ዜና
በቴሌግራም በሚላኩ ያልታወቁ ሊንኮችንና ማስታወቂያዎች አማካኝነት ግለሰቦች ለሳይበር ጥቃት እየተጋለጡ ነው ተባለ።
ፑቲን ኻሜኒን ላይ የታቀደውን ግድያ አስመልክቶ “በፍጹም በዚህ ጉዳይ ላይ መወያየት አልፈልግም” አሉ
ጀርመን ለኢራን ለመደራደር ፈጽሞ አይረፍድም ስትል መልዕክት ልካለች።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ማሻሻያ ተደርገበት !
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 1መቶ44 ፍልስጤማውያን በጋዛ ተገድለዋልተባለ
ፑቲን የእስራኤል እና የኢራን ግጭት በአፋጣኝ እንዲያበቃ አሳሰቡ
የኢራን ጠቅላይ መሪ አሜሪካ ለምትፈጽመዉ ጥቃት የማይጠገን ጉዳት ይከተላታል ብለዋል፡፡
ባለሙያዎቻችን ለህይወታቸው የሚያሰጉ ዛቻዎችን እየተጋፈጡ ጭምር ነው የሚሰሩት ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 10 ወራት ከ 28 ሺ በላይ የንግድ ተቋማት አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡
የእስራኤል መከላከያ ኃይል የእስራኤል ሰው አልባ አውሮፕላን በኢራን መመታቱን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው አውሮፕላን አምራች ሁለት ሞዴሎችን አዘዘ
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር መርሐግብሮች ይፋ ሆኑ !
ፓኪስታን እስራኤልን በኒውክለር መሳሪያ ልትመታ ትችላለች ተባለ
6ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታ ዛሬ በጀማ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
ኔታንያሁ በጋዛ ያሉ ታጋቾች ነጻ እንዲወጡ የሚደረገዉ ንግግር እንዲፋጠን አዘዘ
ኢራን ዛሬ ማለዳ በማዕከላዊ እስራኤል 30 ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች፡፡
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት 104 ባለ 20 ጫማ ከፍታ ያላቸው ኮንቴነሮች ማቅረቡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አምስተኛ መዳረሻውን የሀይድራባድ በረራ አስጀምሯል።
ትራምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል ‘ሰላም አምጥቻለሁ’ አሉ
የተባበሩት መንግስታት ብዙ ረድኤት ፈላጊዎች በጋዛ መገደላቸዉን ተከትሎ የእስራኤልን ድርጊት ‹‹አስፈሪ›› ሲል ነቅፏል
