ዜና

ዘመን ባንክ አጠቃላይ የሀብቱ መጠን 1መቶ16 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዘመን ባንክ አጠቃላይ የሀብቱ መጠን 1መቶ16 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ

ባንኩ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡንም አስታዉቋል የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ እንዬ ቢምር ባደረጉት ንግግር፤ በተጠናቀቀው...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

‎‎በሳምንት ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 604 ወንዶችና 1መቶ92 ሴቶች አመት እንዲሁም 38 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ፤ ከተመላሾች መካከል...
Read More
በበጀት አመቱ ከ6መቶ ሺህ በላይ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት ተችሏል
የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ ከ6መቶ ሺህ በላይ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት ተችሏል

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ አድርጓል፡፡ በበጀት አመቱ ከ6መቶ 43 ሺህ 8መቶ25 ዲጂታል...
Read More
አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕል ንዋዮች ገበያ (ESX) ዋና መድረክ ላይ በይፋ መመዝገቡን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕል ንዋዮች ገበያ (ESX) ዋና መድረክ ላይ በይፋ መመዝገቡን አስታወቀ

የባንኩ መመዝገብ በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕል ንዋዮች ገበያ የግብይት መድረክ በተካሄደ የደወል መደወል ሥነ-ሥርዓት የተከበረ ሲሆን፤ በሁነቱ ላይ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣...
Read More
ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ከሕፃናት ፓውደር ጋር በተያያዙ የካንሰር ክሶች 5.5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነዉ
የውጭ ዜና

ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ከሕፃናት ፓውደር ጋር በተያያዙ የካንሰር ክሶች 5.5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነዉ

ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ‹‹ለማህፀን ካንሰር መንስኤ ሆኗል›› ተብሎ የቀረበበትን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ክሶች ለመፍታት የ5.5 ቢሊየን ዶላር...
Read More
እጽዋትን በመትከል እና በመንከባከብ አከባቢን ከመጠበቅ ባለፈ የተፈጥሮ አደጋን አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

እጽዋትን በመትከል እና በመንከባከብ አከባቢን ከመጠበቅ ባለፈ የተፈጥሮ አደጋን አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ በጋራ በመሆን በእንጦጦ ተራራ በሚገኘው እና በባንኩ ስም በተከለለው የሀገር በቀል ችግኝ መትከያ ስፍራ...
Read More
ባለፉት 12 ወራት ከ1ሺ 6መቶ ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 12 ወራት ከ1ሺ 6መቶ ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት 1 ሺህ 6መቶ 66 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍኑ ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታና...
Read More
የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በተያዘው የክረምት ወቅት 1መቶ50 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ ማቀዱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በተያዘው የክረምት ወቅት 1መቶ50 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ ማቀዱን አስታወቀ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ኡመን ሀይር እንደገለጹት፥ከተያዘው እቅድ ውስጥ 40 ሺህ ዩኒት...
Read More
የጦርነትና የግጭት ሁኔታዎች ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ፈተና መሆናቸው ተጠቆመ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጦርነትና የግጭት ሁኔታዎች ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ፈተና መሆናቸው ተጠቆመ

በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች እና ጦርነቶች ለጤና አገልግሎቱ ችግር መሆናቸውን ጤና ሚኒስቴር ነው ያስታወቀው። በተለይም የእናቶች እና ህፃናት ጤና...
Read More
“የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት በቴክኖሎጂ ድክመት ምክንያት የዓለም አቀፍ ገበያን እምነት እያጡ መሆኑ ተገለጸ”
የሀገር ውስጥ ዜና

“የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት በቴክኖሎጂ ድክመት ምክንያት የዓለም አቀፍ ገበያን እምነት እያጡ መሆኑ ተገለጸ”

በኢትዮጵያ 43 ሺህ የውጭ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ቢኖሩም፣ አብዛኞቹ መሠረታዊ የሆነ የቴክኖሎጂ ኮሙኒኬሽን ሲስተም የሌላቸው በመሆኑ የዓለም አቀፍ ገዢዎችን...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ 25 ዓመታት የሚዘልቅ የኃይል ዲስትሪቢዩሽን ማስተር ፕላን ይፋ አደረገ
Uncategorized

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ 25 ዓመታት የሚዘልቅ የኃይል ዲስትሪቢዩሽን ማስተር ፕላን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ አቅርቦት ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችልና እ.ኤ.አ እስከ 2049  የሚዘልቅ የ25 ዓመታት የኃይል ማከፋፈያ ሥርዓት ማስፋፊያና...
Read More
እስራኤል የተኩስ አቁም ቢኖርም በደቡብ ሊባኖስ ፍንዳታዎችን እየፈጸመች ነው ተባለ
የውጭ ዜና

