ዜና

አሜሪካ በደቡብ አፍሪካ ላይ በጣለችው ታሪፍ ምክንያት 30ሺህ ስራዎች አደጋ ላይ ናቸዉ ተባለ
የውጭ ዜና

አሜሪካ በደቡብ አፍሪካ ላይ በጣለችው ታሪፍ ምክንያት 30ሺህ ስራዎች አደጋ ላይ ናቸዉ ተባለ

የደቡብ አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ዩናይትድ ስቴትስ በጣለችው የ30 በመቶ ታሪፍ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ስራዎች አደጋ ላይ ናቸዉ፡፡ ታሪፉ...
Read More
የዴንማርክ መካነ አራዊት እንስሳቱን ለመመገብ የማይፈለጉ የቤት እንስሳትን ማህበረሰቡ እንዲለግሰዉ ጠይቋል
የውጭ ዜና

የዴንማርክ መካነ አራዊት እንስሳቱን ለመመገብ የማይፈለጉ የቤት እንስሳትን ማህበረሰቡ እንዲለግሰዉ ጠይቋል

በዴንማርክ የሚገኝ አንድ መካነ አራዊት አዳኝ እንስሳቱን ለመመገብ በሚያደርገው ጥረት፤ህብረተሰቡ የማይፈልጓቸዉን ጤናማ የቤት እንስሳቶቻቸውን እንዲለግሱት ጥሪ አቅርቧል። የአልቦርግ መካነ አራዊት...
Read More
በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና ፋብሪካዎች ነፍሰጡሮችን ጨምሮ ሰራተኞች የትርፍ ሰአት ተገደዉ እንዲሰሩ እየተደረገ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና ፋብሪካዎች ነፍሰጡሮችን ጨምሮ ሰራተኞች የትርፍ ሰአት ተገደዉ እንዲሰሩ እየተደረገ ነዉ ተባለ።

በመንግሥት አካላት መደረግ ያለበት ቁጥጥርና ክትትል አነስተኛ መሆኑን ኢሰመኮ ገለፀ።  የኢትዩጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በአዲስ አበባ÷ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የኢንዱስትሪ...
Read More
በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን  የድርቅ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና በምግብ ራስን ለመቻል በዚህ ክረምት 710 ሄክታር መሬት ለእርሻ ይውላል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን  የድርቅ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና በምግብ ራስን ለመቻል በዚህ ክረምት 710 ሄክታር መሬት ለእርሻ ይውላል ተባለ።

ዞኑ ለተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት በዚህ ክረምት ከክልሉ 710 ሄክታር መሬት ተቀብሎ ከ4 መቶ ሄክታር በላይ...
Read More
የኢትዮጲያ አየር መንገድ 7. 6 ቢሊየን ብር ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ አየር መንገድ 7. 6 ቢሊየን ብር ማግኘቱን አስታወቀ።

አየር መንገድ በዛሬው እለት የ 2017 ዓ/ም አፈፃፀሙን በዛሬው እለት ለሚዲያዎች ይፋ አድርጓል። አየር መንገዱ በ 2017 ዓ/ም ምን አሳካ፣-...
Read More
በመዲናዋ ከ80 ሺህ በላይ የከተማ ስደተኞች እንደሚገኙ ኢሰመኮ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከ80 ሺህ በላይ የከተማ ስደተኞች እንደሚገኙ ኢሰመኮ ገለፀ።

ከእዚህ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኤርትራውያን ናቸው ተብሏል። 73 ሺህ ከኤርትራ፣ ከ2 ሺህ 4መቶ በላይ ከየመን፣ ከሶማሊያ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ከሶሪያ፣ ከኮንጎ...
Read More
በሬክተር 5.4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢራን ተከሰተ።
የውጭ ዜና

በሬክተር 5.4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢራን ተከሰተ።

ዛሬ ማለዳ ላይ የ5.4 መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በደቡብ ምስራቅ ኢራን ተከስቷል፡፡ የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ እንደገለጸው የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው በአካባቢው...
Read More
የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ የቁም እስር ተፈረደባቸው
የውጭ ዜና

የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ የቁም እስር ተፈረደባቸው

የብራዚል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀኝ አክራሪ የሆኑት የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዣየር ቦልሶናሮ በቁም እስር እንዲቆዩ አዘዘ። የቀድሞ ፕሬዚዳንት መፈንቅለ መንግሥት አቀነባብረዋል...
Read More
ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል ስደተኞች የጸጥታ እና ደኅንነት ሥጋት እንዳለባቸው ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል ስደተኞች የጸጥታ እና ደኅንነት ሥጋት እንዳለባቸው ገለፀ።

በጋምቤላ ክልል ከ395,000 በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች በ7 የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ ተገልፆል። ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችን...
Read More
በመላው ሃገሪቱ ከቀረቡ የዘረመል ምርመራ ጥያቄዎች ዉስጥ 70 ለሚሆኑት ምርመራ መደረጉ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላው ሃገሪቱ ከቀረቡ የዘረመል ምርመራ ጥያቄዎች ዉስጥ 70 ለሚሆኑት ምርመራ መደረጉ ተገለፀ።

ከተላኩ የዘረመል ምርመራ ይደረግልኝ ጥያቄዎች ዉስጥ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ድጋፍ 70 ለሚሆኑት ምርመራው እንደተደረገ ተገልጿል ፡፡ የፕሮጀክቱ...
Read More
አንዲት የኒውዝላድ ሴት በአውቶቢስ ውሰጥ የ2 አመት ልጅ በሻንጣ አድርጋ በመገኘቷ በቁጥጥር ስር ዋለች ፡፡
የውጭ ዜና

አንዲት የኒውዝላድ ሴት በአውቶቢስ ውሰጥ የ2 አመት ልጅ በሻንጣ አድርጋ በመገኘቷ በቁጥጥር ስር ዋለች ፡፡

የ2 አመቷን ህፃን ልጅ በተሸከርካሪው የሻንጣ ክፍል ውስጥ ከተከማቹ ሻንጣዎች መካከል የአውቶቢስ ሹፌር በህይወት እንዳገኛት ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ የአውቶቢሱ ሹፌር ከኦክላንድ...
Read More
በየመን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሳፍራ የነበርች ጀልባ ተገልብጣ ከ65 በላይ ስደተኞች ሞቱ
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜና

በየመን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሳፍራ የነበርች ጀልባ ተገልብጣ ከ65 በላይ ስደተኞች ሞቱ

በመጥፎ የአየር ጠባይ 157 ሰዎች አሳፍራ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች ህይወታቸው አልፏል። መርከቧ ትናንት እሁድ ደቡባዊ የየመን ግዛት...
Read More
በሱዳን ዳርፉር ግዛት በኮሌራ 80 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በሱዳን ዳርፉር ግዛት በኮሌራ 80 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ

በበሽታዉ ከ2 ሺህ 1መቶ በላይ ሰዎች ተጠቅተዋል ተብሏል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እንዳስታወቀው፤ በሱዳን አምስቱ የዳርፉር ግዛቶች እስከ...
Read More
በአፍዴራ የጨዉ ባህር አካባቢ የመሬት መሰነጣጠቅ አጋጠመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍዴራ የጨዉ ባህር አካባቢ የመሬት መሰነጣጠቅ አጋጠመ።

የአፍዴራ ከተማም የመሬት መንቀጥቀጥ ስንጥቆች እየታየበት መሆኑን ጣቢያችን ሰምቷል ። የሰመራ ዩኒቨርስቲ አደጋዉን በተመለከተ በስነምድር ባለሙያዎቹ ጥናት እና ምልከታ እያደረገ...
Read More
ማህበረሰቡ ለህብረት ስራ ማህበራት ያለው አመለካከት ዝቅተኛ መሆን ችግር መሆኑ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ማህበረሰቡ ለህብረት ስራ ማህበራት ያለው አመለካከት ዝቅተኛ መሆን ችግር መሆኑ ተገለፀ።

የቁጠባ ባህል እና ለሽርክና ስራ ማህበራት ያለው አመለካከት ዝቅተኛ መሆን ፈተና ሆኖበት እንደነበር ሆፕ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ...
Read More
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ከብድር አገልግሎት የራቁ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ ተቋም ወደ ስራ አስገብቻለሁ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ከብድር አገልግሎት የራቁ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ ተቋም ወደ ስራ አስገብቻለሁ አለ

ላለፉት 27 ዓመታት የበጎ አድራጎት ተግባራትን በማከናወን የሚታወቀው የጤና፣ ልማትና ፀረ ወባ ማህበር ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ "ለወገን የተሰኘ አነስተኛ የፋይናንስ...
Read More
በየመን የባህር ዳርቻ በጀልባ መስጠም ከ65 በላይ ፍልሰተኞች ህይወት አለፈ።
የውጭ ዜና

በየመን የባህር ዳርቻ በጀልባ መስጠም ከ65 በላይ ፍልሰተኞች ህይወት አለፈ።

1መቶ 54 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ያሳፈረችዉ ጀልባ በየመን የባህር ዳርቻ ተገልብጣለች ነዉ የተባለዉ፡፡ ቢያንስ 68 የአፍሪካ ፍልሰተኞች በየመን የባህር ዳርቻ ላይ...
Read More
ፑቲን ማዕቀቦችን እንዴት ማምለጥ እንዳለባቸው ያውቃሉ – ትራምፕ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፑቲን ማዕቀቦችን እንዴት ማምለጥ እንዳለባቸው ያውቃሉ – ትራምፕ

የዩክሬን ስምምነት ከተቀመጠው የአሥር ቀን ቀነ ገደብ በፊት ካልተደረሰ፤ ዋሽንግተን በሩሲያ ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል ትራምፕ ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ በሰጡት ቃለ...
Read More
አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዛሬ ጀምሮ አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር...
Read More
ቡና ባንክ ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አገልግሎት መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አገልግሎት መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል።

አገልግሎቱ በአቦል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ የሚሰጥ ነው። ባንኩ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የቀረፀው አገልግሎት መሆኑ ተገልጿል። አገልግሎቱ ከብሔራዊ...
Read More
1 … 77 78 79 80 81 … 363