ዜና

ሁለት ጥንታዊ የፅሁፍ ቅርሶች በአለም ቅርስነት ለመመዝገብ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሁለት ጥንታዊ የፅሁፍ ቅርሶች በአለም ቅርስነት ለመመዝገብ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ ተባለ

በኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶችን የማስመዝገብ ሂደት ከተቋረጠ ሀያ አመታት ተቆጥሯል። በመጪዉ አመት ታህሳስ ወር በአለም ቅርስ መዝጋቢዉ ድርጅት (ዩኔስኮ) ለመመዝገብ የሚያስችል...
Read More
ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በአስከሬን ንግድ ቅሌት ምክንያት 53 ሚሊየን ዶላር ሊከፍል ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በአስከሬን ንግድ ቅሌት ምክንያት 53 ሚሊየን ዶላር ሊከፍል ነው

የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ቤት ለምርምር የተበረከቱ አስከሬኖች በህገ-ወጥ መንገድ መሸጣቸውን ተከትሎ ከሟች ቤተሰቦች የቀረበበትን ክስ ለመፍታት የ53 ሚሊየን ዶላር...
Read More
“ትምህርት ገንዘብ ዝም ብሎ የሚሰበሰብበት ተራ ንግድ አይደለም!” ዶ/ር ነገሬ ሌንጮ
የሀገር ውስጥ ዜና

“ትምህርት ገንዘብ ዝም ብሎ የሚሰበሰብበት ተራ ንግድ አይደለም!” ዶ/ር ነገሬ ሌንጮ

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ላይ የተጋረጠው የጥራት ቀውስ እና በመንግሥት ቁጥጥርና በግል ተቋማት ነጻነት መካከል ያለው ፍጥጫ አደባባይ ወጥቷል። በሕዝብ...
Read More
እስራኤል በሶሪያ ወታደራዊ የአየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ሰነዘረች
የውጭ ዜና

እስራኤል በሶሪያ ወታደራዊ የአየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ሰነዘረች

ጥቃቱ የአሜሪካና የቱርክን ውግዘት አስከትሏል፡፡ የሶሪያ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፤ እስራኤል በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ በሚገኝ ወታደራዊ የአየር ማረፊያ ላይ ስምንት...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ መግለጫ ሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ መግለጫ ሰጠ

 በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የትኛውንም አካል የፖለቲካ አጀንዳ ለማስፈጸም የሚውል ሳይሆን፣ የሀገሪቱን ጥልቅና...
Read More
ለስነ-ልቦናዎ- የፍቅር ስሜት ማጣት እና መንስኤዎቹ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለስነ-ልቦናዎ- የፍቅር ስሜት ማጣት እና መንስኤዎቹ

 "‘ፍቅር ያዘኝ... በፍቅር ተቃጠልኩ’ የሚለው ወግ በዛ ብሎልዎታል? አንዳንዴ ደግሞ ‘ሰው ሁሉ ያፍቅራል፤ እኔ ግን ምነው ፍቅር የሚባል ነገር ጨርሶ...
Read More
አሥር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዝዳንትነት ቦታቸውን ለግልጽ ውድድር ክፍት ሊያደርጉ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

አሥር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዝዳንትነት ቦታቸውን ለግልጽ ውድድር ክፍት ሊያደርጉ ነው

 ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ባጸደቀው መመሪያ መሠረት፤ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን በግልጽና በብቃት ውድድር የመመደብ ሥራ ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ። ባለፉት ሁለት ዓመታት በአመራር...
Read More
የመንግሥት የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በሳይንሳዊ ጥናትና በተጨባጭ መረጃዎች ላይ እንዲመሠረቱ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር የላቀ ሚና ሊጫወት እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ዶክተር ካሳሁን ጎፌ ጥሪ አቀረቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግሥት የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በሳይንሳዊ ጥናትና በተጨባጭ መረጃዎች ላይ እንዲመሠረቱ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር የላቀ ሚና ሊጫወት እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ዶክተር ካሳሁን ጎፌ ጥሪ አቀረቡ።

ማህበሩ "መረጃን ለፖሊሲ ግብአት መጠቀም" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የተገኙት ሚኒስትሩ፤ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሪፎርም ስኬት ጥራት ያለውና...
Read More
የሶማሊ ብሔራዊ አየር መንገድ  ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ ሊመለስ ነው
የውጭ ዜና

የሶማሊ ብሔራዊ አየር መንገድ  ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ ሊመለስ ነው

ከሰላሳ ዓመታት በላይ አገልግሎት አቋርጦ የቆየው የሶማሊያ ብሔራዊ አየር መንገድ በቀጣዩ ወር በድጋሚ ሥራ ሊጀምር መዘጋጀቱ ተዘግቧል ።ካፒታል ጋዜጣ እንዳስነበበው...
Read More
በሴውታ ተቃውሞዎች መቀስቀሳቸዉ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በሴውታ ተቃውሞዎች መቀስቀሳቸዉ ተገለጸ

