ዜና
የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት የዕዳ ስጋት እየጨመረ መሆኑን አስጠነቀቀ
የውሃን ሀብትን ውጤታማና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለማስተዳደር ያግዛል የተባለ ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ
በድሬዳዋ ደወሌ ባቡር ላይ በደረሰ አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ።
ሳናኤ ታካቺ የመጀመሪያዋ የጃፓን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመረጡ
ኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን በሀላፊነት ሾመ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ በአሰራር ክፍተቶች ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉ የጤና መድህን እድሳት ዛሬ ይጀመራል ተብሏል
ነዳጅ ለሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች የሚሰጠው ትኩረት ወደ ዜሮ ወርዷል ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሚዋሀዱ ወይም እንዲከስሙ የሚደረጉ የመንግስት ተቋማት ለፌደራሉ የኦዲት መስሪያ ቤት ስራ ፈተና ሆነዋል ተባለ።
የአዲስ አበባ ከተማ ዕለታዊ የዉሃ አቅርቦት መጠኑ ላይ 62ሺህ ሜትሪክ ኪዩብ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ፡፡
በህዳሴ ግድብ ላለዉ የአሳ ሀብት የአስተዳደር ልዩ መመሪያ መፅደቁ ተገለፀ
ሊድያ ታፈሰ የካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች።
የአፍሪቃ ሕብረት ማዳጋስካርን ከአባልነት አገደ፤ ኮለኔሉ ቃለ መሐላ ሊፈፅሙ ነዉ
አዲስ የብቃት ማረጋገጫም ሆነ ነባር የብቃት ማረጋገጫ እድሳት እንዲሁም የጅቡቲ መግብያ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ለማግኘት በአካል መምጣት አያስፈልግም አለ የትራምስፓርትና ሌጂስቲክ ሚኒስቴር
ሐማስ የታጋቾችን አስከሬን ለመለየት ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልገኛል አለ
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አዕምሯዊ ንብረትን የሚመለከቱ መብቶችን ምዝገባ እያካሄደ እንደሆነ ገለፀ።
ከ70 በላይ ደሴቶች ላሉት የንጋት ሐይቅ ማስተር ፕላን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ
ጤና ሚኒስቴር የውጭ ድጋፎች አሁን ላይ እየቀነሱ ቢመጡም በርካታ አማራጭ መንገዶችን ተጠቅመን እየሰራን ነው አለ፡፡
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ከአካላዊ በሽታዎች ባሻገር በሥነ አዕምሮ ቀውስ ላይም አተኩሮ ሊሰራ ይገባል ተባለ።
በ2030 500 ሺህ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች በኤሌትሪክ የሚሰሩ ለማድረግ እቅድ ተይዟል ተባለ
እስራኤል ወደ ጋዛ ለመግባት የሚፈቀደውን የእርዳታ አቅርቦት ቁጥር መገደቧ ተሰማ
