ዜና

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በናይጄሪያ ‹‹የረሃብ ቀውስ››ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ።
የውጭ ዜና

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በናይጄሪያ ‹‹የረሃብ ቀውስ››ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ።

የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ፤ናይጄሪያ ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ የረሃብ ቀውስ እየተጋፈጠች ነዉ ብሏል፡፡ በናይጄሪያ ወደ 31 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ከፍተኛ...
Read More
ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ለፍልስጤም እንደ ሀገር በይፋ እውቅና ልትሰጥ መሆኑን ገለጸች፡፡
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ለፍልስጤም እንደ ሀገር በይፋ እውቅና ልትሰጥ መሆኑን ገለጸች፡፡

ይህም ከታላላቆቹ የG7 ሀገራት መካከል ይህን ያደረገች የመጀመሪያዋ ያደርጋታል። አሜሪካ እና እስራኤል ይህን ዉሳኔ አዉግዘዉታል፡፡ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፤ አገራቸዉ በመጪዉ...
Read More
ሶስተኛ ዙር የሩሲያና ዩክሬን የሰላም ድርድር ያለ ተኩስ አቁም ስምምነት ተጠናቀቀ።
የውጭ ዜና

ሶስተኛ ዙር የሩሲያና ዩክሬን የሰላም ድርድር ያለ ተኩስ አቁም ስምምነት ተጠናቀቀ።

ሩሲያና ዩክሬን በኢስታንቡል ያደረጉት ሥስተኛ ዙር የሰላም ንግግር ሲጠናቀቅ፤ የጦር እስረኞች ልውውጥ ላይ ከስምምነት ቢደርሱም ተኩስ ማቆም ላይ ግን አልተስማሙም።...
Read More
የአለም ጤና ድርጅት በጋዛ በሚገኙ የሰብዓዊ እርዳታ መስጫ ተቋማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን አወገዘ
የውጭ ዜና

የአለም ጤና ድርጅት በጋዛ በሚገኙ የሰብዓዊ እርዳታ መስጫ ተቋማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን አወገዘ

በጋዛ በሚገኙ ተቋማት እና ሰራተኞቹ ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ተቀባይነት የሌለው ነው ብሎታል። በድር አል ባላህ የሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት...
Read More
የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ሊካሄድ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ሊካሄድ ነው።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በመጪው መስከረም ወር ይካሄዳል ተባለ። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ እና የተቀናጀ የቤተሰብ ፍጆታ...
Read More
የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን በስኬት ለማክበር አስፈላጊ ዝግጅት ተደርጓል አለ የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን በስኬት ለማክበር አስፈላጊ ዝግጅት ተደርጓል አለ የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ ፡፡

የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ አዛዥና የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ እንደገለጹት፥ የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ...
Read More
ኩባንያው በበጀት አመቱ በቴሌኮም ማጭበርበር እና ስርቆት ተቸግሮ እንደነበር ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኩባንያው በበጀት አመቱ በቴሌኮም ማጭበርበር እና ስርቆት ተቸግሮ እንደነበር ገለፀ።

በበጀት ዓመቱ 4መቶ62 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፉንም ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተግዳሮቶች ማሳለፉን አስታውቋል። በማክሮ ኢኮኖሚያዊ...
Read More
ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፅማለች ተባለ።
የውጭ ዜና

ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፅማለች ተባለ።

የሁለቱ ሀገራት የድንበር ውዝግብ እየተባባሰ በመምጣቱ ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ጥቃት መሰንዘሯ ተገልጿል፡፡ ይህም በደቡብ ምስራቅ እስያ ጎረቤቶች...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም 162 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 162 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።

76 ቢሊየን ብሩ ያልተጣራ መሆኑም ተገልጿል። ኩባንያው በ2017 በጀት አመት በዕቅድ አስቀመጥኩት ካለው 1መቶ63 ቢሊየን ብር ውስጥ 1መቶ62 ቢሊየኑን ገቢ...
Read More
ኢትዮጲያ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ልትተክል ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ልትተክል ነው

ኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች የአረንጓዴዐሻራ መርሃ-ግብር አካል የሆነው ሕዝባዊ ንቅናቄ ባለፈው ዓመት ከታካሄደው...
Read More
ቻይና አሜሪካ ከዩኔስኮ እወጣለሁ ማለቷን አወገዘች
የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ ከዩኔስኮ እወጣለሁ ማለቷን አወገዘች

አሜሪካ ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ   እወጣለሁ ማለቷን ተከትሎ  ቻይና በጽኑ አውግዛለች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...
Read More
ቱርክ በኢትዮጵያ 2.5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ ሁለተኛዋ ከፍተኛ ኢንቨስተር ሀገር ነች ተባለ
የውጭ ዜና

ቱርክ በኢትዮጵያ 2.5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ ሁለተኛዋ ከፍተኛ ኢንቨስተር ሀገር ነች ተባለ

የሀገሪቱ ኩባንያዎች በጨርቃ ጨርቅ፣ በግብርና ሥራዎች እንዲሁም በዲጂታል መሠረተ ልማት ዘርፎች በሀገሪቱ በስፋት እንደተሠማሩ ተገልጿል። ከ260 በሚበልጡ የቱርክ ኩባንያዎች በአሥር...
Read More
49 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ የሩሲያ አዉሮፕላን ተከሰከሰ
የውጭ ዜና

49 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ የሩሲያ አዉሮፕላን ተከሰከሰ

43 መንገደኞችንና 6 ሠራተኞችን አሳፍሮ ይበር የነበረ አንድ የሩሲያ የመንገደኞች አዉሮፕላን ሩሲያን ከቻይና ጋር በሚያውስነዉ ድንበር አካባቢ ተከሰከሰ። አንቶኖቭ 24...
Read More
“ሙሶሊኒ በሴሪ አ”
ስፖርት

“ሙሶሊኒ በሴሪ አ”

የቤተሰቤ ስም ችግር ፈጥሮብኝ አያውቅም ሮማኖ ፍሎሪያኒ ሙሶሊኒ በጣሊያን ዝነኛ ከሆነ ቤተሰብ የተገኘ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ፋሺስቱ አምባገነን መሪ...
Read More
49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ
የውጭ ዜና

49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ

49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን...
Read More
በሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ስፔን ጀርመንን በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚ ሆነች
ስፖርት

በሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ስፔን ጀርመንን በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚ ሆነች

ከ90 ደቂቃ በላይ ግብ ሳይቆጠርበት የተጓዘው የጀርመን እና ስፔን ጨዋታ በተጨማሪ ሰአት ላይ የአሸናፊነቱን ጎል ቦንማቲ አስቆጥራ ስፔንን አሸናፊ ማድረግ...
Read More
የቀድሞዉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በሀገር ክህደት ወንጀል ያለምንም ማስረጃ ተከሰሱ
የውጭ ዜና

የቀድሞዉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በሀገር ክህደት ወንጀል ያለምንም ማስረጃ ተከሰሱ

ክሱን ያቀረቡት ደግሞ የአሁኑ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ናቸዉ፡፡ ጉዳዩን ክህደት ነው በማለት የገለፁት ፕሬዘዳንቱ ሰዎቹን ለመከታተል ጊዜው አሁን ነው...
Read More
ኢራን ከእስራኤል ጋር ለሚደረግ ጦርነት ዝግጁ ነች፤ የኒውክሌር ፕሮግራሟንም አታቆምም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያን ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

ኢራን ከእስራኤል ጋር ለሚደረግ ጦርነት ዝግጁ ነች፤ የኒውክሌር ፕሮግራሟንም አታቆምም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያን ተናገሩ፡፡

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ከአልጀዚራ ጋር በነበራቸው ቆይታ ቴህራን የዩራኒየም ማበልፀግ ፕሮግራሟን እንደምትቀጥል አስታውቀዋል፡፡ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ሀገራቸው እስራኤል ለምትከፍትባት ማንኛውም...
Read More
የአረብ ሊግ በጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ።
የውጭ ዜና

የአረብ ሊግ በጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ።

የአረብ ሊግ ተወካዮች በጋዛ ባለዉ ጦርነት እና እየተባባሰ ስላለው የሰብዓዊ ቀውስ በካይሮ በአስቸኳይ ስብሰባ አካሂደዋል። ከሁለት ሚሊየን በላይ የሚሆኑ በጋዛ...
Read More
ወባን ጨምሮ ሌሎች በክረምት የሚነሱ በሽታዎችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉን የሐረሪ ክልል አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ወባን ጨምሮ ሌሎች በክረምት የሚነሱ በሽታዎችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉን የሐረሪ ክልል አስታወቀ

የሐረሪ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በአብዛኛው በክረምት ወራት የሚነሳውን የወባ በሽታ ለመከላከል የአካባቢ ጥበቃና ሌሎች ተያያዝ ስራዎቾ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።...
Read More
1 … 80 81 82 83 84 … 363