ሞሮኮ የድንበር ላይ ጥበቃዋን ማጥበቋን ተከትሎ ተቃዋሚዎች በተሰበሰቡባት በሰሜን አፍሪካ የስፔን ግዛት ሴውታ ውጥረት ነግሷል፡፡ ተቃውሞው የተነሳው በማህበራዊ ሚዲያ ወደ...
Read More
ትራምፕ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረገው የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚቀንስ አስታወቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረገው የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚቀንስ አስታወቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ባላቸው ጥሩ ግንኙነት ምክንያት ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረገውን የጋራ...
Read More
የሀሰት መረጃዎችና እገታዎች ለጸጥታ ስራው ፈተና መሆናቸውን ፖሊስ ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሀሰት መረጃዎችና እገታዎች ለጸጥታ ስራው ፈተና መሆናቸውን ፖሊስ ገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎችና በተደራጀ መልኩ የሚፈጸሙ ‹‹የሀሰት እገታ›› ድርጊቶች በፖሊስ ስራ ላይ ጫና እየፈጠሩ መሆኑን...
Read More
ኢራን የ60 ቀናት የድርድር ጊዜ ከአሁን በኋላ ተገቢነት የለውም አለች
የውጭ ዜና

ኢራን የ60 ቀናት የድርድር ጊዜ ከአሁን በኋላ ተገቢነት የለውም አለች

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ፤ በኢራንና በአሜሪካ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የተጠቀሰው የ60 ቀናት የድርድር ጊዜ...
Read More
የአፍሪካ ህብረት በሱዳን የጀመረውን የሰላም ተልዕኮ ስኬታማ ለማድረግ የጦር ሜዳ እና የዲፕሎማሲ መሰናክሎችን መጋፈጥ ግድ ይለዋል ተባለ
የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት በሱዳን የጀመረውን የሰላም ተልዕኮ ስኬታማ ለማድረግ የጦር ሜዳ እና የዲፕሎማሲ መሰናክሎችን መጋፈጥ ግድ ይለዋል ተባለ

ባለፉት ሶስት አመታት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገውን እና በሚሊየኖች የሚቆጠሩትን ያፈናቀለውን አስከፊ ጦርነት ለማቆም የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ጸጥታ...
Read More
አገልግሎቱ በ769 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አገልግሎቱ በ769 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ ርቀው ለሚገኙ የገጠር አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማስፋፋት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሐዌ ጉዲና...
Read More
ግምታዊ የግብር አሰባሰብ ሂደት ከልክ በላይ ግብር ሊያስከፍል እንደሚችል ተጠቆመ
የሀገር ውስጥ ዜና

ግምታዊ የግብር አሰባሰብ ሂደት ከልክ በላይ ግብር ሊያስከፍል እንደሚችል ተጠቆመ

በግምታዊ ግብር አጣጣል ሂደት የግብር ከፋዮች ከልክ በላይ ግብር ሊጣልባቸው እንደሚችል የሕግ ባለሙያዉ አቶ ዮሴፍ ወርቀልኡል ገልጸዋል። አቶ ዮሴፍ ከኢትዮ...
Read More
በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ
የውጭ ዜና

በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ

በምስራቅ ጃፓን ቺባ ግዛት ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው የተነገረ ሲሆን፤ አምስት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የጃፓን ባለሥልጣናት ‹‹ታይቶ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አምስት ዓመታት በተከናወነው የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም 1.3 ሚሊዮን ገደማ ህጻናትን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አምስት ዓመታት በተከናወነው የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም 1.3 ሚሊዮን ገደማ ህጻናትን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

በፕሮግራሙ አምስት አንኳር ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተደርጎ የተሰራ ሲሆን፣ ከ5 ሺህ በላይ የሰለጠኑ ባለሙያዎች የቤት ለቤት የምክር አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን የሚያጣጥም የ120 አባላት ስብስብ ማቋቋሙን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን የሚያጣጥም የ120 አባላት ስብስብ ማቋቋሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከስምንቱ የአጀንዳ ቡድኖች የተሰበሰቡ ምክረ ሃሳቦችን እርስ በእርስ የሚጋጩ ነገሮች እንዳይኖሯቸው የማጣጣም እና ድግግሞሾችን ወደ አንድ...
Read More
በአዲስ አበባ የትራፊክ ሕግ ጥሰት ከ1.5 ሚሊዮን ማለፉ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራፊክ ሕግ ጥሰት ከ1.5 ሚሊዮን ማለፉ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በተያዘው ዓመት ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የትራፊክ ሕግ ጥሰቶች መመዝገባቸውን ዋና ኢንስፔክተር ሰለሞን አዳነ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8...
Read More
1 … 7 8 9 10 11 … 363