Read More
ትራምፕ ከዢ ጋር በስልክ ከተነጋገሩ በኋላ በሚያዝያ ወር ቻይናን እንደሚጎበኙ ተናገሩ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከዢ ጋር በስልክ ከተነጋገሩ በኋላ በሚያዝያ ወር ቻይናን እንደሚጎበኙ ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚያዚያ ወር ቤጂንግን ለመጎብኘት መስማማታቸው አስታውቀዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ያደረጉትን የስልክ ንግግር ተከትሉ የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በሚቀጥለው...
Read More
በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ

በሽታው በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰባቸው እንደማይሰጥ ነው የተነገረው። ህይወታቸው ካለፈ በኋላ አስከሬኑ የማይታጠብ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥...
Read More
የትራፊክ አደጋ በዓመት 1 ነጥብ 2 ሚሊዬን ሰዎችን ይገድላል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የትራፊክ አደጋ በዓመት 1 ነጥብ 2 ሚሊዬን ሰዎችን ይገድላል ተባለ

የትራፊክ አደጋ በአለም ላይ በዓመት 1 ነጥብ 2 ሚሊዬን ሰዎችን እንደሚገድል ጥናት አመላከተ በጥናቱ መሰረት በአዲስ አበባ በ2024/25 ፤ 448...
Read More
የአሜሪካ መንግስት በዩክሬንና ሩሲያ መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም አዲስ የሰላም ዕቅድ አዘጋጅቶ ማቅረቡ ተሰማ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ መንግስት በዩክሬንና ሩሲያ መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም አዲስ የሰላም ዕቅድ አዘጋጅቶ ማቅረቡ ተሰማ

ዘገባዎች እንደሚያሳዩት አሜሪካ ያረቀቀችው የሃያ ስምንት (28) ነጥብ የሰላም ማዕቀፍ በዋናነት የጦርነቱን መቋጫ ለማምጣት ሲባል ዩክሬን የተወሰነ መሬቷን እንድትተው እና...
Read More
ትራምፕ የፍትህ መምሪያው የኤፕስቲን ፋይሎችን እንዲለቅ የሚያዘውን ረቂቅ ህግ ፈረሙ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የፍትህ መምሪያው የኤፕስቲን ፋይሎችን እንዲለቅ የሚያዘውን ረቂቅ ህግ ፈረሙ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሟቹ የወሲብ ንግድ ወንጀለኛ ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር የተያያዙ ፋይሎች በሙሉ እንዲለቀቁ የሚያዘውን ረቂቅ ህግ መፈረማቸውን አስታዉቀዋል።...
Read More
የዓለም የጥራት ሳምንት በኢትዮጵያ ከመጪው ህዳር 11-14 ይከበራል
የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም የጥራት ሳምንት በኢትዮጵያ ከመጪው ህዳር 11-14 ይከበራል

በዘንድሮው ዓመት “ጥራት በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የጥራት ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚከበር የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዕለቱን...
Read More
AI የሚለውን ሁሉ በጭፍን አትመኑ- የአልፋቤት ኩባንያ ሀላፊ ሰንደር ፒቻይ
የውጭ ዜና

AI የሚለውን ሁሉ በጭፍን አትመኑ- የአልፋቤት ኩባንያ ሀላፊ ሰንደር ፒቻይ

ሰዎች የAI መሳሪያዎች የሚነግራቸውን ሁሉ በጭፍን ማመን የለባቸውም ሲሉ የጎግል እናት ኩባንያ አልፋቤት ኃላፊ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ልዩ ቃለ ምልልስ ያደረጉት...
Read More
የታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ለሴት ልጃቸዉ እና ምራታቸዉ የካቢኔ ሹመት መስጠታቸዉ ተሰማ
የውጭ ዜና

የታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ለሴት ልጃቸዉ እና ምራታቸዉ የካቢኔ ሹመት መስጠታቸዉ ተሰማ

የታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን ሴት ልጃቸውን እና ምራታቸዉን ቁልፍ የመንግስት የስራ ቦታዎች ላይ ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ሳሚያ ትናንት ባደረጉት የቴሌቪዥን...
Read More
ፈረንሳይ ለዩክሬን የጦር አውሮፕላኖችን ልትሸጥ ነው
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ለዩክሬን የጦር አውሮፕላኖችን ልትሸጥ ነው

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኤማኑኤል ማክሮን እና የዩክሬኑ አቻቸዉ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በፓሪስ ታሪካዊ የተባለውን የመከላከያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የፈረንሳይን እጅግ ዘመናዊ የጦር...
Read More
የቀድሞዋ የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው።
የውጭ ዜና

የቀድሞዋ የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው።

በሽሽት በህንድ የሚገኙት ሼክ ሀሲና "በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል" ተከሰው በሌሉበት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። የባንግላዴሽ ከፍተኛ ፍርድቤት ጠቅላይ ሚኒስትሯ በስልጣን በነበሩበት...
Read More
አሜሪካ ለሴት ፕሬዝዳንት ዝግጁ አይደለችም ሲሉ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ
የውጭ ዜና

አሜሪካ ለሴት ፕሬዝዳንት ዝግጁ አይደለችም ሲሉ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ

ባለፈው ምርጫ እንዳየነው በሚያሳዝን ሁኔታ፣ ዝግጁ አይደለንም ሲሉ ሚሼል ኦባማ ተናግረዋል። አሜሪካ ሴቶችን አግላይ የሆነ የፖለቲካ ምህዳር ነው ያላት ያሉት...
Read More
በነዳጅ ምርቶች ላይ የተጣለዉ አጠቃላይ የ30 በመቶ ግብር በቀጣይ ወር ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በነዳጅ ምርቶች ላይ የተጣለዉ አጠቃላይ የ30 በመቶ ግብር በቀጣይ ወር ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለፀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የነዳጅ ድጎማ ቀስ በቀስ ለማስወገድ ከሚወስዳቸው ሰፋፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አንዱ የሆነው አዲስ የግብር አወቃቀር ከሚቀጥለው...
Read More
የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በሩብ ዓመቱ ከ1መቶ ሺህ ዩኒት ደም በላይ መሰብሰብ መቻሉን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በሩብ ዓመቱ ከ1መቶ ሺህ ዩኒት ደም በላይ መሰብሰብ መቻሉን ገለጸ።

አገልግሎቱ በሩብ ዓመቱ ይዞት ከነበረዉ ዕቅድ በታች መፈጸሙን ነዉ የሰማነዉ፡፡ የአገልግሎቱ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ተወካይ አቶ ነጋ ደምሴ...
Read More
1 … 60 61 62 63 64 … 363