ዜና
በአዲስ አበባ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለትምህርት ገበታ ተመዝግበዋል
በሪያድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሳውዲ አረቢያ ለሚኖሩ አሜሪካውያን ዜጎች አስቸኳይ የደህንነት ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ
የ2019 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ የሰላም፣ የአንድነት እና የአብሮነት” በሚል መሪ ቃል ሁሉንም ማህበረሰብ በማሳተፍ ይከበራል ተባለ።
“ዓለም በAI ምክንያት ቢሰጋ ትክክል ነው፤ ነገር ግን እኛን ማመን አለበት» – የኦፕን ኤአይ መሪ
የፔንታጎን ይፋዊ ሪፖርት እና አሜሪካ ኢራን ውስጥ የገጠማት አስደንጋጭ ኪሳራ
46 የመንግሥት ዩንቨርስቲዎች ለዳግም ምዝገባ ሪፖርታቸዉ በማስገባት፤ ክፍቶቻቸዉን እንዲሞሉ ግብረ መልስ እንደተላከላቸዉ ተነገረ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ
ሁቲዎች ስትራቴጂካዊ የሆኑትን የቀይ ባህር ደሴቶች ተቆጣጠሩ
አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን እንዲመሩ በድጋሚ ተመረጡ
በኢንዶኖዥያ 243 ሰዎችን የጫነች መርከብ በመስጠሟ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ
አሜሪካ እና ካናዳ ወደ ከፋ የንግድ ጦርነት ተሸጋግረዋል
በመጪው መስከረም ወር የሚከበሩትን የዘመን መለወጫ፣ የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላትን ህዝባችን ያለ ምንም ስጋትና እንግልት በደስታና በሰላም ያከብር ዘንድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል።
በምስራቅ አፍሪካ የኃይል ቋት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆን የሚያስችል የተባለለት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈረመ
በደቡባዊ ሳዑዲ አረቢያ በሁቲዎች በተፈጸመ ጥቃት 73 ሲቪሎች ቆሰሉ
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያገረሸው ውጥረት የዓለም የነዳጅ ዋጋን ማናሩ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማከናወኑን ገለጸ
በኬንያ የሚኖሩ ቡሩንዲያውያን በስጋት ሀገሪቱን ለቀው እየወጡ መሆኑ ተሰማ
ትራምፕ የካናዳውን ቦምባርዲየር ጄቶች ከአሜሪካ ገበያ እንደሚያግዱ ዛቱ
ዩናይትድ ኪንግደም በዌስት ባንክ የእስራኤል ሰፈራዎች ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው
