ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከታቀዱት ስራዎች መካከል ሶስት አራተኛ ያህሉን ማጠናቀቁን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከታቀዱት ስራዎች መካከል ሶስት አራተኛ ያህሉን ማጠናቀቁን ገለጸ

ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ ለረጅም ጊዜ ሲደከምበት የቆየው የዚህ የምክክር ሂደት ውጤት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ እንደሚሆንና አብዛኛው የዝግጅትና የውይይት...
Read More
የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከታሪፍ በላይ የተወሰደ ከ680 ሺህ ብር በላይ ለተሳፋሪዎች አስመለሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከታሪፍ በላይ የተወሰደ ከ680 ሺህ ብር በላይ ለተሳፋሪዎች አስመለሰ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፣ በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ እና የመንገድና ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት በጋራ ባደረጉት የተቀናጀ ክትትል፣...
Read More
በጃፓን ከወረቀት የቀጠነ እና በስስነቱ አቻ ያልተገኘለት ቸኮሌት ይፋ ተደረገ
የውጭ ዜና

በጃፓን ከወረቀት የቀጠነ እና በስስነቱ አቻ ያልተገኘለት ቸኮሌት ይፋ ተደረገ

ጃፓናዊው የጣፋጭ ምርት አዘጋጅ ማቴ በጥቅል የቸኮሌት ወረቀት መልክ የተሰራና 0.03 ሚሊሜትር ብቻ ስፋት ወይም ውፍረት ያለው ‹‹ኮርቴክያ›› የተሰኘ ለየት...
Read More
የፍትሕ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያን ይፋ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትሕ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያን ይፋ አደረገ

የፍትሕ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያ ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያው ለቤተሰብ፣ሕጻናትና ተጋላጭ ወገኖች የሕግ...
Read More
አዲስ አበባ ከመሸጋገሪያነት ወደ ዋና የቱሪስት መዳረሻነት እየተሸጋገረች መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ከመሸጋገሪያነት ወደ ዋና የቱሪስት መዳረሻነት እየተሸጋገረች መሆኑ ተገለጸ

 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዲስ አበባ ለጎብኚዎች ወደ ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች ማለፊያ ብቻ መሆኗ ቀርቶ፣ ራሷን የቻለች የቱሪዝም መዳረሻ እየሆነች መምጣቷ...
Read More
የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ጥራት ለማሻሻል እና ወደ ኤሌክትሪክ የሚደረገውን ሽግግር ለማፋጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ጥራት ለማሻሻል እና ወደ ኤሌክትሪክ የሚደረገውን ሽግግር ለማፋጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

 የኢትዮጵያ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሃሰን ቀደም ሲል በነዳጅ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ላይ ይስተዋል የነበረውን የጥራት ማነስ እና ህገወጥ...
Read More
ኖርዌይ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የቀጣናውን ደህንነት ለማጠናከር ተወያዩ
የውጭ ዜና

ኖርዌይ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የቀጣናውን ደህንነት ለማጠናከር ተወያዩ

የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፐን ባርት ኢዴ በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢስላማባድ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሻቅ ዳር ጋር የተወያዩ ሲሆን፥ይህም...
Read More
የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች መግባባት ላይ ደረሱ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች መግባባት ላይ ደረሱ ተባለ

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ ደርሰዋል ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡...
Read More
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ለሰብዓዊ ድጋፍ ሥራው የሚያገለግል መሬት አገኘ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ለሰብዓዊ ድጋፍ ሥራው የሚያገለግል መሬት አገኘ

ከ25 ዓመታት በላይ ለችግረኛ ህጻናትና እናቶች የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን ሲያደርግ የቆየው ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር፣ ለሥራው የሚያገለግል መሬት ማግኘቱን ገልጿል።...
Read More
ትራምፕ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በምግብ ማቀበያ መኪና ውስጥ ተሸሽገው ምስጢራዊ የአውሮፕላን ቅያሬ ማድረጋቸው ተዘገበ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በምግብ ማቀበያ መኪና ውስጥ ተሸሽገው ምስጢራዊ የአውሮፕላን ቅያሬ ማድረጋቸው ተዘገበ

