ዜና

የኢትዮጵያ የኢነተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 55 ሚሊየን ደርሷል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የኢነተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 55 ሚሊየን ደርሷል ተባለ

ቁጥሩ የኢትዮጵያ የዲጂታል ስትራቴጂ ከመጀመሩ በፊት 17 ሚሊየን እንደነበር የኢኖቬሽና እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካሪ አቢዮት ባዩ ገልፀዋል፡፡ 25 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን...
Read More
አሜሪካ ፕሬዝዳንት ማዱሮን በቁጥጥር ሥር ላዋለልኝ የምሰጠውን ሽልማት በእጥፍ በማሳደግ 50 ሚሊየን ዶላር አድርሻለሁ አለች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ ፕሬዝዳንት ማዱሮን በቁጥጥር ሥር ላዋለልኝ የምሰጠውን ሽልማት በእጥፍ በማሳደግ 50 ሚሊየን ዶላር አድርሻለሁ አለች፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲ፤ የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች አንዱ ናቸው ብለዋል፡፡ አሜሪካ...
Read More
በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የውጭ ዜና

በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።

የአየር አምቡላንስ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ንብረት የሆነ አውሮፕላን ሐሙስ ዕለት ከኬንያ ዋና ከተማ ውጭ በሚገኝ የመኖሪያ አካባቢ መከስከሱን የአውሮፕላኑ ባለቤት...
Read More
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአፍሪካ ትልቁ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የገንዘብ አስተባባሪነትን በይፋ ተረከበ
ስፖርት

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአፍሪካ ትልቁ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የገንዘብ አስተባባሪነትን በይፋ ተረከበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንዉሚ አዴሲና፣ የ7.8 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚደረግበትን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን...
Read More
የፑቲን – ትራምፕ ስብሰባ የዘለንስኪ ቅድመ ሁኔታ እንደሌለው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
የውጭ ዜና

የፑቲን – ትራምፕ ስብሰባ የዘለንስኪ ቅድመ ሁኔታ እንደሌለው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ ከፑቲን ጋር የሚያደርጉት ስብሰባ በፑቲን እና በዘለንስኪ መካከል በሚደረግ ግንኙነት ላይ የተመሠረተ አይደለም ብለዋል። ትላንት የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር...
Read More
በመዲናዋ 102 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ታሽገዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ 102 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ታሽገዋል ተባለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተደጋጋሚ የአካባቢ ብክለት በሚያደርሱ 3 ሺህ 249 ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ።...
Read More
የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አፀደቀ፡፡
የውጭ ዜና

የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አፀደቀ፡፡

የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ ማፅደቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ኔታንያሁ ቀደም ሲል ሁሉንም...
Read More
የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች
ስፖርት

የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች

⚽️ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሐዋሳ ከተማ ጋር በመለያየት ወደ መቻል አምርቷል። በክለቡም የሁለት ዓመት ኮንትራት ፈርሟል። ⚽️ ኢትዮጵያ ቡና የወላይታ...
Read More
” ፍርድ ቤቶቹ ከዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ” ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

” ፍርድ ቤቶቹ ከዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ” ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ

በ2017 ዓ/ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች 190,347 መዛግብት ዕልባት መስጠት መቻሉን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰጠው መግለጫ ይፋ አድርጓል። " ባለጉዳዮች...
Read More
ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው
የውጭ ዜና

ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው

ሁለቱ መሪዎች በሚገናኙበት ቦታ ዙሪያ ከስምምነት ላይ መደረሱን እና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይፋ እንደሚሆን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ አሻኮቭ ተናግረዋል።...
Read More
ማንኛዉም የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለሚፈልግ ግለሰብ ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ ሲል አዋሽ ባንክ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ማንኛዉም የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለሚፈልግ ግለሰብ ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ ሲል አዋሽ ባንክ አስታወቀ

አዋሽ ባንክ ባለፈው ሐምሌ ወር ለደንበኞቹ ከ125 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማቅረቡ የሚታወስ ነዉ፡፡ ሆኖም ባንኩ ከደንበኞቼ ቀረበልኝ...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኤሌክትሪክ ሽያጭ 75.4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኤሌክትሪክ ሽያጭ 75.4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

በበጀት ዓመቱ 25.18 ቴራ ዋት ሰዓት ኢነርጂ ተሸጧል ያሉት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ፤ ከዚህም ውስጥ ‎93 በመቶ...
Read More
“ከናይሮቢ – አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት እንደተጀመረ ” አላውቅም አለ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

“ከናይሮቢ – አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት እንደተጀመረ ” አላውቅም አለ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

ቢቢሲ አማርኛ "ከናይሮቢ - አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጀመረ" በሚል ያሰራጨው ዘገባ ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ እውቅና ውጪ ነው ሲል የትራንስፖርት...
Read More
ዋይት ሐውስ ትራምፕ ከሩሲያው እና ከዩክሬኑ መሪ ጋር ለመነጋገር “ዝግጁ” ናቸው አለ
የውጭ ዜና

ዋይት ሐውስ ትራምፕ ከሩሲያው እና ከዩክሬኑ መሪ ጋር ለመነጋገር “ዝግጁ” ናቸው አለ

ዶናልድ ትራምፕ መልዕክተኛቸው ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "በጣም መልካም የሆነ ውይይት" ሲሉ የገለፁትን ውይይት ካደረጉ በኋላ ከሩሲያ እና ከዩክሬን መሪዎች...
Read More
በ2017 አ.ም በ3 መቶ 9 የጤና እና መድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት ላይ በተገኘባችው ችግር ምክንያት አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2017 አ.ም በ3 መቶ 9 የጤና እና መድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት ላይ በተገኘባችው ችግር ምክንያት አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡

በ2017 በጀት ዓመት በ 3 ሺ 4 መቶ 99 የጤና እና መድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት ላይ ቁጥጥር ተደርጎ በ309 ተቋማት ላይ...
Read More
በበጀት አመቱ ከ 150 በላይ አለም አቀፍ ኮንፍረንሶች በኢትዮጵያ መካሄዳቸዉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ ከ 150 በላይ አለም አቀፍ ኮንፍረንሶች በኢትዮጵያ መካሄዳቸዉ ተገለፀ

እየተጠናቀቀ ባለዉ 2017 በጀት አመት 1 መቶ 54 አለም አቀፍ ኮንፈረንሶች በኢትዮጵያ መካሄዳቸዉን የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል ፡፡ በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም...
Read More
የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ
ስፖርት

የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ

ለ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ ሁሉም ክለቦች እስከ ሐምሌ 30 በተሰጣቸው ቀነ ገደብ መሰረት አስፈላጊ ሰነዶችን...
Read More
ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከኮሎምቢያ የመጡ ቅጥረኞችን ከአርኤስኤፍ ጎን ለመዋጋት እየላከች ነው ስትል ከሰሰች።
የውጭ ዜና

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከኮሎምቢያ የመጡ ቅጥረኞችን ከአርኤስኤፍ ጎን ለመዋጋት እየላከች ነው ስትል ከሰሰች።

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሀገሪቱ ወታደሩ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር እያደረገ በሚገኘዉ የእርስ በርስ ጦርነት ፈጥኖ ደራሹን ለመደገፍ የኮሎምቢያ ቅጥረኞችን...
Read More
ብሔራዊ ባንክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ ህገወጥ የገንዘብ አስተላላፊዎችን አስጠነቀቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ባንክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ ህገወጥ የገንዘብ አስተላላፊዎችን አስጠነቀቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መቀመጫቸውን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) ያደረጉ ድርጅቶች መደበኛውን ገበያ ያፈነገጠ የትይዩ ገበያውን የሚያስፋፉ ህገወጥ ድርጊቶች እንዳሉ ገልጿል።...
Read More
ተማሪዎች የዩንቨርሲቲዎችን ህግና ደንብ አክብረው በየግቢያቸው እንዲቆዩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።
Uncategorized የሀገር ውስጥ ዜና

ተማሪዎች የዩንቨርሲቲዎችን ህግና ደንብ አክብረው በየግቢያቸው እንዲቆዩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።

ከዚህ በተጨማሪም መረጃን የማይሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስበዋል ። በጎንደር ዩንቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ...
Read More
1 … 76 77 78 79 80 … 363