ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኦሮሚያ ባንክ እና ኳንተም ቴክኖሎጂ አ.ማ አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ፡፡
የጉልበት ብዝበዛ ወንጀል ሲፈፀምባቸው የነበሩ 18 ህፃናትና ታዳጊዎችን ተገኙ፡፡
የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያዘምን እና ዘርፉን ግልጽ ያደርጋል የተባለለት ሲስተም ይፋ ሆነ
ወጋገን ባንክ በ2024/25 በጀት ዓመት ከፍተኛ ነው ያለውን የ 13.5 ቢሊየን ብር ገቢ አስመዝግቢያለሁ አለ፡፡
በተፈጥሮ ጋዝ የሚንቀሳቀሱ ከባድ ተሽከርካሪዎች ብቻ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ እና እንዲሰሩ ተባለ።
የሱዳን ሚሊሻ መሪ ከዳርፉር ጦርነት ጋር በተያያዘ በጦር ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ
በጦርነት ወቅት ብልሽት ገጥሟቸው የነበሩ የተወሰኑ የህክምና መሳሪያዎች ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን የአይደር ኮምርሄንሲቭ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ፡፡
የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሴባስቲን ሌኮርኑ ካቢኔያቸው ይፋ ከሆነ አንድ ቀን እንኳን ሳይሞላው ስልጣን ለቀቁ።
የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ቅድመ ምላሽ አሰጣጥ መረጃዎች የተቋማትን መናበብ የሚጠይቁ እንዲሆኑ ተጠየቀ።
የወታደር ልብስ የለበሱ የአልሸባብ ታጣቂዎች የሶማሊያ እስር ቤትን አጠቁ
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ባደረሰቸዉ ጥቃት 5 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ ማግኘቷ በመድኃኒት ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያስችላል – የጤና ሚንስትር
በሶማሊ ክልል ጎዴ የአፈር ማዳበሪያ እና ነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ተጀመረ
አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
በመዲናዋ የሞተር ሳይክል አገልግሎት ይቋረጣል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በምንጃር ወረዳ በአረርቲ ከተማ በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተከሰተውና ከ30 በላይ ለሚሆኑ ምዕመናን ህልፈት ምክንያት በሆነው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል።
አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ቆሻሻን መልሶ መጠቀም ዙሪያ እንዲሰሩ ያስፈልጋል ሲል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ፡፡
በሺዎች የሚቆጠሩ የፌዴራል ሰራተኞች የአሜሪካ መንግስት ቁልፍ አገልግሎቶችን በመዝጋቱ ምክንያት ደመወዝ ሳይከፈላቸው ስራ ማቆማቸዉ ተገለጸ
እስካሁን የሰባት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
በምንጃር ሸንኮራ ርብራብ እንጨት ተደርምሶ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡
