ዜና

ሐማስ የትጥቅ መፍታት ስምምነቱን መቀበሉን አስታወቀ
የውጭ ዜና

ሐማስ የትጥቅ መፍታት ስምምነቱን መቀበሉን አስታወቀ

ሐማስ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስታወቁትን «የሰላም ቦርድ» እቅድ በመቀበል በጋዛ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን አስታውቋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ...
Read More
በቤንች ሸኮ ዞን 6.4 ኪሎ ግራም የምትመዝን ህጻን በሰላም ተወለደች
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን 6.4 ኪሎ ግራም የምትመዝን ህጻን በሰላም ተወለደች

በቤንች ሸኮ ዞን የአማን ሻሸቃ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ሳይሉሽ ባህሩ 6 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም የምትመዝን ህጻን በሰላም ተገላግለዋል።...
Read More
በአሰላ ከተማ በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ ለሴት ተማሪዎች የተገነቡ ዘመናዊ “አስተማማኝ የመቆያ ስፍራዎች” ተመረቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአሰላ ከተማ በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ ለሴት ተማሪዎች የተገነቡ ዘመናዊ “አስተማማኝ የመቆያ ስፍራዎች” ተመረቁ

በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ በሚገኙ ሁለት አንጋፋ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሴት ተማሪዎች ሁለንተናዊድጋፍ የሚሰጡ "አስተማማኝ የመቆያ ስፍራዎች" (Safe...
Read More
“አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖና ፌስቲቫል” በአዲስ አበባ ሊዘጋጅ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

“አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖና ፌስቲቫል” በአዲስ አበባ ሊዘጋጅ ነው

በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር ከነሀሴ 21 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ "አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖና...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ ከ35 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኤሌክትሪክ ማመንጨቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ ከ35 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኤሌክትሪክ ማመንጨቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጀነሬሽን ቢዝነስ ዘርፍ እንዳስታወቀው፤ በ2018 በጀት ዓመት ከ35 ሺህ 670 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት ተችሏል። የዘርፉ...
Read More
የዮጋ መምህሩ በአንድ ትንፋሽ 86 ፑሽ አፖችን በውሃ ውስጥ በመሥራት አዲስ የዓለም ሪኮርድ አስመዘገበ
የውጭ ዜና

የዮጋ መምህሩ በአንድ ትንፋሽ 86 ፑሽ አፖችን በውሃ ውስጥ በመሥራት አዲስ የዓለም ሪኮርድ አስመዘገበ

​በቪየትናም የሚኖሩት የ38 ዓመቱ የዮጋ መምህር ካማል ካሎይ በአንድ ትንፋሽ ብቻ 86 ፑሽ አፖችን በውሃ ውስጥ በመሥራት አዲስ የጊነስ ዓለም...
Read More
የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት 49ኛ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ
Uncategorized

የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት 49ኛ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ

የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት 49ኛ መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ በሚገኘው የህብረቱ ዋና መስሪያ ቤት በሁለት ቀናት ውይይት በተሳካ...
Read More
ኒውካስል ከአሰልጣኙ ተለያየ
ስፖርት

ኒውካስል ከአሰልጣኙ ተለያየ

አሰልጣኝ ኤዲ ሃው ያለፈውን የውድድር ዘመን ባጠናቀቁበት መንገድ ጫና ውስጥ ገብተው እንደነበር ይታወሳል። ኒውካስሎች በፕሪምየር ሊጉ ካደረጓቸው 38 ጨዋታዎች በ17ቱ...
Read More
በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ
የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ

የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዋስሁን በላይ ይህ ግብር በተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን፥ተሽከርካሪዎቹ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ ስለሚንቀሳቀሱ በየዓመቱ...
Read More
የመሬት ውስጥ መሠረተ ልማት መቆጣጠሪያ ጉድጓድ ክዳኖች ስርቆት በመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት ውስጥ መሠረተ ልማት መቆጣጠሪያ ጉድጓድ ክዳኖች ስርቆት በመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ በ2018 የበጀት ዓመት ብቻ በስርቆትና በጉዳት የተነሱ ከ500 በላይ የመቆጣጠሪያ ጉድጓድ ክዳኖች መልሰው እንዲተኩ መደረጉን ለኢትዮ ኤፍኤም አስታውቋል። ​የባለስልጣኑ...
Read More
የአሜሪካ-ኢራን ግጭት ለበርካታ ቀናት ከቆየ አንጻራዊ ሰላም በኋላ ዳግም አገርሽቷል
የውጭ ዜና

