ዜና

በበዓል ሰሞን የሚታየውን ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ጥብቅ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በበዓል ሰሞን የሚታየውን ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ጥብቅ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ የንግድ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንደገለፁት የበዓል ገበያን ተገን በማድረግ የሚከናወኑ ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከል በመላው ከተማዋ...
Read More
የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከግል ዘርፉ ጋር በመቀናጀት የአሰራር ስታንዳርዶችን እያሻሻለ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከግል ዘርፉ ጋር በመቀናጀት የአሰራር ስታንዳርዶችን እያሻሻለ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የግንባታ ዘርፉን አሰራር ዘመናዊ ለማድረግ ከግል ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን...
Read More
ከ3.7 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለዘመን መለወጫ በአል እንደሚቀርብ  የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3.7 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለዘመን መለወጫ በአል እንደሚቀርብ  የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ  የመጪዉ የአዲስ አመት በአል አስመልክቶ የበዓሉን የገበያ አቅርቦትና የንግድ እንቅስቃሴ ዝግጅት ዙሪያ በዛሬዉ እለት መግለጫ ሰጥቷል።...
Read More
በኔፓል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 በላይ መድረሱ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በኔፓል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 በላይ መድረሱ ተገለጸ

በኔፓል በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 1,003 መድረሱን የአገሪቱ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ባለስልጣን አስታወቀዋል። ባለስልጣኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ...
Read More
የሮቦት ማፅጃ ካሜራን በመጠቀም ሚስጥራዊ ምስል የቀረፀው የታይዋን ዜጋ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ
የውጭ ዜና

የሮቦት ማፅጃ ካሜራን በመጠቀም ሚስጥራዊ ምስል የቀረፀው የታይዋን ዜጋ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

​አንድ የታይዋን ዜጋ የባለቤቱን ሌላ የፍቅር ግንኙነት በሮቦት የቤት ማፅጃ ካሜራ አማካኝነት ያለፍቃዷ ቀርፆ በመያዙ በአምስት ወር የእስራት ፍርድ እና...
Read More
በሶሪያ ሱዌዳ ግዛት በተቀሰቀሰ ግጭት 10 የመንግስት የጸጥታ አባላት ቆሰሉ
የውጭ ዜና

በሶሪያ ሱዌዳ ግዛት በተቀሰቀሰ ግጭት 10 የመንግስት የጸጥታ አባላት ቆሰሉ

በደቡባዊ ሶሪያ፣ አብዛኛው ነዋሪ የድሩዝ ማህበረሰብ በሆነባት ሱዌዳ ግዛት፣ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በአካባቢው ታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት መከሰቱ ተነግሯል...
Read More
በኔፓል በጭቃ በተሞሉ ዋሻዎች ዉስጥ ይገኛሉ የተባሉ ከ6መቶ በላይ ሠራተኞችን ለማዳን አደገኛ የፍለጋ ሥራ እየተከናወነ ነው
የውጭ ዜና

በኔፓል በጭቃ በተሞሉ ዋሻዎች ዉስጥ ይገኛሉ የተባሉ ከ6መቶ በላይ ሠራተኞችን ለማዳን አደገኛ የፍለጋ ሥራ እየተከናወነ ነው

በኔፓል ትሪሹሊ ወንዝ ዳርቻ በተቆፈሩ እና በጭቃ በተሞሉ ረጅም ዋሻዎች ውስጥ ተቀርቅረዋል ተብለው የሚገመቱ ከ600 በላይ ሠራተኞች፤ ቤተሰቦች እና ወዳጅ...
Read More
ቴህራን በቂ የውጭ ምንዛሬ አላት ሲሉ የኢራን ማዕከላዊ ባንክ ገዢ ለትራምፕ ተናገሩ
የውጭ ዜና

ቴህራን በቂ የውጭ ምንዛሬ አላት ሲሉ የኢራን ማዕከላዊ ባንክ ገዢ ለትራምፕ ተናገሩ

ማዕከላዊ ባንኩ 2 ቢሊየን ዶላር ወደ ምንዛሬ ገበያው ለማስገባት ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ምንም እንኳን የአሜሪካ ማዕቀብ እና የኢኮኖሚ ጫና ቢበረታም፤ኢራን...
Read More
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገርሸቱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ
የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገርሸቱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ

ከሳምንታት አንጻራዊ ሰላም በኋላ፤ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተጀመረው አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ስጋት ዳግም ቀስቅሶታል። ፕሬዝዳንት...
Read More
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዝ ልማት በኩል 2መቶ95 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዝ ልማት በኩል 2መቶ95 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን ገለፀ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉን የአምስት ዓመታት የልማትና የሪፎርም ጉዞን የሚገመግምበት እና የቀጣይ የልማት ዘመን አቅጣጫዎችን የሚያስቀጥበት ሀገር አቀፍ ጉባኤ በመካሄድ...
Read More
ዘለንስኪ ፑቲን ‹‹በግል›› ተጨማሪ ጦርነት ይፈልጋሉ ሲሉ ከሰሱ
የውጭ ዜና

