ዜና

ህንድ ከሩሲያ በገዛችዉ ነዳጅ ምክንያት የ50 በመቶ ታሪፍ ተጣለባት፡፡
የውጭ ዜና

ህንድ ከሩሲያ በገዛችዉ ነዳጅ ምክንያት የ50 በመቶ ታሪፍ ተጣለባት፡፡

ዋሽንግተን በብዙ የህንድ ምርቶች ላይ ታሪፍ በእጥፍ ለመጨመር መወሰኗ ለህንድ ትልቁ የዉጭ ገበያ ትልቅ ስጋት ፈጥሯል። የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤...
Read More
ትራምፕ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች የሞት ቅጣት እንዲፈረድ ጠየቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች የሞት ቅጣት እንዲፈረድ ጠየቁ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሰው በመግደል የሚከሰሱ ግለሰቦች የሞት ቅጣት እንዲወሰንባቸው ለመጠየቅ ማቀዳቸውን ተናገሩ። ትራምፕ በዋይት ሐውስ...
Read More
ፈረንሳይ ከ20 ዓመታት ጥበቃ የሳካላቫ የራስ ቅሎች ለማዳጋስካር መለሰች
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ከ20 ዓመታት ጥበቃ የሳካላቫ የራስ ቅሎች ለማዳጋስካር መለሰች

ፈረንሳይ ከ20 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ለ128 ዓመታት በፓሪስ ሙዚዬም የቆዩትን ሶስት የሳካላቫ የራስ ቅሎች ለማዳጋስካር መለሰች ከራስ ቅሎቹ መካከል እ.ኤ.አ...
Read More
ሁሉም የሀገሪቱ ባንኮች በጋራም ሆነ በተናጠል ዲጂታል የኃዋላ ማስተላለፊያ አማራጭ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሁሉም የሀገሪቱ ባንኮች በጋራም ሆነ በተናጠል ዲጂታል የኃዋላ ማስተላለፊያ አማራጭ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።

ዳሽን ባንክ እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በጋራ ሆነው አዲስ የሪሚታንስ ኢኮ ሲስተም (remittance Eco system)ይፋ አድርገዋል። ይህ ቴክኖሎጂ ይፋ በሆነበት...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ውጭ ባለ ገበያ ላይ ለመስራት ማሰቡን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ውጭ ባለ ገበያ ላይ ለመስራት ማሰቡን ገለፀ።

ኩባንያው በአገር ውስጥ እየሰጠ ከሚገኘው አገልግሎት በተጨማሪ ለውጭ ገበያው አገልግሎት ለመስጠት ማሰቡን አስታውቋል። የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ፥ ከኢትዮጵያ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 2መቶ35 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 2መቶ35 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለፀ።

የደንበኞቼን ቁጥርም 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅጃለሁ ብሏል።አሁን የደንበኞቹ ቁጥርም 83.2 ሚሊየን። ኩባንያው ሊድ ብሎ የሰየመው የሶስት ዓመት ስትራቴጂ ሲጠናቀቅ ያገኘው...
Read More
አሜሪካ በስህተት ወደ ኤል ሳልቫዶር አባራው የነበረውን ግለሰብ በድጋሚ ለማባረር ያቀረበችው ሃሳብ በጊዜያዊነት ታገደ
የውጭ ዜና

አሜሪካ በስህተት ወደ ኤል ሳልቫዶር አባራው የነበረውን ግለሰብ በድጋሚ ለማባረር ያቀረበችው ሃሳብ በጊዜያዊነት ታገደ

አሜሪካ በስህተት ወደ ኤል ሳልቫዶር አባራው የነበረውና በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደገና የመለሰችውን ግለሰብ በድጋሚ ወደ ሶስተኛ አገር ለማባረር ያቀረበችው ሃሳብ...
Read More
ለሚሰጡት አገልግሎት ጉቦ የጠየቁ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሚሰጡት አገልግሎት ጉቦ የጠየቁ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

የቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ለማግኘት የሄዱ ተገልጋዮችን ገንዘብ የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡...
Read More
የኢትዮጲያ አየር መንገድ Leap-1b የተሰኘ የአውሮፕላን ሞተርን በተሳካ ሁኔታ ማምረቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ አየር መንገድ Leap-1b የተሰኘ የአውሮፕላን ሞተርን በተሳካ ሁኔታ ማምረቱን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ይህንን Leap-1B Engine PRSV1 የተሰኘ ዘመናዊ የአውሮፕላን ሞተር በማምረት ስኬታማ ስራ መስራቱን አየር መንገዱ አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር...
Read More
ቬትናም ከአውሎ ንፋስ ካጂኪ በፊት ግማሽ ሚሊየን ሰዎች ለቀዉ እንዲወጡ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነች
የውጭ ዜና

ቬትናም ከአውሎ ንፋስ ካጂኪ በፊት ግማሽ ሚሊየን ሰዎች ለቀዉ እንዲወጡ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነች

ከ16 ሺህ በላይ ወታደሮች እና ከ1መቶሺህ በላይ ከፊል ወታደራዊ ሰራተኞች ከስፍራዉ የመልቀቅ ስራ እንዲያግዙ ተደርጓል። ባለሥልጣናቱ ለአውሎ ንፋስ ካጂኪ ምላሽ...
Read More
በመዲናዋ ሶስት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ አዲሱን የዳግም ምዝገባ መስፈርት ያሟሉት ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ሶስት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ አዲሱን የዳግም ምዝገባ መስፈርት ያሟሉት ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን፣ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አሰራር ስርዓት ለማስያዝ በሚል ዳግም ምዝገባ በማካሔድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። የግል ከፍተኛ...
Read More
የእስራኤል ጦር አዛዥ በጋዛ የእስረኞች ልውውጥን በተመለከተ የቀረበውን ሀሳብ እንዲቀበሉ ኔታንያሁን ጠይቀዋል፡፡
የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር አዛዥ በጋዛ የእስረኞች ልውውጥን በተመለከተ የቀረበውን ሀሳብ እንዲቀበሉ ኔታንያሁን ጠይቀዋል፡፡

የእስራኤል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ኢያል ዛሚር፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀረበው የእስረኞች ልውውጥ ሀሳብ ላይ ስምምነት እንዲያደርጉ አሳስበዋል። የጋዛ ከተማን...
Read More
አብዛኞቹ የህፃናት ማሳደጊያዎች አካል ጉዳተኛ ህፃናትን ተቀብለው አያሳድጉም ሲል ኢሰመኮ ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አብዛኞቹ የህፃናት ማሳደጊያዎች አካል ጉዳተኛ ህፃናትን ተቀብለው አያሳድጉም ሲል ኢሰመኮ ገለፀ

ኢሰመኮ ጥናት አደረግኩባቸው ባለው አብዛኞቹ ማሳደጊያ ተቋማት፤ የአካል ጉዳት ሁኔታን የቅበላ መሥፈርት በማድረጋቸው አካል ጉዳተኛ ሕፃናትን ተቀብለው የማያሳድጉ መሆናቸዉን አረጋግጫለሁ...
Read More
የጃፓኗ ካሳማ ከተማ በዝነኛው አትሌት አበበ ቢቂላ ስም መንገድ ሰየመች
ስፖርት

የጃፓኗ ካሳማ ከተማ በዝነኛው አትሌት አበበ ቢቂላ ስም መንገድ ሰየመች

ስያሜው በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል አዲስ የወዳጅነት ምዕራፍ የከፈተ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ...
Read More
ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳውን ሰብስቦ ምክክር ለማድርግ ከቀጣዪ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለውም ሲል ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡ የሃገራዊ ምክከር...
Read More
በተለያዩ መንገዶች ተፅዕኖ የሚፈጥሩ የዲያስፖራ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰቡ ላይ እንዲሳተፉ በደብዳቤ ጠይቄያለሁ ሲል የምክክር ኮሚሽኑ ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በተለያዩ መንገዶች ተፅዕኖ የሚፈጥሩ የዲያስፖራ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰቡ ላይ እንዲሳተፉ በደብዳቤ ጠይቄያለሁ ሲል የምክክር ኮሚሽኑ ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና በካናዳ የሚካሄዱ የአጀንዳ ማሰባሰብና የተወካዮች ምርጫ ተግባራትን ለማከናወን ቅድመ ዝግጅቶች እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሂደቱም...
Read More
በክልሉ ከወሊድ ጋር በተያያዘ ከ2መቶ በላይ እናቶች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ ከወሊድ ጋር በተያያዘ ከ2መቶ በላይ እናቶች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ

በአማራ ክልል 2መቶ74 እናቶች ከወሊድ ጋር በተያየዘ ህይወታቸዉ ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታዉቋል፡፡ ለእናቶች ሞት መንስኤ ምንድነዉ የሚለዉን በጥናት ለማረጋገጥ...
Read More
የሀገሪቱ የፀጥታ ችግሮች ብዙ ጫና ዉስጥ እንደከተተዉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገሪቱ የፀጥታ ችግሮች ብዙ ጫና ዉስጥ እንደከተተዉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፀጥታ ችግር ባለባቸዉ አካባቢዎች የወደሙ መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት በባለፉት ሁለት እና ሶስት አመታት እንደተፈተነ ገልፆል። የኢትዮጵያ...
Read More
7.5 ሬክተር ስኬል የሚለካ የመሬት መንቀጥቀጥ በደቡብ ቺሊ ተከሰተ
የውጭ ዜና

7.5 ሬክተር ስኬል የሚለካ የመሬት መንቀጥቀጥ በደቡብ ቺሊ ተከሰተ

ሐሙስ ዕለት በቺሊ በስተደቡብ በድሬክ መተላለፊያ 7.5 ማግኒቲዩድ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂ ጥናት ተቋም (USGS) አስታውቋል። በቺሊ እና...
Read More
የእስራኤል ካቢኔ የጋዛ ከተማን የመያዝ እቅድ ሙሉ በሙሉ አጸደቀ።
የውጭ ዜና

የእስራኤል ካቢኔ የጋዛ ከተማን የመያዝ እቅድ ሙሉ በሙሉ አጸደቀ።

የእስራኤል ካቢኔ ሐሙስ ዕለት ባደረገው ስብሰባ የጋዛ ከተማን የመያዝ እቅድ ማጽደቁን የመከላከያ ሚኒስትሩ እስራኤል ካትዝ አርብ ዕለት አስታውቀዋል። ሃማስ "ጦርነቱን...
Read More
1 … 73 74 75 76 77 … 363