ዜና

የማሊ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ በሙስና ወንጀል ተይዘው ታሰሩ
የውጭ ዜና

የማሊ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ በሙስና ወንጀል ተይዘው ታሰሩ

የህዝብን ገንዘብ አላግባብ መጠቀም ጋር በተያያዘ ምርመራ ሲደረግባቸዉ ቆይቷል፡፡ ከምርመራዉ በኋላም በሙስና ወንጀል ተይዘው መታሰራቸዉ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ኦዲተር ጄኔራል ጽህፈት...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ጋር የነበረውን የንግድ እገዳ ለተጨማሪ 90 ቀናት አራዘሙ
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ጋር የነበረውን የንግድ እገዳ ለተጨማሪ 90 ቀናት አራዘሙ

ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ፕላትፎርማቸው ላይ የእገዳውን ማራዘሚያ የሚያዝዘውን የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ መፈረማቸውን የገለፁ ሲሆን "የስምምነቱ ሌሎች አካላት በሙሉ እንደነበሩ ይቀጥላሉ"...
Read More
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት መዛባት ላይ የምታሳድረው ጫና እጅግ በጣም ዝቅተኛ ቢሆንም የሚደርስባት ጉዳት ግን ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት መዛባት ላይ የምታሳድረው ጫና እጅግ በጣም ዝቅተኛ ቢሆንም የሚደርስባት ጉዳት ግን ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት መዛባት ላይ ያላት አሉታዊ ሚና ለዜሮ የተጠጋ ማለትም፣ በመቶኛ ዜሮ ነጥብ ዜሮ አራት ብቻ ቢሆንም የገፈቱ ቀማሽ...
Read More
ሩዋንዳ በተባበሩት መንግስታት የቀረበባትን የኮንጎ የሲቪል እልቂት ክስ ውድቅ አደረገች
የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በተባበሩት መንግስታት የቀረበባትን የኮንጎ የሲቪል እልቂት ክስ ውድቅ አደረገች

ሩዋንዳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፤ ኃይሎቿ በምስራቅ ኮንጎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል ከአማፂያን ጎን ተሳትፈዋል በሚል ያቀረበውን ውንጀላ ‹‹ሀሰት››...
Read More
ከ 65 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በተሀድሶ ስልጠና ሂደት ማሳለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 65 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በተሀድሶ ስልጠና ሂደት ማሳለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ።

ኮሚሽኑ የፕሮግራሙን ትግበር ከጀመረበት ከህዳር 2017 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በትግራይ፣ አፋር፣ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ የታጠቁ ኃይሎችን ወደ ማህበረሰቡ...
Read More
195 ሺህ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኦሮሚያን ጎበኙ
የሀገር ውስጥ ዜና

195 ሺህ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኦሮሚያን ጎበኙ

በ2017 የበጀት ዓመት ክልሉ ከቱሪዝም ዘርፉ ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ያገኘ ሲሆን ከጠቅላላው ገቢ ውስጥ ከ24 ቢሊየን ብር በላይ...
Read More
የአፍሪካ ልማት ባንክ በአዲሱ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 5 መቶ ሚሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአዲሱ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 5 መቶ ሚሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦርድ ሊቀመንበር ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አዴሲና የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች አመቻቺነት የውክልና...
Read More
የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ዩክሬን ከትራምፕ-ፑቲን ጉባኤ በፊት የወደፊቱን የመወሰን ነፃነት ሊኖራት ይገባል አሉ
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ዩክሬን ከትራምፕ-ፑቲን ጉባኤ በፊት የወደፊቱን የመወሰን ነፃነት ሊኖራት ይገባል አሉ

ትርጉም ያለው ድርድር ሊደረግ የሚችለው የተኩስ አቁም ወይም የጠላትነት ቅነሳ በሚኖርበት ሁኔታ ብቻ ነው" ያሉት መሪዎቹ "የዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ የዩክሬን እና...
Read More
የሽግግር ፍትህ ሂደቱ አዝጋሚ ነው የሚል ትችት ቀረበበት።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሽግግር ፍትህ ሂደቱ አዝጋሚ ነው የሚል ትችት ቀረበበት።

ለሽግግር ፍትህ ሂደት ከሕግ ረቂቅ ሰነዶች ዉጪ ሌሎች ተግባራት በታቀደላቸው ጊዜ አለመከናወናቸው አሳሳቢ ነው ተባለ። በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደትን የሚመራ...
Read More
“የተወሰነውን ግዛት ለዩክሬን ለማስመለስ እንሞክራለን” አሉ ትራምፕ
የውጭ ዜና

“የተወሰነውን ግዛት ለዩክሬን ለማስመለስ እንሞክራለን” አሉ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርብ ዕለት ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሚያደርጉት ውይይት ለዩክሬን የተወሰነ ግዛት ለማስመለስ እንደሚሞክሩ ተናገሩ። በዋይት...
Read More
ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳውን ሰብስቦ ምክክር ለማድርግ ከቀጣዪ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለውም ሲል ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡ የሃገራዊ ምክከር...
Read More
አሜሪካ እና ቻይና ተጨማሪ ታሪፍን ለማስወገድ የንግድ ስምምነት ቀነ ገደባቸውን አራዘሙ
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ቻይና ተጨማሪ ታሪፍን ለማስወገድ የንግድ ስምምነት ቀነ ገደባቸውን አራዘሙ

አሜሪካ እና ቻይና የታሪፍ ጭማሪው ተግባራዊ መሆን ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት የንግድ ሥምምነታቸውን እስከ ሕዳር10 ድረስ አራዘሙ። የዓለማችን ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት...
Read More
የኢትዮጵያ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከ5.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማገኘቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከ5.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማገኘቱን አስታወቀ

ኮርፖሬሽኑ በ2017 የበጀት ዓመት ያገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ7 በመቶ ጭማሪ አንዳለው አስታውቋል። ግብርና ፤ ጤና አጠባበቅ፤ ግንባታ...
Read More
ማሊ በወታደራዊው አገዛዝ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል ያለቻቸዉን ወታደሮች በቁጥጥር ስር አዋለች
የውጭ ዜና

ማሊ በወታደራዊው አገዛዝ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል ያለቻቸዉን ወታደሮች በቁጥጥር ስር አዋለች

የማሊ ባለስልጣናት በስልጣን ላይ የሚገኘውን ወታደራዊ መንግስት ለመገልበጥ አሲረዋል የተባሉ ሁለት ደርዘን ወታደሮችን ማሰራቸውን ምንጮቼ ነግረዉኛል ሲል ኤኤፍፒ ነዉ የዘገበዉ፡፡...
Read More
በትግራይ ክልል ያለው የወባ በሽታ ስርጭት በተፈለገው ልክ አለመቀነሱ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ያለው የወባ በሽታ ስርጭት በተፈለገው ልክ አለመቀነሱ ተገለፀ፡፡

በክልሉ ያለውን የወባ ስርጭት ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች ቢሰሩም በሚፈለገው ልክ መቀነስ አለመቻሉን  የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የበሽታዎች መቆጣጠር...
Read More
የኤሌክትሪክ ሽያጭ ዋጋ ማስተካከያ ለቀጣይ 3 አመታት ይቀጥላል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኤሌክትሪክ ሽያጭ ዋጋ ማስተካከያ ለቀጣይ 3 አመታት ይቀጥላል ተባለ

የኤሌክትሪክ ሽያጭ ዋጋ ማስተካከያ በእቅዱ መሰረት ለቀጣይ ሶስት አመታት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታዉቋል ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር...
Read More
ቤት አልባ ሰዎች ከዋሽንግተን “በፍጥነት” መውጣት አለባቸው አሉ ትራምፕ
የውጭ ዜና

ቤት አልባ ሰዎች ከዋሽንግተን “በፍጥነት” መውጣት አለባቸው አሉ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሺንግተን ዲሲ የሚታዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ቃል ገብተው በከተማዋ የሚገኙ ቤት የሌላቸው ሰዎች "መውጣት አለባቸው" አሉ። የከተማዋ...
Read More
የኢትዮጵያ የክለብ ላይሰንሲንግ ውሳኔዎችን
ስፖርት

የኢትዮጵያ የክለብ ላይሰንሲንግ ውሳኔዎችን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ የፍትህ አካል (FIB) ክለቦች በካፍ ክለብ ላይሰንሲንግ ኦንላይን ፕላትፎርም (CLOP) ላይ ሲመዘገቡ ያያያዟቸውን ሰነዶች...
Read More
የሲዳማ ቡና ይግባኝ ክስ መቋረጡ ተገለጸ !
Uncategorized

የሲዳማ ቡና ይግባኝ ክስ መቋረጡ ተገለጸ !

ሲዳማ ቡና ለአለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ያቀረበው ይግባኝ ክስ ሂደት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ...
Read More
የሰላምን አማራጭ ባለመቀበል ችግር ለመፍጠር በሚነሡ ኃይሎች ላይ በተጠናከረ መንገድ ሕግ ለማስከበር እሰራለሁ ሲል መንግስት ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላምን አማራጭ ባለመቀበል ችግር ለመፍጠር በሚነሡ ኃይሎች ላይ በተጠናከረ መንገድ ሕግ ለማስከበር እሰራለሁ ሲል መንግስት ገለፀ

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት ከሐምሌ 30 -ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገዉ መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች...
Read More
1 … 75 76 77 78 79 … 363