ዜና
የትጥቅ ግጭቶች ቆመው ተፋላሚ ወገኖች ወደ ግጭት መፍታት እንዲገቡ የሚያደርግ የሰላም መድረክ ላዘጋጅ ነው ብሏል የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክርቤት።
“ለበረራ አመቺ ባልሆነ ጭጋጋማ የአየር ፀባይ ምክንያት በተወሰኑ ጣቢያዎች የሚደረጉ በረራዎች ለጊዜው ቆመዋል” የኢትዮጵያ አየር መንገድ
በአፍጋኒስታን በደረሰ የአውቶቡስ አደጋ ህጻናትን ጨምሮ 76 ሰዎች ሞቱ
11 የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መሰረቱ
አርሶ አደሩ በግብርና የውል ምርት ለመስራት ፈቃደኝነቱ እምብዛም መሆኑ ተገለፀ፡፡
በከተማይቱ ከጎርፍ አደጋ ጋር ተያይዞ እስካሁን በሰዉ ህይወት ላይ አደጋ እንዳላጋጠመ ተገለፀ።
ሶማሊያ በአልሸባብ ላይ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ በርካታ ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታወቀች
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል
በስዊድን ከተማ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ ወደ አዲስ ቦታ ለመዘዋወር ጉዞ መጀመሯ ተሰምቷል
ለዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች እየቀረበ ያለዉ ሀይል ተፅዕኖ እያሳደረበት እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት ገለፀ
ሐማስ በቀረበለት የጋዛ የተኩስ አቁም ላይ መስማማቱ ተሰምቷል
የዩክሬንን ግጭት መፍታት እንደሚቻል በ “አንድ ወይም ሁለት ሳምንት” ውስጥ ይታወቃል አሉ ትራምፕ
“ስምምነት ላይ አልተደረሰም ግን ተስፋ ሰጪ ነው” ፑቲንና ትራምፕ
የፑቲን እና የትራምፕ የአላስካ ስብሰባ ለዩክሬን ሰላም መንገድ እንደሚከፍት ደቡብ አፍሪካ ገለፀች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መቀበል ሊያቆም እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ
የካናዳ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆቹ ሊያደርጉት የሚችሉትን የስራ ማቆም አድማ በማሰብ ብረራዎች እንዲቋረጡ ማድረጉ ተገለፀ
ከአንድ ሺህ በላይ ግለሰቦች በበጀት አመቱ ከሀይል ስርቆት ጋር በተያያዘ ተጠያቂ መሆናቸዉ ተገለፀ።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ላልሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ብድር ለመስጠት እንደተቻለ ተገለጸ
የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ልጅ ትራምፕ በሀገሩ ላይ የጣሉትን ታሪፍ አደነቀ
በደቡብ አውሮፓ በቀጠለዉ የሙቀት ማዕበል ግሪክ ከሰደድ እሳት ጋር እየታገለች ነው፡፡
