ዜና

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ የ 5 ሺ ብር ቅጣት ሊጥል ነዉ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ የ 5 ሺ ብር ቅጣት ሊጥል ነዉ

የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳኛቸው ሽፈራው ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት እየተስተዋለ ያለውን...
Read More
ቻይና አሜሪካ በኢራንና በንግድ አጋሮቿ ላይ ያወጣችውን አዲስ ማዕቀብ ‹‹ሕገ-ወጥ›› ስትል ተቃወመች
የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ በኢራንና በንግድ አጋሮቿ ላይ ያወጣችውን አዲስ ማዕቀብ ‹‹ሕገ-ወጥ›› ስትል ተቃወመች

አሜሪካ በኢራን ላይ ያለውን የኢኮኖሚ ጫና ለማጠናከር አዲስ ማዕቀብ ለመጣል ያላትን ዕቅድ ይፋ ማድረጓን ተከትሎ፤ ቻይና እርምጃውን በጥብቅ ተቃውማለች። የቻይና...
Read More
የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አሕመድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ እንደሆነ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አሕመድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ እንደሆነ ተገለፀ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና የኪነ-ጥበብ ሕይወቱ ማጠቃለያ የሆነውን 26ኛ አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ዛሬ ነሐሴ 20...
Read More
ጃፓን አምስት ሰዎችን በመግደል ጥፋተኛ የተባለውን ግለሰብ በሞት ቀጣች
የውጭ ዜና

ጃፓን አምስት ሰዎችን በመግደል ጥፋተኛ የተባለውን ግለሰብ በሞት ቀጣች

ይህም ሳናኤ ታካኢቺ ባለፈው ጥቅምት ወር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ በኋላ የተፈጸመ የመጀመሪያው የሞት ቅጣት ነው። በቶኪዮ የሚገኘው ኪዮዶ ኒውስ...
Read More
ኤል ኒኖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ተገለፀ
የውጭ ዜና

ኤል ኒኖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ተገለፀ

በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ እየተከሰተ ያለው የኤል ኒኖ ክስተት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከተመዘገቡት ሁሉ የበለጠ ጠንካራ ሊሆን እንደሚችል የዩናይትድ ኪንግደም...
Read More
የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው ግሪድ ርቀው በሶላር ኃይል ማመንጫዎች አገልግሎት በሚያገኙባቸው አካባቢዎች ላሉ አዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ...
Read More
በፔሩ በደረሰ የ6.7 ማግኒቲዩድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 2 ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ።
የውጭ ዜና

በፔሩ በደረሰ የ6.7 ማግኒቲዩድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 2 ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ።

በደቡባዊ ፔሩ የአንዲስ ተራሮች አካባቢ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ሲቆስሉ የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶች፣ የጤና ጣቢያዎች እና ትምህርት ቤቶች...
Read More
አሜሪካ የኢራንን አገዛዝ “የሚያፈርሱ” ማዕቀቦችን እንደምትጥል ዛተች
የውጭ ዜና

አሜሪካ የኢራንን አገዛዝ “የሚያፈርሱ” ማዕቀቦችን እንደምትጥል ዛተች

አሜሪካ የኢራንን ኢኮኖሚ ሙሉ በሙሉ ለማዳከም እና አገዛዙን ለመለወጥ የሚያስችሉ ከባድ ማዕቀፎችን እና አዲስ የኢኮኖሚ ጦርነት እቅድ ይፋ ማድረጓን አስታወቀች። ኢራን...
Read More
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ታሪካዊ ስምምነት ላይ ደረሱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ታሪካዊ ስምምነት ላይ ደረሱ።

በሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ የተመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን በአሜሪካ ፔንታጎን ያካሄደውን ይፋዊ ጉብኝት ማጠናቀቁን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል። በፔንታጎን...
Read More
ኤምባሲ በሌለባቸው ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት የሚሰጥበት አዲስ አሠራር ተዘረጋ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤምባሲ በሌለባቸው ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት የሚሰጥበት አዲስ አሠራር ተዘረጋ

በሊባኖስ: በሱዳን፣ በጆርዳንና  የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሌለባቸው ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ፓስፖርታቸውን ለማደስ የሚያስችላቸው አሠራር መዘርጋቱን ከኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር ቁይታ ያደረጉት...
Read More
መባዕ ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የተመዘገበ ቀዳሚው የማይክሮፋይናንስ ተቋም ሆነ
የሀገር ውስጥ ዜና

