ዜና

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ኬንያን ሊጎበኙ ነው።
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ኬንያን ሊጎበኙ ነው።

ጄዲ ቫንስ በመጪው ታኅሣሥ ወር በደቡብ አፍሪካ በሚካሄድ አንድ ጉባኤ ላይ ከተካፈሉ በኋላ ወደ ኬንያ እንደሚያቀኑ የውስጥ ምንጮችን ጠቅሶ ሮይተርስ...
Read More
የዓለማችን አዛዉንቱ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ በ53.6 በመቶ ድምፅ ድጋሚ መመረጣቸዉ ይፋ ሆነ
የውጭ ዜና

የዓለማችን አዛዉንቱ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ በ53.6 በመቶ ድምፅ ድጋሚ መመረጣቸዉ ይፋ ሆነ

የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ዛሬ በሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት የምርጫ አሸናፊ ሆነው የተገለጹ ሲሆን፤ 53.66 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል ተብሏል።...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከአላስካው የሰላም ስምምነት እያፈገፈጉ ነው ስትል ሩስያ ከሰሰች።
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከአላስካው የሰላም ስምምነት እያፈገፈጉ ነው ስትል ሩስያ ከሰሰች።

የሩስያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርገይ ላብሮቫ ይህን ክስ ያቀረቡት ፕሬዝዳን ትራምፕ በሩስያና ዩክሬይን መካከል የሚካሄደው ጦርነት በአስቸኳይ ይቁም ማለታቸውን ተከትሎ...
Read More
ሜሊሳ የተባለው አውሎ ንፋስ ጃማይካን ከመቱት አውሎ ንፋሶች ሁሉ እጅግ ጠንካራው ሊሆን ይችላል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ሜሊሳ የተባለው አውሎ ንፋስ ጃማይካን ከመቱት አውሎ ንፋሶች ሁሉ እጅግ ጠንካራው ሊሆን ይችላል ተባለ፡፡

በጃማይካ የሚገኙ ሰዎች በሰዓታት ውስጥ በካሪቢያን ውድመት እና ከባድ ጎርፍ ያመጣል ተብሎ የሚጠበቀው የሜሊሳ አውሎ ንፋስ ተጽዕኖ በዝግጅት ላይ መሆናቸው...
Read More
ትራምፕ በ2028 በሚደረገዉ ምርጫ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት እንደማይወዳደሩ ገለጹ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በ2028 በሚደረገዉ ምርጫ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት እንደማይወዳደሩ ገለጹ

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎቻቸዉ ለተጨማሪ አንድ ዙር በስልጣን ላይ እንዲቆዩ ቢፈልጉም እርሳቸዉ ግን ሃሳቡን ዉድቅ አድርገዉታል፡፡ በአሜሪካ ህገመንግስት መሰረት...
Read More
በኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶችን የማስመዝገብ ሂደት ከተቋረጠ ሀያ አመታት ተቆጥሯል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶችን የማስመዝገብ ሂደት ከተቋረጠ ሀያ አመታት ተቆጥሯል ተባለ

በኢትዮጵያ ያሉ የፅሁፍ ቅርሶች ስንት እና የት ናቸዉ የሚለዉን ለማወቅ የተሰነደ መረጃ እምብዛም ነዉ ተብሏል። ከሀያ አመት በፊት የተመዘገቡ አስራ...
Read More
ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ላይ በፈፀመችው የሚሳኤልና ድሮኖች ጥቃት በሰዎች ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
የውጭ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ላይ በፈፀመችው የሚሳኤልና ድሮኖች ጥቃት በሰዎች ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ

በዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ በተፈፀመ በዚህ ጥቃት ቢያንስ 3 ሰዎች ሲገደሉ ከ 29 በላይ የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸው ተገልጿል፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ...
Read More
በአዲስአበባ ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት ከ18 ዓመት በታች ናቸው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስአበባ ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት ከ18 ዓመት በታች ናቸው ተባለ

በመዲናዋ ፆታዊ ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል 90 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል ከእነዚህ መካከል ደግሞ 70 በመቶዎቹ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ህፃናት...
Read More
በትግራይ ክልል 40 ትምህርት ቤቶችን ወደ መማር ማስተማር ለመመለስ ምዝገባ እየተካሄደ ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል 40 ትምህርት ቤቶችን ወደ መማር ማስተማር ለመመለስ ምዝገባ እየተካሄደ ነው ተባለ።

በክልሉ በነበሩ ችግሮች የመማር ማስተማር ሂደታቸው የተስተጓጐሉ ትምህርት ቤቶችን ወደ ስራ ለማስገባት ዘግይቶም ቢሆን ተማሪዎችን የመመዝገብ ሂደት እየተከናወነ መሆኑን የትግራይ...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባዉን እንደሚያካሂድ ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባዉን እንደሚያካሂድ ገለጸ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ...
Read More
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ

የፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በጉባኤው ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ የትግራይን ህዝብ ህልውና ለማስጠበቅ መስራት አለብን ብለዋል። ፓርቲው...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ ከካናዳ ጋር የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ በፀረ-ታሪፍ ማስታወቂያዎች ምክንያት መቋረጡን ገለጹ
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ከካናዳ ጋር የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ በፀረ-ታሪፍ ማስታወቂያዎች ምክንያት መቋረጡን ገለጹ

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ በሀገሪቱ ላይ የጣሉትን ታሪፍ የሚተቹ ማስታወቂያዎች ከአየር ላይ ከዋሉ በኋላ ከካናዳ ጋር የሚያደርጉትን የንግድ ድርድር በአስቸኳይ...
Read More
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የ2018 የኢኮኖሚ እድገት 10.2 በመቶ ይሆናል የሚል ትንበያ አስቀመጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የ2018 የኢኮኖሚ እድገት 10.2 በመቶ ይሆናል የሚል ትንበያ አስቀመጠ

ምክር ቤቱ ባደረገው የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ግምገማ፤ በ2017 የበጀት ዓመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ አፈፃፀም በጥንካሬው በመቀጠል 9.2 በመቶ...
Read More
«ካለፈዉ የዉድቀት ልምዱ ያልተማረ ዉድቀቱን ይደግማል» አሉ የኢራን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር
የውጭ ዜና

«ካለፈዉ የዉድቀት ልምዱ ያልተማረ ዉድቀቱን ይደግማል» አሉ የኢራን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር

በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ለመክፈት የሚያስቡ ወገኖች ካሉ ከባድ አፀፋ እንደሚገጥማቸዉ የኢራን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አባስ አራጋቺ አስጠነቀቁ። ዉጪ ጉዳይ...
Read More
የገዛ ልጃቸው ተቃውሞ ያሰማችባቸው ፕሬዝዳንት ሃገራዊውን ምርጫ አሸነፉ ተባለ
የውጭ ዜና

የገዛ ልጃቸው ተቃውሞ ያሰማችባቸው ፕሬዝዳንት ሃገራዊውን ምርጫ አሸነፉ ተባለ

የ92 ዓመቱ ፖል ቢያ የካሜሩንን ሀገራዊ ምርጫ አሸንፈዋል ሲል የሀገሪቱ ምርጫ ኮሜቴ ገልጿል። ፕሬዝዳንት ቢያ ምርጫውን አሸነፉ የተባሉት 53.6 በመቶ...
Read More
ትራምፕ ከፑቲን ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ መሰረዛቸውን አስታወቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከፑቲን ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ መሰረዛቸውን አስታወቁ

ትራምፕ በቡዳፔስት ከፑቲን ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ እንደሰረዙ ተናግረዋል ። "ወደ ፊት ግን (ስብሰባውን) እናደርገዋለን" ሲሉም አክለዋል። ቀደም ብለው በወጡ...
Read More
ሩሲያ ዩክሬን ላይ ባደረሰችው የአየር ድብደባ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።
የውጭ ዜና

ሩሲያ ዩክሬን ላይ ባደረሰችው የአየር ድብደባ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።

የሩስያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና የሚሳኤል ጥቃቶች በዩክሬን ከተሞች ላይ ባደረሱት ጥቃት 2 ህፃናትን ጨምሮ በትንሹ 6 ሰዎች መሞታቸውን ፕሬዝዳንት...
Read More
ሐማስ ትጥቅ ለመፍታት የማይተባበር ከሆነ “ድምጥማጡ ይጠፋል” የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት
የውጭ ዜና

ሐማስ ትጥቅ ለመፍታት የማይተባበር ከሆነ “ድምጥማጡ ይጠፋል” የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ሐማስ ትጥቅ ለመፍታት የማይተባበር ከሆነ "ድምጥማጡ ይጠፋል" ሲሉ ተናገሩ። ጄዲ ቫንስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት...
Read More
የጨዋታ ቀን !
ስፖርት

የጨዋታ ቀን !

በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች። በአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረ ወልድ የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ የመጀመሪያ...
Read More
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ቋንቋ አማርኛ እንዲሆን ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ቋንቋ አማርኛ እንዲሆን ተወሰነ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ከዘንድሮ ዓመት ጀምሮ የክልሉ የትምህርት ቋንቋ አማርኛ እንዲሆን እና ሰባት የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች "እንደ አንድ የትምህርት...
Read More
1 … 64 65 66 67 68 … 363