ዜና

ፔድሮ ሮማን ሊመርጥ እንደሚችል ተነግሯል

ስፖርት

ፔድሮ ሮማን ሊመርጥ እንደሚችል ተነግሯል

ፔድሮ በምዕራብ ለንደን ለአምስት ዓመት ከቆየ በኋላ አሁን ላይ ስለቀጣይ ማረፊያው እያሰበ ነው። ሮማ ደግሞ ቀዳሚው ማረፊያው ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።...

Read More

ብራዚል ባለፉት 24 ሰዓት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባት የዓለማችን አገር ሆናለች።

የውጭ ዜና

ብራዚል ባለፉት 24 ሰዓት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባት የዓለማችን አገር ሆናለች።

የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ ሞትና የተጠቂዎች ቁጥር ይፋ አድርጓል፡፡ በሀገሪቱ አዲስ ከፍተኛ ሟቹች ቁጥር ተብሉ...

Read More

በጉራጌ ዞን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ከሆነች ግለሰብ ጋር ንክኪ የነበራቸው 47 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ተገለጸ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

በጉራጌ ዞን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ከሆነች ግለሰብ ጋር ንክኪ የነበራቸው 47 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ተገለጸ፡፡

በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ እናትየ ቀበሌ ነዋሪ የሆነች የ28 አመት እድሜ ያላት ሴት አዲስ አበባ ለቅሶ ደርሳ የተመለሰች እንስት በኮሮና...

Read More

ከዶናልድ ትራምፕ በሳል አመራር መጠበቅ የዋህነት ነው ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ጀምስ ማቲስ ተናገሩ ።

የውጭ ዜና

ከዶናልድ ትራምፕ በሳል አመራር መጠበቅ የዋህነት ነው ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ጀምስ ማቲስ ተናገሩ ።

የቀድሞው ጀነራል ጦር ማቲስ ፕሬዘዳንቱ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ዙሪያ የሰጡትን ምላሽ ክፉኛ ተችተዋል፡፡ ማቲስ እንደሚሉት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን እየገነቡ ነው...

Read More

እንቦጭን ጨምሮ ሌሎች መጤ አረሞች ላደረሱት ጉዳት ብቻውን ሊወቀስ እንደማይገባ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።

የሀገር ውስጥ ዜና

እንቦጭን ጨምሮ ሌሎች መጤ አረሞች ላደረሱት ጉዳት ብቻውን ሊወቀስ እንደማይገባ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።

ኢኒስቲትዩቱ እንደሚለው ባለፉት 100 ዓመታት ኢትዮጵያ 90 በመቶ የሰብል ዝርያዎቿን አጥታለች። ሃገር በቀል የሰብል ዝርያዎችን በውጪ ሃገር የሰብል ዝርያዎች በመተካት...

Read More

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ያሉ የህግ ታራሚዎች ከ60 ሺህ ባላይ የአፍ እና የአፍንጫ ጭንበል ማምረታቸው ተገለጸ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ያሉ የህግ ታራሚዎች ከ60 ሺህ ባላይ የአፍ እና የአፍንጫ ጭንበል ማምረታቸው ተገለጸ፡፡

የፌደራል ማረሚያ ቤት ባስገነባው የጋርመነት ኢንዱስትሪ ውስጥ የህግ ታራሚዎች 60 ሺህ 300 ያህል ጭምብል እንዳመረቱ ነው የተገለጸው፡፡ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች...

Read More

በዓለማችን ከ450 ሺህ በላይ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አቀፉ የነርሶች ካውንስል አስታወቀ።

የውጭ ዜና

በዓለማችን ከ450 ሺህ በላይ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አቀፉ የነርሶች ካውንስል አስታወቀ።

ከተጠቂ የህክምና ባለሙያዎች መካከል 600 ነርሶች በዚሁ ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን እንዳጡ ተገልጿል። በዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ ከ6.4 ሚሊየን በላይ ዜጎች...

Read More

መቀመጫውን እስራኤል ያደረገው ፒስ ሜድ ኩባንያ ለቅዱስ ፖውሎስ ሆስፒታል 50 የህጻናት ህክምና አልጋዎችና 18 ኢንፊውዥን ፖንፖችን ለግሷል፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

መቀመጫውን እስራኤል ያደረገው ፒስ ሜድ ኩባንያ ለቅዱስ ፖውሎስ ሆስፒታል 50 የህጻናት ህክምና አልጋዎችና 18 ኢንፊውዥን ፖንፖችን ለግሷል፡፡

የሆስፒታሉ የኮሚኒኪሽን ሀላፊ አቶ ነዋይ ጸጋዬ ለኤትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ይህ ኢንፊውዥን ፖንፕ በተለይ ለህጻናት ድንገተኛ ህክምና ክፍል ከፍተኛ አገልግሎት...

Read More

ፔፕሲኮ የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ለተጎዱ እና ጫና ለደረሰባቸው ዜጎች 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

የሀገር ውስጥ ዜና

ፔፕሲኮ የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ለተጎዱ እና ጫና ለደረሰባቸው ዜጎች 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

ፋውዴሽኑ ይህንን ድጋፍ የሚሰጠው ከሜቄዶንያ አረጋዊያን መርጃ ማህበር ጋር በመተባበር የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ባስከተለው ማኅበረ ኢኮኖሚያዊ ጫና በስፋት ተጋላጭ ለሆኑ...