መባዕ ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የተመዘገበ ቀዳሚው የማይክሮፋይናንስ ተቋም ሆነ

በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ታሪክ ውስጥ የመጀመርያው የሆነውን ምዝገባ በመፈጸም መባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ቀዳሚው የማይክሮፋይናንስ ተቋም ሆኖ ተመዝግቧል። ተቋሙ በካፒታል...
Read More
ሕገ መንግሥቱን የሚቃረኑ እና ከነባር ሕጎች ጋር የማይጣጣሙ ረቂቅ ሕጎች ተቀባይነት እንደማይኖራቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሕገ መንግሥቱን የሚቃረኑ እና ከነባር ሕጎች ጋር የማይጣጣሙ ረቂቅ ሕጎች ተቀባይነት እንደማይኖራቸው ተገለጸ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ማንኛውም የሚዘጋጅ ረቂቅ ሕግ ወደ ሥራ ከመግባቱ በፊት በሕገ መንግሥቱ የተቀመጡ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን የማይሸራርፍ መሆኑን...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና እንክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን ስፖንሰር መሆኑን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና እንክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን ስፖንሰር መሆኑን ገለፀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ የጤና ፌዴሬሽን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀውን የ13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና እንክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም...
Read More
ባለሀብቶች በቲሹ ካልቸር እና በሙዝ እሴት ሰንሰለት ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለሀብቶች በቲሹ ካልቸር እና በሙዝ እሴት ሰንሰለት ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

የግሉ ዘርፍ በሙዝ ልማትና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በስፋት እንዲሳተፍ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ  ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)...
Read More
1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል “የፍትሑ ነብይ” በሚል መሪ ቃል ይከበራል
የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል “የፍትሑ ነብይ” በሚል መሪ ቃል ይከበራል

1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ የመውሊድ በዓል በመጭው ማክሰኞ በመላው ሀገራችን በድምቀት እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ::...
Read More
በዩክሬን መዲና ኪየቭ ላይ በተሰነዘረ አዲስ የሩሲያ የአየር ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ሲገደሉ፤ 40 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ።
የውጭ ዜና

በዩክሬን መዲና ኪየቭ ላይ በተሰነዘረ አዲስ የሩሲያ የአየር ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ሲገደሉ፤ 40 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ።

የዩክሬን አስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ ጥቃቱ የደረሰው ሀገሪቱ ከፍተኛ  የአየር መከላከያ ሚሳይሎች እጥረት ባጋጠማት ወቅት ነው በዚህ እለት በተፈፀመው...
Read More
በሳውዲ አረቢያ በተፈጸመ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ጋር በተያያዘ አንድ ዋና ተጠርጣሪ በሳውዲ አረቢያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጲያ ኤምባሲ አሳወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ በተፈጸመ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ጋር በተያያዘ አንድ ዋና ተጠርጣሪ በሳውዲ አረቢያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጲያ ኤምባሲ አሳወቀ

በሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሕገ-ወጥ ድርጊት ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳቸው በሚያደርጉት አደገኛ...
Read More
ኢትዮጵያ በሙዝ ምርት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን የጥራት ደረጃን ማሻሻል እንዳለባት ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሙዝ ምርት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን የጥራት ደረጃን ማሻሻል እንዳለባት ተገለጸ

"በሙዝ እሴት ወደ ላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች ማህበር (EHPEA) ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ ጉባኤ...
Read More
በ2019 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር 9 የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2019 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር 9 የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ተገለጸ።

የትምህርት ሚኒስቴር እንደገለጸው፤ እነዚህ ትምህርት ቤቶች ብቁ፣ ተወዳዳሪና ሥነ-ምግባር ያላቸው የወደፊት መሪዎችን ለማፍራት የሚያግዙ ሲሆን፤ ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በተግባርና በክህሎት...
Read More
የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር በዩክሬን ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ
የውጭ ዜና

የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር በዩክሬን ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ

የቀድሞው የዩክሬን የመከላከያ ሚኒስትር ሚካይሎ ፌዶሮቭ የጦርነት ጊዜ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ይህም ሩሲያ ሙሉ በሙሉ ወረራ ካካሄደችበት ከሶስት...
Read More
1 … 6 7 8 9 10 … 363