ዘለንስኪ ፑቲን ‹‹በግል›› ተጨማሪ ጦርነት ይፈልጋሉ ሲሉ ከሰሱ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት እንደተናገሩት አብዛኛው የሩሲያ ማህበረሰብ ጦርነቱ አሁን እንዲቆም ይስማማል፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደተናገሩት፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሁለቱ...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 4መቶ75 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 4መቶ75 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን ገለጸ

ተቋሙ በበጀት አመቱ 39.5 ቢሊየን የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡም ነዉ የተገለጸው። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት፤ ተቋሙ በበጀት...
Read More
ከ7 ቢሊየን ብር በላይ የካሳ ይገባኛል ክርክር ጥያቄ እንደገጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ7 ቢሊየን ብር በላይ የካሳ ይገባኛል ክርክር ጥያቄ እንደገጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ

‹‹አዲሱ የካሳ አዋጅ›› ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክቶች ማነቆ እንደሆነበትም ጨምሮ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በልማት ፕሮጀክቶቹ ምክንያት በሚነሱ የካሳ ክፍያዎች...
Read More
በከተማዋ የኮንስትራክሽን ማዕድን ለማዉጣት የተቆፈሩ ጉድጓዶች በአልሚዎች የመልሶ ማልማት ስራ እንደማይደረግላቸዉ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ የኮንስትራክሽን ማዕድን ለማዉጣት የተቆፈሩ ጉድጓዶች በአልሚዎች የመልሶ ማልማት ስራ እንደማይደረግላቸዉ ተነገረ

የኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚ ተቋማት ማዕድን ያወጡባቸዉ ቦታዎች መልሶ የማልማት ቸልተኝነት እንዳለባቸዉ ተገልጿል። በአዲስ አበባ ከመቶ በላይ የኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚ ተቋማት...
Read More
የኖርዌዩ ንጉሥ ሃራልድ በ89 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የውጭ ዜና

የኖርዌዩ ንጉሥ ሃራልድ በ89 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የኖርዌዩ ንጉሥ ሃራልድ አምስተኛ አልፎ አልፎ በሚከሰት የደም ሕመም ምክንያት ባለፈው ሳምንት በሆስፒታል የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይቶ በዛሬው ዕለት በ89...
Read More
የከፍተኛ መሪዎችን ስብሰባ እንቅፋቶች እንድታስወግድ ቻይና አሜሪካን አሳሰበች
የውጭ ዜና

የከፍተኛ መሪዎችን ስብሰባ እንቅፋቶች እንድታስወግድ ቻይና አሜሪካን አሳሰበች

የቻይናው ፕሬዝዳንት በሚቀጥለው ወር ወደ ዋሽንግተን ለሚያደርጉት ጉብኝት ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፤የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ዋሽንግተን እና ቤጂንግ በዢ...
Read More
ከ70 በላይ ለሚሆኑ ደን ጠባቂ ሬንጀሮች የዕዉቅና ስጦታ ተበረከተ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ70 በላይ ለሚሆኑ ደን ጠባቂ ሬንጀሮች የዕዉቅና ስጦታ ተበረከተ

ቴምር ፕሮፐርቲስ 75 ለሚጠጉ የደን ጠባቂ ሬንጀሮችና "Plogging Ethiopia" የተባለውን ተቋም በመመስረት ላለፉት 6 ዓመታት በበጎ ፈቃደኝነት የወዳደቁ ፕላስቲኮችንና ቆሻሻዎችን...
Read More
የዓለም ጤና ድርጅት ኡጋንዳ ከኢቦላ ነፃ መሆኗን አረጋገጠ
የውጭ ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት ኡጋንዳ ከኢቦላ ነፃ መሆኗን አረጋገጠ

ኡጋንዳ የመጨረሻው የተረጋገጠ ታካሚ ከሆስፒታል በወጣ በ42ኛው ቀን፣ ባለፈው ወር ቫይረሱ በይፋ መጥፋቱን ገልጻ ነበር። የዓለም ጤና ድርጅትም ምንም አይነት...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ጥሎት የነበረውን የካርታ ማስተላለፍ እገዳ አነሳ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ጥሎት የነበረውን የካርታ ማስተላለፍ እገዳ አነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ...
Read More
በኔፓል በበረዶ ግግር መደርመስ ምክንያት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ8መቶ በላይ ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በኔፓል በበረዶ ግግር መደርመስ ምክንያት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ8መቶ በላይ ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተገለጸ፡፡

በኔፓል እና ቲቤት ድንበር አካባቢ በተከሰተው በዚህ አደጋ፣ ከፍተኛ የሆነ የጭቃ እና የውሃ ማዕበል መኖሪያ ቤቶችን ደምስሷል፤ መንገዶችን እና ድልድዮችንም...
Read More
1 … 5 6 7 8 9 … 363