Read More

127 ጋዜጠኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ቡድን አስታወቀ።

የውጭ ዜና

127 ጋዜጠኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ቡድን አስታወቀ።

ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በ31 የአለማችን ሀገራት የሚገኙ 127 ጋዜጠኞች በኮቪድ -19 ህይወታውን ማጣታቸውን በጂኒቫ መሰረቱን ያረገው የጋዜጠኞች መብት ጥበቃ...

Read More

የሊቢያ ተፋላሚ ወገኖች 3ኛውን ድርድር ለማካሄድ ተስማሙ።

የውጭ ዜና

የሊቢያ ተፋላሚ ወገኖች 3ኛውን ድርድር ለማካሄድ ተስማሙ።

ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት እና ኮማንደር ካሊፋ ሀፍታር ሊቢያን በሁለት ቦታ ከፍለው መታኮስ ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል። የነዳጅ ድፍድፍ...

Read More

የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ።

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ።

የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እስማኤል ሸምሰዲን እንዳሉት ባለፉት ሁለት ወራት ማዕከሉ 1 ሺህ 200 ታማሚዎችን መያዝ እንዲችል ተደርጎ ተደራጅቷል። ማዕከሉ...

Read More

ቻይናዊያን የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ሾፌሮች ኮሮናን በመፍራት ስራቸውን እያቆሙ እንደሆነ ተገለጸ።

የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይናዊያን የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ሾፌሮች ኮሮናን በመፍራት ስራቸውን እያቆሙ እንደሆነ ተገለጸ።

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የነበሩ አምስት የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ሾፌሮች ማገገማቸው ተገልጿል፡፡ በሁለት ሀገራት ስምምነት የተቋቋመው የኢትዮ ጅቡቲ...

Read More

“የሞውሪንሆ ንግግር አነቃቅቶኛል” የሊቨርፑሉ ተከላካይ አንድሪው ሮበርትሰን

Uncategorized

“የሞውሪንሆ ንግግር አነቃቅቶኛል” የሊቨርፑሉ ተከላካይ አንድሪው ሮበርትሰን

ሮበርትሰን -የሞውሪንሆ ንግግር አነቃቅቶኛል የሊቨርፑሉ የመስመር ተከላካይ አንድሪው ሮበርትሰን የቶተንሃሙ አሰልጣኝ አበርትተውኛል ይላል። ከ18 ወራት በፊት ሊቨርፑል በወቅቱ ሞውሪንሆ ያሰለጥኑት...

Read More

የዘጠኝ አመት ኬንያዊ ታዳጊ ከእጅ ንክኪ የራቀ የእጅ መታጠቢያ በመስራት ተሸላሚ ሆነ፡፡

የውጭ ዜና

የዘጠኝ አመት ኬንያዊ ታዳጊ ከእጅ ንክኪ የራቀ የእጅ መታጠቢያ በመስራት ተሸላሚ ሆነ፡፡

የኬኒያው ታዳጊ ለሽልማት የበቃው ከበርካታ የሀገሩ የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር ተወዳድሮ ነው፡፡ የዘጠኝ አመቱ ታዳጊ ስቴፈን ዋሙኮታ የእጅ መታጠቢያውን የሰራው ከእንጨት...

Read More

“እግር ኳስ ናፍቆኛል” የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ

ስፖርት

“እግር ኳስ ናፍቆኛል” የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ

የርገን ክሎፕ እግር ኳስ ናፍቆኛል ብለዋል የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ "ወደ ልምምድ ሜዳ በመመለሳቸው " ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል። በመጪው ሰኔ...

Read More

ሩዋንዳ በዋና ከተማዋ ኪጋሊ ከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ ምግብን በከሰል እንዳያበስሉ አገደች፡፡

የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በዋና ከተማዋ ኪጋሊ ከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ ምግብን በከሰል እንዳያበስሉ አገደች፡፡

ሀገሪቱ ከሰል ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት እንዳይውል በዋና ከተማዋ ኪጋሊ ላይ ያገደች ሲሆን ከሰል ከሀገሪቱ ገጠራማ ክፍል ወደ ከተማዋ እንዳይገባ የሚስችል...

Read More

በአሜሪካ ያለው የዘር መድሎ በአፋጣኝ እነዲቆም የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉትይሬዝ ተናገሩ፡፡

የውጭ ዜና

በአሜሪካ ያለው የዘር መድሎ በአፋጣኝ እነዲቆም የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉትይሬዝ ተናገሩ፡፡

አንቶኒዮ ጉትይሬዝ አሜሪካዊያን በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞአቸውን እንዲያሰሙም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉትይሬዝ ከሰሞኑ በሀገሪቱ የተከሰተውን ድርጊት...

Read More

ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ 3 ሺህ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡

የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ 3 ሺህ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡

የጋምቤላ ክልል መንግስት እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት ብቻ ወደ ክልሉ 3 ሺ የሚሆኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ክልሉ...

Read More

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና።

የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና።

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ማቅናቱ ተሰምቷል። በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያና...

Read More

1

62
63
64
65
66

70