ዜና

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በ2017 በማህበረሰቡ ዕርዳታ ከአንድ ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በ2017 በማህበረሰቡ ዕርዳታ ከአንድ ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ፡፡

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፤ በ2017 ዓ.ም ከባድ ወንጀልን 43 በመቶ...
Read More
የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና መስጠቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና መስጠቱን አስታወቀ

ባለፈዉ የ2017 በጀት ዓመት የካቲት 12 ሆስፒታል ከ 37 ሺ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል። በሆስፒታሉ የድንገተኛ...
Read More
የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ እንደሚሆን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ እንደሚሆን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እስከ አርብ ድረስ ለተማሪዎች ገለፃ ይደረጋል ሲል አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ስራ...
Read More
ቢሮዉ ካወጣዉ የዋጋ ተመን በላይ ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቢሮዉ ካወጣዉ የዋጋ ተመን በላይ ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

በእሁድ ገበያ ላይ ምርቶች እንዲሸጡ ከተተመነላቸዉ ዋጋ በላይ ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ ለጣቢያችን አስታዉቋል...
Read More
በእስራኤል የሕፃናት ወተት እገዳ ምክንያት በጋዛ ከ40 ሺህ በላይ ሕፃናት ለሞት አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ
የውጭ ዜና

በእስራኤል የሕፃናት ወተት እገዳ ምክንያት በጋዛ ከ40 ሺህ በላይ ሕፃናት ለሞት አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ

የመንግስት የሚዲያ ቢሮ በሰጠው መግለጫ ፤ የእስራኤል ወረራ የሕፃናት የጡት ምትክ ወተት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ በመከልከሉ በጋዛ ሰርጥ በሺዎች...
Read More
ጋዛ ‘እውነተኛ ረሃብ’ እያጋጠማት ነው አሉ ትራምፕ
የውጭ ዜና

ጋዛ ‘እውነተኛ ረሃብ’ እያጋጠማት ነው አሉ ትራምፕ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በጋዛ ረሃብ የለም ካሉ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ "እውነተኛ ረሃብ" አለ ብለዋል። ኔታኒያሁ እስራኤል በጋዛ...
Read More
የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ የህዝብን ገንዘብ አለአግባብ መጠቀም ጋር በተያያዘ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለፀ።
የውጭ ዜና

የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ የህዝብን ገንዘብ አለአግባብ መጠቀም ጋር በተያያዘ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለፀ።

የማሊ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ፤በስልጣን ዘመናቸው የፈጸሙትን የገንዘብ ጥፋት በሚመለከት አዲስ የህግ ክትትል እየተደረገባቸው ነው። የሀገሪቱ ኦዲተር ጄኔራል ጽህፈት...
Read More
አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት የ15 በመቶ ታሪፍ ላይ ተስማሙ።
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት የ15 በመቶ ታሪፍ ላይ ተስማሙ።

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ታሪፍ ለመጀመር ከነሐሴ 1 ቀነ ገደብ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ሙሉ በሙሉ የትራንስ አትላንቲክ የንግድ...
Read More
እስራኤል በጋዛ በየቀኑ ለተወሰነ ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም አወጀች።
የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ በየቀኑ ለተወሰነ ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም አወጀች።

እስራኤል በጋዛ የእርዳታ አቅርቦት እንዲካሄድ ለማስቻል በየቀኑ ለ10 ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም ማወጇን አስታውቃለች። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሁለት ሚሊየን በላይ...
Read More
የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ከዛሬ ጀምሮ ነጻ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ከዛሬ ጀምሮ ነጻ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ሆስፒታሉ በየዓመቱ እንደሚያደርገዉ በክረምት የበጎ ፍቃድ የጤና አገልግሎት በነጻ ህክምና እንደሚሰጥ አስታዉቋል፡፡ የህክምና አገልግሎቱ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ...
Read More
የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ መክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ ለልማት የሚደረጉ...
Read More
ሩሲያ ከወታደራዊ ትብብር በተጨማሪ ንግዷን ለማሳደግ የሚያስችላትን በረራ ወደ ሰሜን ኮሪያ ጀመረች
የውጭ ዜና

ሩሲያ ከወታደራዊ ትብብር በተጨማሪ ንግዷን ለማሳደግ የሚያስችላትን በረራ ወደ ሰሜን ኮሪያ ጀመረች

ከ70 ዓመት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ቡኋላ ሩሲያ የንግድ በረራ ወደ ሰሜን ኮሪያ መጀመሯን ገልፃለች። የኖርድዋይንድ አየር መንገድ የመንገደኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ኦሌግ...
Read More
እንግሊዝ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነች
ስፖርት

እንግሊዝ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነች

በሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ስፔንን በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የሙሉ ሰአት ውጤት በ 1 አቻ ከ ተጠናቀቀ ቡኃላ ወደ መለያ...
Read More
የራሺያ የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ለወለዱ ቤተሰቦች የገንዘብና የታክስ እፎይታ ድጋፍ ይደረጋል ተባለ
የውጭ ዜና

የራሺያ የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ለወለዱ ቤተሰቦች የገንዘብና የታክስ እፎይታ ድጋፍ ይደረጋል ተባለ

ጉዳዩ ‹‹ብሄራዊ ህልውና›› በመሆኑ ሴቶች እስከ ስምንት ልጆች እንዲወልዱ ይበረታታሉም ተብሏል ። ራሺያ ከዩኩሬን ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት ሳቢያ የህዝብ...
Read More
ሶሪያ ከአሳድ መዉደቅ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጫ ልታካሂድ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

ሶሪያ ከአሳድ መዉደቅ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጫ ልታካሂድ ነዉ፡፡

አገሪቱ ምርጫዉን ከመስከረም 15 እስከ 20 ድረስ እንደምታካሂድ ገልጻለች፡፡ የአሳድ ስርወ መንግስት ወድቆ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራ ወደ ስልጣን ከመጡ...
Read More
“በጋዛ ውስጥ ረሃብ የለም” ሲል  የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስቴር ገለፀ
የውጭ ዜና

“በጋዛ ውስጥ ረሃብ የለም” ሲል  የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስቴር ገለፀ

የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን ጊቪር በጋዛ ሰርጥ ውስጥ "ረሃብ "ያለመኖሩን አስታውቋል። የቀኝ አክራሪው የኦትስማ ይሁዲት ፓርቲ መሪ  በኤክስ...
Read More
ወደ ማዶ ትያትር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ እንደሚያካሂድ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ማዶ ትያትር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ እንደሚያካሂድ አስታወቀ

ትያትሩ በሚታይባቸው ሀገራትና መድረኮች ከትያትሩ ጎን ለጎን ይህንን በጎ አላማ ለማሳካት ከማዕከሉ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል ነዉ የተባለዉ፡፡ በኢትዮጵያ የትያትር...
Read More
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመፍረስ አደጋ ውስጥ አይደለም ሲሉ የተቋሙ ሃላፊ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመፍረስ አደጋ ውስጥ አይደለም ሲሉ የተቋሙ ሃላፊ ተናገሩ፡፡

ከዚህ ቀደም የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሠራተኞች የተቋሙ ህልውና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲሉ ስጋታቸውን እንደነገሩን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የድርጅቱ ሰራተኞች...
Read More
ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሃገርነት እዉቅና እሰጣለሁ ማለቷን አሜሪካ ‹የግዴለሽነት ተግባር ነዉ› በማለት ስትኮንን ሳዉዲ አራቢያ ደግሞ ታሪካዊ ክስተት ይሆናል ስትል አሞገሰች፡፡
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሃገርነት እዉቅና እሰጣለሁ ማለቷን አሜሪካ ‹የግዴለሽነት ተግባር ነዉ› በማለት ስትኮንን ሳዉዲ አራቢያ ደግሞ ታሪካዊ ክስተት ይሆናል ስትል አሞገሰች፡፡

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለፍልስጤም በመስከረም ወር ላይ በኒዮርክ ከተማ በሚካሄደዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አመታዊ መደበኛ ስብሰባ ላይ እዉቅና ሰጣለሁ...
Read More
ኢራን እና የአውሮፓ ሀገራት በኢስታንቡል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ድርድር ጀመሩ።
የውጭ ዜና

ኢራን እና የአውሮፓ ሀገራት በኢስታንቡል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ድርድር ጀመሩ።

ኢራን ከእንግሊዝ፣ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን ከመጡ ልዑካን ጋር በቱርክ በሚገኘው የኢራን ቆንፅላ ጄኔራል ጽ/ቤት ሁለተኛ ዙር የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ድርድር...
Read More
1 … 79 80 81 82 83 … 363