ዜና
በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ አንድ የጭነት መርከብ ‹‹ባልታወቀ ተወንጫፊ አካል›› መመታቱ ተገለጸ
ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር አዲስ ድርድር እንደሚጀምሩ ተናገሩ፤ ኢራን «አዲስ ውሸት» ብላዋለች
ዛሬ ማለዳ በጀመረው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እስካሁን ከ578 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተከሉ።
ግብፅ 5.5 መጠን በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቷ ተገለጸ
የዓለም ጤና ድርጅት ለካላ-አዛር በሽታ አዲስ እና አጭር የሕክምና መመሪያ ይፋ አደረገ
በትራምፕ አስተዳደር እና በሴናተሮች መካከል ለሳምንታት የዘለቀውን አለመግባባት ይፈታል የተባለ ውሳኔ ተላለፈ
የማይንማር የዲሞክራሲ መሪ እና የናቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ኦንግ ሳን ሱ ቺ ከሁለት ዓመት ተኩል እስር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከውጭ አካል ጋር ተገናኙ።
አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
“የተቀመጠውን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ግብ ለማሳካት መላው ኢትዮጵያውያን ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ”
ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብና የተጎሳቀለችውን ምድር ለማንሰራራት፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ መካሄድ ጀምሯል።
በአማራ ክልል ያለዉ የፀጥታ ችግር በፍርድ ቤት የተጠየቁ ማስረጃዎችን ለማግኘት እክል መሆኑ ተገለፀ
በምክክር ሂደቱ የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች በ75 በመቶ አባላት ተቀባይነት ካገኙ ከመግባባት እንደተደረሰ ጠቋሚ ነዉ የተባለለት የምክክር ምዕራፍ በመጪዉ ሰኞ ይጀመራል ተባለ
በገቢና ወጪ ንግድ መካከል ያለው አለመመጣጠን በሀገሪቱ የመክፈል አቅም ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው
ጾታ ተኮር የጥቃት ዘገባዎች ከትኩረት መሳብ ባሻገር በተጎጂዎች ህይወት እና በማኅበረሰቡ ላይ የሚያደርሱትን ሥነ-ልቦናዊ ተፅዕኖ ማገናዘብ እንደሚገባ ተገለጸ
ከ704 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ሲል ኮሚሽኑ አስታወቀ
የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ በወረዳ ደረጃ መታተም ተጀመረ
ለማንም የግል ድርጅት ወይም ግለሰብ ውክልና አልሰጠሁም አለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በዞኑም ሆነ በአካባቢው በብሄርና በሃይማኖት ሽፋን የሚነሱ ግጭቶች “የእውነተኛው ህዝብ ፍላጎት ሳይሆኑ፣ የፖለቲካ ትርፍ የሚፈልጉ የታጠቁ አካላትና የጥፋት ቡድኖች ሴራ” ነው አሉ የአሰላ ከተማ ከንቲባ
በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን
