ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በኤል-ፋሸር ሆስፒታል ባደረሰዉ ጥቃት ከ4መቶ በላይ ንጹሃን መገደላቸዉን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ
የውጭ ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በኤል-ፋሸር ሆስፒታል ባደረሰዉ ጥቃት ከ4መቶ በላይ ንጹሃን መገደላቸዉን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ

ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከተማዋን በተቆጣጠረ በጥቂት ቀናት ዉስጥ በሳዑዲ የእናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ላይ ባደረሰዉ ጥቃት 4መቶ60 ንጹሃንን መግደሉን የዓለም...
Read More
የቻይናና የአሜሪካ መሪዎች በማዕድናት እና በታሪፎች ላይ ያደረጉትን ውይይት በስምምነት አጠናቀዋል ተባለ
የውጭ ዜና

የቻይናና የአሜሪካ መሪዎች በማዕድናት እና በታሪፎች ላይ ያደረጉትን ውይይት በስምምነት አጠናቀዋል ተባለ

ዶናልድ ትራምፕ ውይይቱን አስደናቂ ማለታቸዉ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናዉ አቻቸዉ ሺ ጂንፒንግ ጋር ያደረጉትን ስብሰባ ፤አስደናቂ ብለው ሲገልጹ፤...
Read More
አርሶአደሩ የግብርና ምርቶቹን በንግድ እሳቤ ቢያመርታቸው አዋጭ እንደሚሆንየምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ገለፁ
የሀገር ውስጥ ዜና

አርሶአደሩ የግብርና ምርቶቹን በንግድ እሳቤ ቢያመርታቸው አዋጭ እንደሚሆንየምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ገለፁ

ለግብርናው በተሰጠው ዝቅተኛ ቦታ እና በህዝቡም በኩል ባለ የግንዛቤ ችግር የተነሳ ከሺ አመታት በፊት በሚከናወንበት አሰራር ዛሬም እርሻ በበሬ ይታረሳል...
Read More
የእጽዋት ጤና የምስክር ወረቀት በኤሌክትሮኒክ የሚሰጥበት ስርዓት ይፋ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የእጽዋት ጤና የምስክር ወረቀት በኤሌክትሮኒክ የሚሰጥበት ስርዓት ይፋ ተደረገ፡፡

ኢ-ፋይቶ የተሰኘው አገልግሎቱ የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ የመላክ ሂደትን ፈጣንና ደህንነቱ የተጠበቀ ያደርገዋል ተብሏል። የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የግብርናውን ዘርፍ ተወዳዳሪነትና...
Read More
አሜሪካ በ30 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሙከራ እንድታደርግ ትራምፕ አዘዙ
የውጭ ዜና

አሜሪካ በ30 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሙከራ እንድታደርግ ትራምፕ አዘዙ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር የኒውክሌር መሣሪያ ሙከራ ማድረግ እንዲቀጥል አዘዙ። እንደ ቻይና እና ሩስያ ካሉ አገራት ጋር "በሰላም ለመቀጠል"...
Read More
ከ11 ሺህ የተሻገሩ እግረኞች በአዲስ አበባ ከመንገድ አጠቃቀም ስርአት ጋር በተያያዘ መቀጣታቸው ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ11 ሺህ የተሻገሩ እግረኞች በአዲስ አበባ ከመንገድ አጠቃቀም ስርአት ጋር በተያያዘ መቀጣታቸው ተገለፀ

በአዲስ አበባ የመንገድ ትራንስፖርት ለመቆጣጠር የወጣዉን ደንብ 557/2016 11 ሺህ 508 እግረኞች ተላልፈዉ መገኘታቸዉ ተነግሯል። የአዲስ አበባ ትራፌክ ማኔጅመንት ባለስልጣን...
Read More
ሜሊሳ የተሰኘዉ አዉሎንፋስ ወደ ኩባ መሻገሩ ተገለጸ
የውጭ ዜና

ሜሊሳ የተሰኘዉ አዉሎንፋስ ወደ ኩባ መሻገሩ ተገለጸ

አውሎ ነፋሱ ወደ ሰሜን ምስራቅ በመጠምዘዝ ወደ ኩባ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ሳንቲያጎ ዴ ኩባ እንዳመራ ተገልጿል፡፡ በኃይለኝነቱ በምድብ አራት የተቀመጠዉ...
Read More
ሃማስ አንድ የእስራኤል ወታደር ገድሏል ተብሎ ከተከሰሰ በኋላ እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ጥቃት 50 ሰዎች መሞታቸውን የነፍስ አድን ሰራተኞች ገለፁ።
የውጭ ዜና

ሃማስ አንድ የእስራኤል ወታደር ገድሏል ተብሎ ከተከሰሰ በኋላ እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ጥቃት 50 ሰዎች መሞታቸውን የነፍስ አድን ሰራተኞች ገለፁ።

ትናንት ምሽት እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ጥቃት፤ ቢያንስ 50 ፍልስጤማውያን መሞታቸውን በሃማስ የሚመራዉ የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ አስታውቋል። እስራኤል ጥቃቱን የፈጸምኩት ሃማስ...
Read More
ሺ ጂንፒንግ እና ትራምፕ ሐሙስ እንደሚገናኙ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የውጭ ዜና

ሺ ጂንፒንግ እና ትራምፕ ሐሙስ እንደሚገናኙ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ስብሰባው በደቡብ ኮሪያዋ የወደብ ከተማ ቡሳን እንደሚካሄድ ሚኒስቴሩ በመግለጫው ጠቅሷል። ፕሬዝዳንቶቹ "በቻይና-አሜሪካ ግንኙነት እና በሁለቱ ወገኖች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳብ...
Read More
“የመሬት፣ የአፈርና የሰብል መረጃ አገልግሎት” የተሰኘው ፕሮጀክት  ለምስራቅ አፍሪካ ግብርና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን ማስመዝገቡ  ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

“የመሬት፣ የአፈርና የሰብል መረጃ አገልግሎት” የተሰኘው ፕሮጀክት  ለምስራቅ አፍሪካ ግብርና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን ማስመዝገቡ  ተገለጸ

"የመሬት፣ የአፈርና የሰብል መረጃ አገልግሎት" የተሰኘው ፕሮጀክት በምስራቅ አፍሪካ ለአየር ንብረት ተስማሚ ግብርና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አስመዝግቦ  መጠናቀቁ ተገለጸ በምስራቅ...
Read More
ሉሲዎቹ እና የአፍሪካ ዋንጫ…
ስፖርት

ሉሲዎቹ እና የአፍሪካ ዋንጫ…

ኢትዮጵያ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ተሳትፎዋን ያደረገችው እ.ኤ.አ በ2002 በናይጄሪያ አስተናጋጅነት በተካሄደው 5ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ነበር። በወቅቱ በምድብ 1...
Read More
”ኢትዮጵያ ኢ-ፍትሀዊ፣ኢ-ርትአዊ እና የበደል መጨረሻው በደል የተፈፀመባት ሀገር ናት”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

”ኢትዮጵያ ኢ-ፍትሀዊ፣ኢ-ርትአዊ እና የበደል መጨረሻው በደል የተፈፀመባት ሀገር ናት”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሁሉም ሀገር የራሱ ብሔራዊ ጥቅም እና ፍላጎት እንዳለው ጠቅሰው፤ ብሔራዊ ጥቅም እና የብሔራዊ ደህንነት ስጋቶች ግን ባሉት...
Read More
ለኢትዮጵያ ጥቅምና ብልፅግና ከጎኗ መቆም የማይሻ፣ ራሱን እንደ ማንጎ የሚቆጥር ግራዋ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ ጥቅምና ብልፅግና ከጎኗ መቆም የማይሻ፣ ራሱን እንደ ማንጎ የሚቆጥር ግራዋ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህን የተናገሩት በዛሬው የጥቅምት 18፣ 2018 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ...
Read More
በኬንያ የባህር ዳርቻ አካባቢ 12 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከሰከሰ
የውጭ ዜና

በኬንያ የባህር ዳርቻ አካባቢ 12 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከሰከሰ

በኬንያ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኘው ክዋሌ 12 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ መጥፋቱን የሀገሪቱ የአቪዬሽን ባለስልጣን አስታዉቋል። የኬንያ ሲቪል...
Read More
በሱዳኗ ኤል-ፋሸር ጦርነት ተጠናክሮ ሲቀጥል፤ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በበኩሉ ከተማዋን መቆጣጠሩን አሳዉቋል፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳኗ ኤል-ፋሸር ጦርነት ተጠናክሮ ሲቀጥል፤ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በበኩሉ ከተማዋን መቆጣጠሩን አሳዉቋል፡፡

የአለም መንግስታት ተወካዮች ተልዕኮ እንደገለፀው፤ በኤል-ፋሸር ከተማ ያለው ሁኔታ ተባብሷል፡፡ አርኤስኤፍ ላለፉት 18 ወራት ኤል-ፋሸርን ከብቦ የሠራዊቱ ካምፖች እና ሰላማዊ...
Read More
አዛዉንቱ ፕሬዝዳንት ድጋሚ መመረጣቸዉን ተከትሎ በካሜሮን ተቃዉሞዉ ቀጥሏል
የውጭ ዜና

አዛዉንቱ ፕሬዝዳንት ድጋሚ መመረጣቸዉን ተከትሎ በካሜሮን ተቃዉሞዉ ቀጥሏል

የዱዋላ ከተማ ነዋሪዎች ፖል ቢያ ለ8ተኛ የስልጣን ዘመን መመረጣቸዉን ተከትሎ የጀመሩት ተቃዉሞ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡ ወደ ከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች...
Read More
ኢትዮጵያ ሰማይ ተከፍቶላታል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ሰማይ ተከፍቶላታል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ለዚህም ምክንያቱ አሁን በሀገሪቱ ውስጥ የእሳቤ ለውጥ ስለመጣ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብየረ ፤ ኢትዮጵያ እየተመራችበት ባለው መንገድ በ2032 በአፍሪካ...
Read More
“ኢትዮጵያ በከፍተኛ እዳ ውስጥ ትገኛለች የተባለው አውነት ነው ግን በቁጥር ማየት ጠቃሚ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር
የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ በከፍተኛ እዳ ውስጥ ትገኛለች የተባለው አውነት ነው ግን በቁጥር ማየት ጠቃሚ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር

ይህ የተገለጸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ነው ኢትዮጵያ...
Read More
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል።

ከምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎቸ እና አስተያየቶች መካከል፤ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ያሉ ታጣቂዎችን ለመቆጣጠር እንዲሁም ማህበረሰቡ በሰለም ወጥቶ እንዲገባ...
Read More
የጨዋታ ቀን !
ስፖርት

የጨዋታ ቀን !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጠባቂ የመጨረሻ የመልስ ጨዋታውን ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዛሬ ይጨዋታሉ። በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር...
Read More
1 … 63 64 65 66 67 … 363