ዜና

ምሽት ላይ ለሚካሄድ ማንኛዉም የህንፃ ግንባታ በቅድሚያ ፍቃድ ማዉጣት ግዴታ እንደሆነ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምሽት ላይ ለሚካሄድ ማንኛዉም የህንፃ ግንባታ በቅድሚያ ፍቃድ ማዉጣት ግዴታ እንደሆነ ተገለፀ

የምሽት የግንባታ ፍቃድ አገልግሎት መኖሩን ባለማወቅ ምሽት ላይ ያለፍቃድ ግንባታ የመገንባት ከፍተኛ ዝንባሌ እየታየ ነዉ ተብሏል። ሆኖም ምሽት ላይ የሚደረግ...
Read More
83 በመቶ የአስተዳደር በደል አቤቱታዎች በመንግስት ተቋማት ላይ መቅረባቸዉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

83 በመቶ የአስተዳደር በደል አቤቱታዎች በመንግስት ተቋማት ላይ መቅረባቸዉ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በ2018 አመት የሩብ አመት የስራ ግምገማ ሪፖርቱን አዉጥቷል። የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በሩብ አመቱ...
Read More
በሩብ ዓመቱ ከ 7 ሺህ በላይ የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸው ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሩብ ዓመቱ ከ 7 ሺህ በላይ የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸው ተገለፀ።

ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር አደጋዎች ቅናሽ አሳይተዋል ተብሏል። በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም 7 ሺ 8መቶ አደጋዎች መመዝገባቸዉ...
Read More
ናይጄሪያ ለልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋ የሚሰጠውን ትምህርት አስቀርታ በእንግሊዝኛ ተካች
የውጭ ዜና

ናይጄሪያ ለልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋ የሚሰጠውን ትምህርት አስቀርታ በእንግሊዝኛ ተካች

የናይጄሪያ መንግሥት የመጀመርያ ደረጃ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዲማሩ የሚያዘውን አወዛጋቢ ፖሊሲ መሰረዙን አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ቱንጂ አላኡሳ ከሦስት ዓመት...
Read More
‹ኪዩር ብላይንድነስ› የተሰኘ ድርጅት 3 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የአይን ማከሚያ መሳሪያዎች በዕርዳታ አስረከበ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹ኪዩር ብላይንድነስ› የተሰኘ ድርጅት 3 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የአይን ማከሚያ መሳሪያዎች በዕርዳታ አስረከበ

የኢትዮጵያን የአይን ጤና ህክምና መሠረተ ልማት ለማጠናከር እና  መሰረታዊ የአይን ህክምና መሳሪያዎችን አቅርቦት ለሟሟላት የሚያግዝ ወደ  ሦስት ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ...
Read More
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ረጅሙን የመንግስት መዘጋት የሚያቆመዉን ህግ ፈረሙ
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ረጅሙን የመንግስት መዘጋት የሚያቆመዉን ህግ ፈረሙ

የተቋረጠ የምግብ እርዳታን እንደገና ለማስጀመር፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የፌደራል ሰራተኞችን ደሞዝ ለመክፈል እና የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ስርዓትን ለማስጀመር የሕዝብ ተወካዮች...
Read More
በኢትዮጵያ የከተማነት ምጣኔ በየዓመቱ 5.4 በመቶ እያደገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የከተማነት ምጣኔ በየዓመቱ 5.4 በመቶ እያደገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

በሚቀጥሉት 30 እና 40 ዓመታት ከሀገሪቱ ህዝብ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነው በከተማ ይኖራል ተብሎ ይገመታል ሲሉ ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡...
Read More
ገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸውን አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ ሆኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

ገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸውን አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ ሆኑ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር ለሕዝቡ ይፋ አድረገ። ባንኩ ዛሬ ህዳር...
Read More
ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት አትሌት መሠረት ደፋርን የክብር አምባሳደር አድርጎ መረጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት አትሌት መሠረት ደፋርን የክብር አምባሳደር አድርጎ መረጠ።

ድርጅቱ የአዕምሮ እድገት ውስንነትና ሌሎች የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትና ወጣቶች በመንፈሳዊ፣ ትምህርታዊና ሙያዊ ፕሮግራሞች በመደገፍ እንዲማሩ፤ እንዲሰሩ እንዲኖሩ የሚደግፍ መንግስታዊ...
Read More
የአሜሪካ ሴኔት የፌደራል መዘጋትን የሚያቆም ረቂቅ ህግ አቀረበ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ሴኔት የፌደራል መዘጋትን የሚያቆም ረቂቅ ህግ አቀረበ።

የአሜሪካ ሴኔት ለ40 ቀናት የቆየዉን የፌደራል ሰራተኞችን ከስራ ያስወጣዉን፣ የምግብ እርዳታ እንዲዘገይ እና የአየር ጉዞን ያስቀረዉን መዘጋት ለማቆም ያለመ ረቂቅ...
Read More
የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በሩብ ዓመት አፈፃጸም ከ2 መቶ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በሩብ ዓመት አፈፃጸም ከ2 መቶ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ።