ትራምፕ በአንካራ በነበረው ጉባኤ ወቅት የኢራን "ቀዳሚ የጥቃት ኢላማ" እንደሆኑ ቀደም ብለው ተናግረው ነበር። ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ወር በቱርክ ከተካሄደው የኔቶ...
Read More
ከሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ የሐሰት ሞት እና ቀብር ያዘጋጀው ቻይናዊ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ
Uncategorized

ከሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ የሐሰት ሞት እና ቀብር ያዘጋጀው ቻይናዊ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ

 በቻይና ሁናን ግዛት «አቶ ሲ» የተባለ ግለሰብ ሰክሮ በማሽከርከሩ ምክንያት የሚጠበቅበትን የሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ ሲል ከቤተሰቡ ጋር በመተባበር የሐሰት የሞት...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ኛውን የመረጃ ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ከሲአይኦ (CIO) አፍሪካ ጋር በጋራ ሊያከብር ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ኛውን የመረጃ ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ከሲአይኦ (CIO) አፍሪካ ጋር በጋራ ሊያከብር ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ላይ የሚታዩ የሳይበር ደህንነት ስጋቶችን ለመከላከልና በዘርፉ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ፣ በመጪው ጥቅምት ወር 2019...
Read More
በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው

በኢትዮጵያ በውርስ ወይም በስጦታ በሚገኙ ገቢዎች ላይ አዲስ የታክስ ዓይነት ሊጣል መሆኑ ተገለጸ። ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የውርስና የስጦታ ገቢዎች...
Read More
“የሕግ የበላይነትና የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ብቸኛው አማራጭ ነው” — የዳያስፖራ ተወካዮች
የሀገር ውስጥ ዜና

“የሕግ የበላይነትና የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ብቸኛው አማራጭ ነው” — የዳያስፖራ ተወካዮች

ኢትዮጵያ ከገጠሟት ውስብስብና ዘመን ተሻጋሪ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀውሶች ለመውጣት አሁን የተጀመረው ብሔራዊ የምክክር ሂደት ታሪካዊና ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የዳያስፖራ አባላት...
Read More
በኮሎምቢያ ከተከሰተው አውዳሚ የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ አሜሪካ የ15.5 ሚሊየን ዶላር አስቸኳይ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች
የውጭ ዜና

በኮሎምቢያ ከተከሰተው አውዳሚ የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ አሜሪካ የ15.5 ሚሊየን ዶላር አስቸኳይ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች

ቢያንስ የ1መቶ11 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን የ7.4 ማግኒቲውድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ለመጠለያ፣ ለምግብ እና ለጥበቃ የሚውል...
Read More
በአዲስ አበባ ለአካል ጉዳተኞች የሚሰሩ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የስታንዳርድ ክፍተት አለባቸው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለአካል ጉዳተኞች የሚሰሩ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የስታንዳርድ ክፍተት አለባቸው ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ባሉ መንገድና ህንፃዎች ላይ አሁንም የጥራትና የስታንዳርድ ክፍተቶች በመኖራቸው፣ በአካል ጉዳተኞች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ስጋት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል መረቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት...
Read More
በኢኮኖሚ አሻጥርና የኮንትሮባንድ ወንጀሎች ላይ የተሰማሩ አካላት በሕግ መጠየቅ ጀመሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢኮኖሚ አሻጥርና የኮንትሮባንድ ወንጀሎች ላይ የተሰማሩ አካላት በሕግ መጠየቅ ጀመሩ

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሂደት ላይ እንቅፋት ለመፍጠርና የሀገር ሀብት ለመዝረፍ በተንቀሳቀሱ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ ሰፊ የሕግ ማስከበር እርምጃ መወሰዱን የመንግሥት...
Read More
በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች በአጭር ጊዜ ዉስጥ የሚሻሻሉ ወይም የሚሻሩ መሆናቸዉ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች በአጭር ጊዜ ዉስጥ የሚሻሻሉ ወይም የሚሻሩ መሆናቸዉ ተነገረ

በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚሻሻሉ ወይም የሚሻሩ በመሆናቸው የሕግ ዋስትና ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደሩ ይገኛሉ ተባለ፡፡ የፌዴራል የሕግና...
Read More
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2018 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የሱባዔ መልእክት አስተላለፉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2018 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የሱባዔ መልእክት አስተላለፉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለ2018 ዓ.ም ጾመ ማርያም (ፍልሰታ) ባስተላለፉት የቡራኬና የሱባዔ መልእክት፣...
Read More
1 … 8 9 10 11 12 … 363