እስራኤል የተኩስ አቁም ቢኖርም በደቡብ ሊባኖስ ፍንዳታዎችን እየፈጸመች ነው ተባለ

የእስራኤል ጥቃቶች የተፈጸሙት በሁለቱ ሀገራት መካከል ሰላም ለማውረድ ከሊባኖስ ባለስልጣናት ጋር ውይይት እየተደረገ ባለበት ወቅት ነው። የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ...
Read More
የአዲስ አበባ ፖሊስ በክረምት ወቅት ለሚከሰቱ የወንጀል ድርጊቶች ህብረተሰቡ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳሰበ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ በክረምት ወቅት ለሚከሰቱ የወንጀል ድርጊቶች ህብረተሰቡ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳሰበ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ቶማስ እሸቴ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸዉ ቆይታ፤የክረምት ወቅት መግባቱን ተከትሎ የወንጀል ድርጊቶች ሊጨምሩ...
Read More
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ጥራት መውረድና የዋጋ ንረት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ጥራት መውረድና የዋጋ ንረት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለፀ

በማህበረሰቡ ዘንድ የሚነሳውን የቡና ጣዕም መለወጥና የጥራት መጉደል ቅሬታዎችን ለመፍታት በጥራት ማሻሻል ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ይገኛል ያሉት የቡናና ሻይ...
Read More
አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ ያደረጉት የሲቪል ኒውክሌር ስምምነት ይጸድቅ ዘንድ፤ ሪያድ ለእስራኤል ዕውቅና የሚሰጠውን የ‘አብርሃም አኮርድስ’ ስምምነት መቀላቀል እንዳለባት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ ያደረጉት የሲቪል ኒውክሌር ስምምነት ይጸድቅ ዘንድ፤ ሪያድ ለእስራኤል ዕውቅና የሚሰጠውን የ‘አብርሃም አኮርድስ’ ስምምነት መቀላቀል እንዳለባት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።

ትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ ወታደራዊ ላልሆነ አገልግሎት የሚውለው ይህ የኒውክሌር ስምምነት የሚጸድቀው ሳዑዲ አረቢያ የአብርሃም ስምምነቶችን ለመቀላቀል ስትስማማ...
Read More
«አሜሪካ በ60 አገራት ላይ አዲስ የንግድ ታሪፍ ጣለች።»
የውጭ ዜና

«አሜሪካ በ60 አገራት ላይ አዲስ የንግድ ታሪፍ ጣለች።»

ዩናይትድ ስቴትስ «የግዴታ የጉልበት ብዝበዛ የተካሄደባቸውን ምርቶች ለማገድ በቂ እርምጃ አልወሰዱም» ባለቻቸው 60 አገራት ላይ ከ10 እስከ 12 ነጥብ 5...
Read More
ከ61 በላይ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችል የፓርኪግ ስፍራ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ61 በላይ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችል የፓርኪግ ስፍራ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ3ኛው ዙር የኮሪደር ፕሮጄክት ልማት አካል በሆነው ከ22 ጎላጉል አደባባይ አንስቶ እስከ ኤምባሲዉ መጋጠሚያ ድረስ...
Read More
የህጻናት ማቆያ አገልግሎት የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለዉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህጻናት ማቆያ አገልግሎት የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለዉ ተገለፀ

በኢትዮጵያ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እና የህጻናትን ቀደምት እድገት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ፣ የህጻናት ማቆያ አገልግሎትን እንደ ትልቅ ሀገራዊ አጀንዳ...
Read More
የኢራን ጦር ከቀድሞው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ መዘጋጀቱን ቃል አቀባዩ ገለጹ
የውጭ ዜና

የኢራን ጦር ከቀድሞው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ መዘጋጀቱን ቃል አቀባዩ ገለጹ

የኢራን ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል አሚር መሀመድ ኢራን ወታደራዊ ኃይሎች ከቀድሞው ጊዜ በበለጠ የዝግጅት አቅም ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። ለኢራን...
Read More
ትራምፕ ከሳዑዲ ጋር ያደረጉት የኒውክሌር ስምምነት የረጅም ጊዜ የሁኔታዎች መጠየቂያ መስፈርትን ውድቅ ያደረገ ነዉ ተባለ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከሳዑዲ ጋር ያደረጉት የኒውክሌር ስምምነት የረጅም ጊዜ የሁኔታዎች መጠየቂያ መስፈርትን ውድቅ ያደረገ ነዉ ተባለ

የትራምፕ አስተዳደር ከሳዑዲ ዐረቢያ ጋር የደረሰው የኒውክሌር ስምምነት ከመካከለኛ ምስራቅ ጋር የነበረውን የዓመታት አቋም የቀየረ ሆኗል፡፡የቀደሙት የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ሳዑዲ ዐረቢያ...
Read More
1 … 12 13 14 15 16 … 363