ዜና
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዳዲስ የአሜሪካን ታሪፎች ይፋ አደረጉ ፡፡
በመላዉ ሃገሪቱ ያሉ17 የቅርንጫፍ ዋና መስሪያ ቤቶች እያንዳዳቸዉ 2ሺህ ችግኞችን እንዲተክሉ መመሪያ መሰጠቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አስታወቀ
የአሜሪካ ባህር ኃይል ኤፍ-35 ጄት በካሊፎርኒያ ተከሰከሰ።
በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር ዛሬ ተጀምሯል
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሠራች መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
በአማራ ክልል በባለፈዉ በጀት አመት 181 ዳኞች ስራ መልቀቃቸው ተገለፀ።
በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በሩሲያና ጃፓን ሱናሚ ማስከተሉ ተገለጸ
የ83 አመቱ የአይቮሪ ኮስት ፕሬዝዳንት ለአራተኛ ጊዜ እጩ መሆናቸውን ተናገሩ
በቡርኪናፋሶ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ የአሸባሪዎች ጥቃት 50 ወታደሮች ተገደሉ።
ኢትዮጲያ ከአምራች ኢንዱትሪው ዘርፍ 318 ሚሊዮን ዶላር አገኘች
ተቋማት ለሚያመርቱት ምርት ሆነ ለሚሰጡት አገልግሎት የጥራት ማረጋገጫ የመውሰድ ልምድ ሊያዳብሩ ይገባል ተባለ፡፡
ከግብር ክፍያ ጋር በተያያዘ ከ12 ሺህ በላይ ዉሳኔዎች ላይ ቅሬታ ቀርቧል ተባለ።
በሩሲያ 8.8 ሬክተር ስኬል የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ።
ዩናይትድ ኪንግደም በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና ልትሰጥ ትችላለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ
“ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር የእስራኤል እና የፍልስጤም ሀገርነት ጉዳይ መፍትሔ ማበጀት አለብን” ሲሉ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ
ሳዑዲ የፍልስጤም መንግስት ሳይቋቋም ከእስራኤል ጋር መደበኛ ግንኙነት እንደማትጀምር አስታወቀች።
በጋዛ ከ3መቶ በላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰራተኞች መገደላቸው ተገለፀ።
በኢትዮጵያ በአመት ከ2ሺ 7መቶ በላይ ሰዎች በውሻ እብደት በሽታ ህይወታቸው ያልፈል ተባለ ።
ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የሰላም ስምምነት እንድትፈጽም ከ10 እስከ 12 ቀናት መስጠታቸዉን ገለጹ
ሩሲያ በዩክሬን በሚገኝ እስር ቤት በሰነዘረችው የአየር ጥቃት 16 ሰዎች ተገድለዋል ተባለ