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፤ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸዉ ቆይታ በ2018 አንደኛ ሩብ ዓመት ላይ ሁለት...
Read More
የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በ2018 ሩብ ዓመት ከ3መቶ በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በ2018 ሩብ ዓመት ከ3መቶ በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ፡፡

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተደረገ ቁጥጥር የአካባቢ ጤና አጠባበቅና የምግብ ደህንነት መጓደል ችግር የተኘባቸው 3መቶ23 ተቋማት እርምጃ እንደተወሰደባቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ...
Read More
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን በመሰረታዊነት የሚቀይሩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን በመሰረታዊነት የሚቀይሩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ገለጸ

በቢሮው የደንበኞች መስተንግዶ ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዘውዴ እንደተናገሩት፤በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የሚነሱ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመውሰድ ከአመራሩና ከፈፃሚው ጋር...
Read More
በድርቅ ለሚሞቱ የአርብቶ አደር እንስሳት ካሳ የሚከፍልበት የኢንሹራንስ ዋስትና አሰራር እንደሌለ ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በድርቅ ለሚሞቱ የአርብቶ አደር እንስሳት ካሳ የሚከፍልበት የኢንሹራንስ ዋስትና አሰራር እንደሌለ ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የምሸጠዉ የእንስሳት ኢንሹራንስ ዋስትና ለሞቱ የአርብቶ አደሮች እንስሳት ካሳ የሚከፈልበት አሰራር እንደሌለ ሊታወቅልኝ ይገባል ብሏል። ግብርና ሚኒስቴር...
Read More
ሩበን አሞሪም የፕርሚየር ሊጉ ምርጥ ተባለ!
ስፖርት

ሩበን አሞሪም የፕርሚየር ሊጉ ምርጥ ተባለ!

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊግ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመረጠ። የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ...
Read More
አዉሎንፋስ ካልማጊ ፊሊፒንስ እና ቬትናም ውስጥ በትንሹ 1መቶ93 ሰዎችን ከገደለ በኋላ ወደ ካምቦዲያ እያመራ ነው።
የውጭ ዜና

አዉሎንፋስ ካልማጊ ፊሊፒንስ እና ቬትናም ውስጥ በትንሹ 1መቶ93 ሰዎችን ከገደለ በኋላ ወደ ካምቦዲያ እያመራ ነው።

እንደ መረጃዎች ከሆነ ታይፎን ካልማጊ ፊሊፒንስ ውስጥ 1መቶ88 ሰዎችን ቬትናም ውስጥ ደግሞ የ5 ሰዎችን ህይወት ነጥቋል፡፡ አውሎ ነፋሱ በመካከለኛው ቬትናም...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መረቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መረቁ

በእድሳቱ ዘመናዊ መጸዳጃ ቤቶች፣ የተሻሻሉ የመብራት እና የደኅንነት ሥርዓቶች መሰናዳታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡ አፄ ፋሲል፣ የአፄ ቀዳማዊ ዮሃንስ እና አፄ...
Read More
ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የባህር ኃይል ውድድር አዲስ የአውሮፕላን ተሸካሚ ይፋ አደረገች።
የውጭ ዜና

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የባህር ኃይል ውድድር አዲስ የአውሮፕላን ተሸካሚ ይፋ አደረገች።

የቻይናው እጅግ ዘመናዊ የአውሮፕላን ተሸካሚ ፉጂያን፤ ፕሬዝዳንቱ በተገኙበት ታላቅ የመርከብ ሥነ ሥርዓት ከተከበረ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ አገልግሎት መግባቱ ተዘግቧል።...
Read More
ኢትዮጵያዊቷ ደራሲ ማክዳ አርሺ በ10 ወራት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ አለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ ሆነች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያዊቷ ደራሲ ማክዳ አርሺ በ10 ወራት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ አለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ ሆነች።

ማክዳ፤ "Shining As I Am" (እንዳለሁ አበራለሁ) በተሰኘው የልጆች መጽሐፍ ነው "International Impact Book Award" ዘርፍ የ2025 አሸናፊ የሆነችው። ባሳለፍነው...
Read More
ባሌ ተራሮች፣ ቦረና እና ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርኮች በአህጉር ደረጃ ወሳኝ ጥበቃ ከሚደረግላቸው ሥፍራዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
የሀገር ውስጥ ዜና

ባሌ ተራሮች፣ ቦረና እና ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርኮች በአህጉር ደረጃ ወሳኝ ጥበቃ ከሚደረግላቸው ሥፍራዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

የአፍሪካ የዱር እንስሳት ፋውንዴሽን የአህጉሪቱ ቁልፍ አካባቢዎች አጋርነት ተነሳሽነትን ያስጀመረ ሲሆን ከ33 ሀገራት ለተመረጡ 162 አካባቢዎች ጥበቃ እንደሚደረግላቸው አስታወቋል፡፡ ይህ...
Read More
1 … 61 62 63 64 65 … 363