የአሜሪካ-ኢራን ግጭት ለበርካታ ቀናት ከቆየ አንጻራዊ ሰላም በኋላ ዳግም አገርሽቷል

አሜሪካ በወታደሮቿ ላይ የጥቃት ሙከራ ከተደረገ  በኋላ በኢራን ላይ "ከባድ" አጸፋ ሰነዘረች ፡፡ለበርካታ ቀናትም፣ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ ይገኛል በሚል ተስፋ ንግግሮች...
Read More
የፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖልና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በቁጥጥር ሥር አዋለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖልና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በቁጥጥር ሥር አዋለ።

ፖሊስ እንደገለጸው፣ ተጠርጣሪው ከሀድያና ከንባታ ዞኖች ወጣቶችን ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደሚያደርሳቸው በማታለል ከእያንዳንዱ ተጓዥ ከ600 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር...
Read More
ኢራን በቻይና የተሰሩ በትከሻ የሚተኮሱ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከሳምንታት በኋላ ልትረከብ ነው ተባለ
የውጭ ዜና

ኢራን በቻይና የተሰሩ በትከሻ የሚተኮሱ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከሳምንታት በኋላ ልትረከብ ነው ተባለ

ኢራን በቻይና የተሰሩ እስከ 400 የሚደርሱ በትከሻ የሚተኮሱ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን የመጀመሪያ ዙር ጭነት ከሳምንታት በኋላ ትረከባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ

አየር መንገዱ የፈረንጆቹ 2025-2026 የስራ ክንውን ሪፖርቱን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው...
Read More
“እውነትን ለመናገር ወደ ኒውዮርክ እሄዳለሁ”  አሉ  ቤንያሚን ኔታንያሁ
የውጭ ዜና

“እውነትን ለመናገር ወደ ኒውዮርክ እሄዳለሁ”  አሉ  ቤንያሚን ኔታንያሁ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የኒውዮርክ ከንቲባ ቢቃወሟቸውም ወደ ኒውዮርክ እንደሚያመሩ አረጋገጡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የኒውዮርክ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ ተደጋጋሚ...
Read More
ኢራን እና አሜሪካ ጥቃቶችን ፈጸሙ
የውጭ ዜና

ኢራን እና አሜሪካ ጥቃቶችን ፈጸሙ

ኢራን አድርጋው የነበረውን አጭር የተኩስ አቆም አቋርጣ በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ደጋፊ ኃይሎች ላይ ድንገተኛ የሚሳኤል ሰንዝራለች፡፡የአሜሪካ መካከለኛው ዕዝ እንደገለጸው...
Read More
”በወር ውስጥ በተደጋጋሚ ካርድ ሲገዛ የሚታየው የዋጋ ልዩነት የሲስተሙ የ30 ቀናት አጠቃላይ ፍጆታ ስሌት ውጤት ነው” አለ  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

”በወር ውስጥ በተደጋጋሚ ካርድ ሲገዛ የሚታየው የዋጋ ልዩነት የሲስተሙ የ30 ቀናት አጠቃላይ ፍጆታ ስሌት ውጤት ነው” አለ  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የቅድመ-ክፍያ (Smart Card) ቆጣሪ ተጠቃሚዎች በአንድ ወር ውስጥ ደጋግመው ኤሌክትሪክ ሲገዙ የሚፈጠረው የዋጋ ወይም የኪሎ ዋት ሰዓት...
Read More
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች
የውጭ ዜና

ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች

ቻድ ከቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር እና ቬንዙዌላ በመቀጠል ፍርድ ቤቱን የመልቀቅ ሂደቱን እንደምትጀምር መግለጿ፣ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሌላው ተጨማሪ...
Read More
በምክክር ጉባዔው እስካሁን የተወሰነ ነገር የለም – ኮሚሽኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

በምክክር ጉባዔው እስካሁን የተወሰነ ነገር የለም – ኮሚሽኑ

እየተካሄደ በሚገኘው ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ እስካሁን የተወሰነ ነገር አለመኖሩን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
Read More
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመወያየት ዋሽንግተን ገቡ
የውጭ ዜና

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመወያየት ዋሽንግተን ገቡ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር የሚገናኙ ሲሆን፥ በዋናነትም በኢራን ላይ የተከፈተው ጦርነት በአጀንዳነቱ ቀዳሚ...
Read More
1 … 11 12 13 14 15 … 363